@tamrat0107: #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #የሰው_ቅርጽ_ራሱ_መስቀል_ነውና "አንተ ሰው! ለአንድ አፍታ አስብ...የዓለሙ ተግባር ሁሉ ያለ መስቀል ይከናወን እንደሆነ ራስህን ጠይቅ። ያለዚህ የድል ምልክት ባሕርን መሻገር አይቻልም። ያለእርሱ ቆፋሪዎችና ጥበበኞች ያለ መስቀል ቅርጽ ሥራቸውን አይሠሩም። የሰው ቅርጽ ራሱ መስቀል ነውና ፤ አዕዋፍም እንደ መስቀል ሆነው በአየር ይበራሉ።" ቅዱስ ዮስጢኖስ ሰማዕት

ᴛᴀᴍʀᴀᴛ ɢɪʀᴍᴀᴄʜᴇᴡ
ᴛᴀᴍʀᴀᴛ ɢɪʀᴍᴀᴄʜᴇᴡ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 September 2026 14:59:30 GMT
1579
227
5
27

Music

Download

Comments

user6185518498740
Official Marti@ John :
Enqun Aderesachihu🙏🙏🙏
2026-09-26 15:28:46
0
orthodox270
user7116015015031 :
ጎንደር አገሬ የመስቀሉ ሀይል ይጠብቅሽ
2026-09-26 16:27:33
0
desalg49
desalg :
2026-09-26 15:36:20
0
user7921816335100
user7921816335100 :
[Red heart][Red heart][Red heart]
2026-09-26 15:04:06
0
markieykonjo
maki :
🥰🥰🥰
2026-09-26 15:18:40
0
To see more videos from user @tamrat0107, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About