@yeabkal_addisu: Copylink Repost guys 🤌 የአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ የሕይወት ታሪክ አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ ከእናቱ ከወይዘሮ ሀገርነሽ ዋሴ እና ከአባቱ አቶ አፈወርቅ መንግሥቱ በ1970 ዓ.ም በጎንደር አዘዞ ተወለደ፡፡ በተወለደ በሶስት ወሩም ወላጆቹ ኑሯቸውን በደብረታቦር ከተማ አድርገው በዚያም እድሜው ሲደርስ በደብረታቦር ከተማ ከዘመናዊ ትምህርት ጋር ተዋውቋል፡፡ በዘጠኝ አመቱ ማይክ የጨበጠው ማዲንጎ ከ603ኛ ክፍለ ጦር አባላት ጋር ወደ ባሕርዳር በማቅናት ዛሬ የደረሰበትን የሙዚቃ ህይወት አንድ ብሎ ጀምሯል። ከባሕር ዳር ቆይታው በኋላም ወደ አዲስ አበባ በማቅናት ከአምስቱ እርጎየዎች እና ከላፎንቴኖች ጋር ሲሰራ ቆይቷል። ማዲንጎ በ1989 ዓ.ም ከሁለት ጓደኞቹ ጋር የቲሸር ባንድ አልበሙን በማሳተም ለህዝብ ጆሮ ያደረሰ ሲሆን፥ በ1991 ዓ.ም በ“ስያሜ አጣሁላት” አልበሙ አማን ነወይ ጎራው የሚለው የሙዚቃ ስራው ይበልጥ ተወዳጅነትን አትርፏል። በ1997 ዓ.ም በኤልያስ መልካ ተቀናብሮ ለሕዝብ ጀሮ የደረሰው “አይደረግም” አልበም እንዲሁም በ2007 ዓ.ም ስወድላት የሚለውን አልበም በተስረቅራቂ ድምጹ ሥራውን በማቅረብ አድናቆትን አትርፏል፡፡ ከአልበሞቹ በተጨማሪም በላይ፣ ከብርሃኑ ተዘራ ጋር የሰራው “ሰላም ያገር ሰው” እና “አባይ ወይስ ቬጋስ” በህዝብ ዘንድ ተወዳጅ ስራዎቹ ናቸው። ሀገር አጣብቂኝ ውስጥ በገባችበት ወቅት ግንባር ድረስ ወርዶ ጀግኖችን በማበረታቱ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡ ማዲንጎ አፈወርቅ ባለትዳር እና የአንዲት ሴት ልጅ አባት ሲሆን በማኅበራዊ ሕይወቱም ለበርካቶች መጠጊያ፣ ደግ፣ ሩህሩህ እና አዛኝ እንደነበር የቅርብ ወዳጆቹ እና የሙያ ባልደረቦቹ ይናገራሉ። በጡረታ የተገለሉ የሙያ አባቶች እና እናቶችን በመጠየቅ ቀዳሚው እንደነበር የሚነገርለት አርቲስት ማዲንጎ፥ አራራይ የሙዚቃ የመረዳጃ ማኅበር መስራች እና አባልም ነበር፡፡ ማዲንጎ አዲስ አልበም ለማሳተም ዜማ እና ግጥም አጠናቆ እንደነበርም ለማወቅ ችለናል፡፡ ተወዳጁ አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ በተወለደ በ44 ዓመቱ መስከረም 17 ቀን 2015 ዓ.ም በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #madingoafework #habeshatiktok #fypシ゚viral #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Yeab Ghost
Yeab Ghost
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 September 2026 15:51:45 GMT
143582
13503
339
291

Music

Download

Comments

fkt.fkdu
Fkt Fkdu :
😭 endewaza 4 Amet honeh
2026-09-27 17:01:31
0
user.romi.take
user salam ye take :
wuyyy madiye😭😭😭
2026-09-27 14:57:52
0
user1637045133618
Ashenafi Birhanu :
ወንድሜ በርታ እኛላይ በጣም የተለየ ውስጣዊ ነገር ፈጥረሀል
2026-09-26 18:55:49
40
tinab554
Tina 💃 :
how i love him 🥺
2026-09-27 09:16:57
1
user8130150252551
ቅዱስ ሚካኤል ጠባቂዬ 12/13 :
አስታዋሽ ነሕ ማርያምን አድናቂሕ ነኝ🥰🥰🥰
2026-09-27 04:34:33
11
tsahyaklilu
Tsahy. Aklilu :
wow yi gbowl
2026-09-26 17:26:53
0
samie.fikir
ሳሙኤል :
ማዲንጎ የዲቲ ኩራት የሐገር ባለውለታ ፈጣሪ ነፈስህን ይማረው
2026-09-26 16:05:11
11
user5177870104153
fikr fikr12 :
ay madi yene abat endkld 4amet honk 🥺🥺😢
2026-09-26 16:34:46
4
meri591250
merii :
madingo bexam yrmwdew zefage neber🥺🥺🥰🥰
2026-09-26 16:14:15
1
hana.love279
Hana love ⚡ :
አንተ ግን በጣም የምገርም ሰው ነህ ♥️♥️♥️
2026-09-26 16:08:03
8
aseman899
Ase man :
wow yigbowl❤️❤️❤️❤️
2026-09-26 16:35:41
1
redet.tilahun
Redu :
ማዲዬ አጨካከንህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-26 18:05:29
5
mehaluayinegerim
ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን122119 :
በፍፁም ሞቱን ያልተቀበልኩት እኔ😭😭😭😭😭😭
2026-09-26 16:15:31
4
222244cc
ቹቹ አድራሹ እና ፕሮሞተር የባህርዳሩ :
የኔ አባት እነደዚህ መልካም ሰው ፈጣሪ አብዝቶ ፈጣሪ ይስጠን በጣም ነው በእኔና በቤተሠቦቹ በአድናቂወቹ በመላው ኢትዮጲያ ህዝብ ከልብ አመሠግንሀለው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏❤️❤️❤️
2026-09-27 13:32:01
2
bekalu601
𝑏𝑒𝑘𝑎𝑙𝑢🐅 :
የሠማኸኝ በለውን አሣየን😭😭🙏
2026-09-26 17:14:04
1
user8519234615721e
user8519234615721engeru kemedd :
ነፍስህን ይማረው ማዲዬ😭😭😭😭😭
2026-09-27 10:22:01
2
abkulfuschign
Abm M :
የኔ ወነድም ማዲየ የአንተን ማጣት እየቆየ ያመኛል ነፍስህን በገነት ያኑራት ወንድሜ
2026-09-27 16:37:54
1
amnenn01
mixos :
ሰይፉ ጋብዘው ኡኡኡኡኡኡኡኡ🥺
2026-09-26 15:59:54
1
yeshi89361
yeshi :
እፍፍፍማድዬ ከኔበላይ የሚወዴው ያለአይመሥለኝ ነብስህን ይማር[Crying][Crying][Crying][Crying]
2026-09-27 12:11:43
1
amnenn01
mixos :
አንተን ማድነቅ ደከመኝ 🥰
2026-09-26 15:59:34
0
yerom985
yerom :
ማዲ ከባድ ነው አረሳንክም
2026-09-26 16:40:59
0
ksaarar893
መድሃኒያለም አባቴ :
አይ ማዲ ነፍስህን ክደጋጎቹ ጋር ትሁን😭😭😭😭
2026-09-26 19:54:13
1
tamirutame0
ወሎየው የተንታው የንጉስ ሚካኤል :
እኔ በጣም ነው የምወደህ ወይኔ ማደ እደሜና ጤና ይስጥህ ማደንም ነፈስ ይማር
2026-09-26 16:43:03
1
mosalhabasit
meiklet 23 :
ሁልም በልባችን ትኖራለህ
2026-09-26 16:53:44
1
user132644698627
የብርሀኑ ልጅ :
ማዲ ሁሌም አንረሳህም
2026-09-26 20:44:05
1
To see more videos from user @yeabkal_addisu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About