@adiszena.com: #ደመራ2019 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፦ " ጌታችን ቅዱሳት እጆቹን የዘረጋበት፣ ክቡር ደሙን ያፈሰሰበት፣ በደመ ወልደ እግዚአብሔር የከበረ፣ መርገመ ሥጋና መርገመ ነፍስ የተሻረበት፣ የጥል ግድግዳን ያፈረሰበት፣ ጥንተ ጠላታችን ዲያብሎስ ድል የተነሣበት የጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል የተገኘበት በዓል እየተከበረ ይገኛል። " ፎቶ፦ የኢኦተቤ ቴሌቪዥን መስከረም 16 ቀን 2019 ዓ/ም
Addis Zena
Region: ET
Saturday 26 September 2026 15:17:28 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @adiszena.com, please go to the Tikwm
homepage.