@http.www.tiktok0: #ሼር_ኮፒ_ሊንክ_10×copylink🙏 #fupシviral🖤tiktok☆♡myvide #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏

እየደገፍከኝ
እየደገፍከኝ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 September 2026 15:58:48 GMT
162096
35643
604
4518

Music

Download

Comments

fanta.tsilase
ኦ ፍጡነ ረድኤት :
ኧረ ሙሉዉን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-26 20:32:33
24
g944991
የሁሉም ሀጢያት መነሻው መኖር ነዉ :
እየደጋገምኩ የሚሰማው መዝሙር
2026-09-26 16:05:20
7
amanual.zemeneh
Amanual Zemeneh :
ሙሉውስየታል
2026-09-26 16:09:08
3
zsailor16
Z- Sailor🗽 :
እረ ሙሉውን
2026-09-27 04:16:02
3
hiwiissocool
hiwi_1923 የገንጇ :
ኧረ ሙሉውን ዛሬ 🙏🙏🙏
2026-09-27 07:28:54
2
epha5844
epha ትዝተኛው :
ማርያምን ሀጺያተኛ ብሆንም እንኳን ክርስቲያን አድርገህ ፈጠርከኝ አምላኬ[Pray]
2026-09-27 09:24:48
4
natanemsemachew
𝙣𝙖𝙩𝙞𝙢𝙖𝙣 𝙥𝙧 :
ወይኔ ደምበጫ ፅርሃአርያም ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን እና ወርቅ አባቶቻቾን ከ 9 አመት በኋላ
2026-09-27 21:42:40
2
user9352629615876
የህፃኑ ልጂ :
አምላኬ ሆይ የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጂ ያደረከኝ አምላክ አመሠግንሀለሁ
2026-09-27 06:59:11
3
user2639621977593
Moke :
ኧረ ሙሉውን በማርያም 😳😳
2026-09-27 17:59:58
0
lkye285
(Ⓛ)💫𝑙𝑘𝑢🌺ብቸኛዋ🥺☦️🛐💫 :
ሙሉውን በሞቴ😢😢😢🤲🤲🤲🤲🙏
2026-09-26 16:17:52
2
warkee96
warkee :
እግዚአብሔር ይመስገን
2026-09-27 14:21:20
0
user8823660268652
Eleine :
ለሁሉም ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
2026-09-27 08:24:22
2
abrehamtentag
አምላኬ ሆይ በዘመኔ አንተን የሚፈራ ልብ ስጠኝ :
የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ አባቶቼ
2026-09-29 12:21:11
1
user2682995170290
Kidusnew Sewunet :
እረ ሙሉውን
2026-09-29 16:17:23
0
letish877
akal gal keshi🇰🇼🇰🇼🇰🇼 :
ተመሰገን ኣምላኬ🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-26 20:32:49
1
user7111094039425
user7111094039425 :
abeit selam megegna efoyy👌👌🙏🙏🙏🙏
2026-09-27 09:18:14
1
shibermesay
Shiberየድግልልጅ :
መቼም የማልጠግበውዝማሪ🙏🙏
2026-09-27 11:30:26
0
epha5844
epha ትዝተኛው :
ማርያምን ሀጺያተኛ ብሆንም እንኳን ክርስቲያን አድርገህ ፈጠርከኝ አምላኬ
2026-09-27 09:22:44
3
user2275812599733
sewnet mahabie :
ደስ ሲል እንኩዋን ክርስቲያን ሆንኩኝ ተመስገን
2026-09-27 02:16:02
1
user26143419529715
እኔ አውቀው የለም ወይ ማንነቴን :
እግዚአብሔር ይመስገነን
2026-09-26 20:30:46
1
hune660
የጃማው@ :
ማርያ ግን ማርያምን ለምኖ እደኒ ሁሌ የሚፈልገውን የሚሰጥ አለ እኔ ውነት ውነት እላችሗለሁ ሁሌም የምለምናትን ታደርግልኛለች እግዚአብሔርን ነው የምላችሁ አዳደየ ለመለመን እራሱ እፈራለሁ🙏🙏🙏 እኔ እሷን ሳስብ በጣም እደሰታለሁ አይምሮየ ሁሉ ይስቃል መንግስተ ሰመያት እዳለሁ ይሰማኛል አምላኬ ሆይ እናትህን ስለሰጠኸን እናመሰግንኸለን እባካችሁ ለማርያም ፍቅር ይኑራችሁ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ማርያም ሁሌ እጠራሻለሁ
2026-10-21 19:09:38
1
user228070156924
user228070156924 :
ደንበጫ ፅ/አ ቅዱስ ሚካኤል 2019በሰላም ያድርሰን
2026-09-27 08:54:31
1
zhair.styles
"z"hair styles👱💋 :
ግን እኮ እኛ ወጣቶች በመንፈስ ደክመናል ፅናት እምነት ንፅህና የለንም ማርያምን ኡፍፍፍፍ እመ አምላክ ደግፊን💔💔💔
2026-09-27 20:19:39
1
hfddfyyt
🅜🅞🅖🅔🅢 የባህል አልባሳት :
ምናለ ግን ሀገር ሰላም ሁኖ እንደዚህ አይነት ድምፆ ሁልጊዜ ብንሰማ 🙏🙏🙏🙏
2026-09-29 19:34:37
1
abayneshe0
liyu የemu ብቻ💋💋💋💋💋💋💋 :
ድምፃቸው ናፍቆኝ ነበር ክብሩ ይስፋ ለመድሀኒአለም በስልኬ ሰመዋቸው ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-26 21:06:11
1
To see more videos from user @http.www.tiktok0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About