@selamwittesfaye0: እንደኔ በአስተማሪ ግፍ የደረሰባቹ ስሜቱን ታቁታላቹ ...እነዚህ ታዲያ የኛን ብድር እየመለሱ ነው መሰለኝ...ስራ ራሱ እንደዚህ ተሆኖ አይኬድም ት/ት ቤት ሆሆሆሆ#selamawittesfaye #Fyp #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

it's Selamawit 🦋🦋
it's Selamawit 🦋🦋
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 September 2026 15:25:04 GMT
97110
3746
231
220

Music

Download

Comments

yosalteyeweldeamanuel
YosephEthiopia🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
betam des blogñal rxn eswa lay le mefred meslogn debrogn ñebër
2026-09-27 12:12:11
1
user4209713084683
user4209713084683 :
best generation 1996🥰👌
2026-09-27 08:18:13
1
mestawotasfa0
ማasti❤️‍🩹🥀 :
genaa kelibe nw yawershilgn yene enat🥺🥺🥰🥰gin kibr lestemarichachin
2026-09-27 16:18:46
2
mulu_ken19
⃝꙰⃝꙰⃝꙰⃝꙰⃝꙰⃝꙰⃝꙰⃝꙰⃝꙰⃝ :
በርበሬ የማጠን መልካም ባህላችን የጠፋ ቀን ነዉ ነገሩ የተበላሸዉ🤨🤔
2026-09-26 21:44:24
163
wizsusuemr
wiz susu :
Gn Beteseb Yenorat Yehone Weys Kebrachew New
2026-09-26 21:47:31
1
edome738
Ja :
welj alba sethogn edze new
2026-09-27 11:24:44
0
bmayemma
MA :
ክብር ለአስተማሪዎቼ መቼም አረሳችሁም ሁለተኛ ቤተሰቦቼ ናቹ🥰🥰
2026-09-27 04:26:05
144
edenasefa747
edu collection :
ሹሩባውም እኮ አይነት ነበረው ዲዛይን የበዛው ከሆነ እንዴት እንደሚያረጉን ሆሆ🤣🤣🤣
2026-09-26 17:51:10
81
hayuti6298
@Hayuti ኮማቿ😜😑 :
ነገ ከ አስተማሪው ጋር Collab አድርገው እኛ መሀል ቤት እንዳንቀር 😁
2026-09-27 15:26:07
3
user92397196917514
እናቴ ማርያም :
እንኳን ቀለም ለ4እና5መስራት አንችልም
2026-09-27 07:56:54
6
emunatan
sari :
ክብር ለመምህራን 🙏🙏🙏
2026-09-27 08:44:46
14
lipa770
mk :
የት/ቤት ደንብ እንጂ መምህራን ያወጡት ህግ አይደለም የደንብ ልብስ ያስፈለገውስ ምክንያት ተማሪ እንደ ተማሪ ተመሳሳይ እንዲሆን መሰለኝ አስተውሉ
2026-09-26 21:11:46
12
mimi53538
misrak zewdu :
እኔ ፀጉሬን ተተኩሼ ለዛውም 11 ክፍል ሆኝ ወንድሜ ውሀ ውስጥ የነከረኝን መቼም አረሳውም
2026-09-26 20:40:51
19
oliye23
A :
wendesen asazeneng
2026-09-26 18:08:37
7
hana442990
hana :
ጋሸ ወንደሰን በሕይወት አሉ ግን???????
2026-09-26 18:26:33
8
grace309819
Grace Eshetu :
ኮሮኮንች ግቢ በእንብርክክ ያስኬዱንስ 🥺 ግን እኔም አሁን መምህር ሆኛለው ደግነቱ የኬጂ ነኝ እድገት ቢሰጠኝ ሀይስኩል አልሄዳትም ግደሉኝ😂
2026-09-27 04:19:20
9
samri75711
samri :
እኔ ጥፍር ቀለም ተቀብቸ ተገርፊያለው😁
2026-09-27 06:41:16
1
samrita9325
ሳምራዊቷ :
ችግሩ እኮ የኛ መምህሮች ይኼን ሳያዩ ወይ ሞተዋል ወይ ጡረታ ላይ ናቸው የኛ ጀኔሬሽን እኮ ነው ያለው መምህር የሆነው እህቴ😂😂
2026-09-26 18:27:21
6
nunu23160
ولْحَياءُ شُعْبَتٌ مِنْ الإيمن :
ወልደሰን እርሰ መምህሩ ነው መሰለኝ😂😂😂
2026-09-27 06:57:08
0
waene122
ዋ😡 :
ወንደሰን ግን በህይወት አለ???
2026-09-27 08:44:10
1
addis7935
ADDI$ :
😂😂😂😂ጉድ እኮ ነው
2026-09-26 18:49:15
2
mesfen652
mesfin :
good.👌👌👌👌👌👌👌👌👌
2026-09-26 21:33:03
1
asrat913
mimi :
ወንደሰን ሞትዋል
2026-09-26 18:53:14
1
solosole1990
:
ቤተሰቦቿ መስማትም ማየትም የተሳናቸው ናቸው?
2026-09-26 21:38:08
1
medi.2116
Medi 2116 :
ጉድ ነው የምናየው
2026-09-26 20:33:54
1
To see more videos from user @selamwittesfaye0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About