@agereselam: @Dubusha Media Network @𝙬𝙤𝙣𝙙𝙚𝙩𝙤𝙣𝙚 @Jeli Gamo @biniyam_shibre

Agere_BONJO
Agere_BONJO
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 September 2026 15:27:26 GMT
126913
21232
334
1322

Music

Download

Comments

md202934
ልጅ mame😁 :
እስከውን አንተን በለመወቄና ፎሎ በለመራጌ ራሴን ይቅር አልለውም👍👍👍
2026-09-26 16:16:52
56
wondetone360
𝙬𝙤𝙣𝙙𝙚𝙩𝙤𝙣𝙚 :
Family +🥰🥰🥰
2026-09-26 15:37:27
42
kalim.siga
Howo 400 :
ሀገረ ትችላለህ 🥰
2026-09-26 17:11:48
21
abinezernasir
Abine :
መስፈርቱ ፍቅር ብቻ እኛ ጋሞ 💪💪💪
2026-09-27 06:43:46
13
dekeche205
bura ከ ቄራ :
በቃ ዳይ ወደ ስፖርትህ ሁልህም , በቅናት ሊያሳብዱኝ ነው እኮ
2026-09-26 15:55:03
15
lybet7
ybbtbh :
እውነትም አገረ ሰላም ስምን መላክ ያወጣዋል የሰላም ሚኒስቴር።
2026-09-27 10:06:24
11
elisor_m29
አናኒያ ኤልሶር :
በሃገረሰላም ልጄን sport ባስተምር ደስ ይለኛል ፣ቢንም የወንዶች ቁና ፣የሃገር ኩራት ነህ።
2026-09-27 09:34:48
7
user63161409
Abulaላ :
ኢትዮጵያውያን ከለር አየው ዛሬ መከባበር አሪፍ ነው
2026-09-28 09:16:05
2
naol.nati3
Naol Nati :
አሌክስና ባለቤቶ መቼም አያሳፍሮንም
2026-09-26 15:44:49
6
black.leo092
Black Leo :
Bonjዬ ደስ ትላላችሁ አባቴ። ክብሮምስ ግን ብሮ። ባይተዋር ስለሆነች ተንከባከቢልን። ክበርልን። ጋሞ ምን እንደሆነ አሳይተሽናል። ❤❤❤
2026-09-26 16:40:48
6
user70369399021
የአማራ ልጅ :
ሌላ ታሪክ [Red heart][Red heart][Red heart]
2026-09-27 07:30:10
1
yemii19mesfin
yemi19mesfin :
ይጨምርላቸው ሁሌም አይጉደልባቸው በጣም የተባረኩ ቤተሰቦች ናቸው እኛም በነሃገረሰላም ስም እናመሰግናለን🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2026-09-27 06:23:55
8
naol2609
Naol :
ያምራል አርአያ ናችሁ በእዉነት🥰🥰🥰
2026-09-26 15:41:36
3
user9297307632433
ምህረት የሚገባሽ ካላቹማ እኔነኝ ሰዎች ሩሀማ :
😘😘😘😘😘😘
2026-09-26 18:12:29
2
saraselemon2
Sara :
ትለያለህ ሀገረ🥰🥰🥰
2026-09-26 16:58:54
3
www.comabat
abat baye :
ኪዳነምህረት ትጠብቅህ ማርያምን አትመቸኝም ነበር ከፋይቱ በውሀላ ግን አከበርኩህ የሚጠሉህ ሠወች ነገ ከልባቸው ያከብሩሀል
2026-09-27 04:22:56
1
alemayehu.ayshesh
አለማየሁ ❤❤ :
የኔ ጀግና የእዉነት ማስተር ነህ💪💪💪
2026-09-27 04:49:06
1
manomazetmh
Kuri Mano Maze :
ማቴሜ ጋንዲ ሆንክብን🙏🙏🥰🥰 በፍቅርና በይቅርታ ኢትዮጵያን አሸነፍካት🙏🙏🥰🥰 ረጂም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ጀግናችን ነህ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-27 11:12:24
1
beke132
ßk ßķ ✞ :
አይ ኢትዮጵያ ህዝብ
2026-09-27 02:21:00
1
abenegash
abenegash :
በእውነት ሀገረሰላም ማሰተር ብቻ አይደለም በዲሲፒሊን በአነጋገር ከአንደበቱ የሚወጡት ቃል እራሰ ማሰተር ብቻ አይደለም በአነጋገሩ እራሱ ጨዋ እና ትህትናው የፍቅር የሰላም አምባሳደር ቢሆን
2026-09-26 18:19:14
1
dawitdevv
dawitdevv :
ጨዋነትህ ያስቀናል የስፖርት ትርጉሙ በደንብ ነው የገባህ ሀገረሰላም ወደፊት ታላቅነትህ ሻምፒዮናነትህን አሳይተኸናል
2026-09-26 19:08:33
1
paulos.petros5
Paul Petros :
@Paul Petros:አንተም ባለቤትሕም እንኳን ደስ አላቹ እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስአለህ ሀገረሰላም ደስታህ ደስታችን ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-26 18:19:57
1
user81945804455970
Aman. A 🇪🇹🇪🇹🇪 :
💚💚💚💚💚❤️❤️❤️
2026-09-29 17:23:03
0
assnaethiopia
አስናቁ :
2026-09-30 05:22:30
0
sisy.xv
sisy xv :
I love shiromeda🥰🥰🥰
2026-09-26 15:32:33
0
To see more videos from user @agereselam, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About