@amanhexxx: ….. #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryou #habeshatiktok #fyp #ethiopian_tik_tok

Amanuel
Amanuel
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 September 2026 16:55:08 GMT
299919
41655
995
9235

Music

Download

Comments

27helenita
helenbelay :
አሁን መምህር ተማሪን መቅጣት ትቶል ምክንያቱም ወላጆች እየከሰሱን ነው
2026-09-26 17:57:08
2590
user871548931
ME IS ME :
ወንድሜ ዘንድሮ እኮ ከተማሪው ይልቅ ወላጅ ነው ባለጌው መረኑ
2026-09-26 19:46:19
1147
aduzion
Your CRITIC :
ወላጅ አምጡ ቀረ?😭
2026-09-26 18:33:36
1679
skyblueee_7
Astrid :
the teacher is very unprofessional but aside from that a genuine question, why does her hair colour matter?
2026-09-26 17:50:04
584
hayeeeee59
ኖቫ🌺 :
እኔኮ ትልቅ መስቀል አረግሽ ብሎ አንቆ ሊገለኝ ነበር አሁን ቢሆን የሀይማኖት ጦርነት ነበር ማስነሳው😂😂
2026-09-26 19:04:15
406
blackisgreat08
ከሰው ሀገር ቡልጋ :
አንድ ክንድ አርጩሜ ለራሳችሁ ቆርጣችሁ አምጡ ተብለን የተገረፍን የት ናችሁ
2026-09-27 06:20:18
200
kingofsouthpaw8
sam Q southpaw :
እንደ አህያ ዱላ ትዎዳላችሁ
2026-09-27 05:32:12
91
graceamen16
G :
our time eko 🤌🏿🤌🏿🤌🏿we wear desplied much enough besemame
2026-09-27 19:32:53
0
rehi2212
Reem 🍉 :
ለኛማ ሁሉም ይበረታል😭
2026-09-26 19:24:43
533
niftalem.t
Niftalem T. :
ቲክቶክ ፎሎ ተደራርገው ነው 🤔🤔
2026-09-26 19:06:02
56
fetiya315
Fetiya :
የእኛ ግፍ ነው መሰለኝ አሁን ተማሪ ሳይህን መምህሩ ነው የሚፈራው
2026-09-26 19:45:42
97
dagifightclub
Dagmawi Demelash 🥊🥷 :
relationship new mimeslew 😂
2026-09-26 18:20:56
214
nazu2399
nazu :
yesu kefa😂😂
2026-09-26 21:30:16
1
kebi1877
kebi🍒 :
insane ngl😂😂
2026-09-27 07:26:21
0
moke.big8
Moke Big :
አድርሱላት part i cant😁😂
2026-09-26 19:47:42
77
amin_jemal_10
A ሚ ን 🐐 :
video ሰራባት 😂😂😂ይመቸው
2026-09-26 20:10:56
32
fatimatahu
Feti🦋 :
Welahi ene ahunm ye dro memrochen sayachew gonbes bye nw malfew eferachewalew akebrachewalew
2026-09-27 14:19:57
2
tehome11
አቡንደጅ የእናቱ ልጅ :
"ነይ የኔ እናት ብለህ መላጨት "
2026-09-27 06:22:18
33
next21442
邁克爾,我的父親 :
የኛ ጊዜ ክፍል ውስጥ ማስቲካ ማኘክ ማስቲካውን አስተፍቶ ፀጉር ላይ የሚለጥፍ አስተማሪ ነበረን
2026-09-27 05:36:52
86
jemalahmed126
Jemal @ahmed :
የምር ገራሚ እኮ ነው! እኛ (90's) መምህሮቻችን መፍራት ብቻም ሳይሆን እናከብራቸዋለንም! ያ ጠቀመን እንጂ አልጎዳንም!
2026-09-27 07:22:42
27
yabuti61
yabuti61 :
እኛ እኮ የግድያ ሙከራ ነበር እሚደርስብን ጭራሽ tiktok😂
2026-09-26 19:46:24
5
iamzerubabel
Zzz :
በጣጣጣም ትጫወታለህ የኔን ልጅ ልብ ያለው ይንካ ምልህ
2026-09-27 06:46:03
5
girma09
Girma :
እኛ እራሳችን የምንገረፍበትን ዱላ ይዛቹኑ ተብለን ነበር ደጉ ጊዜ
2026-09-27 00:24:19
5
yeti_1919
yeti :
ጠቀመን እንጂ አልጎዱንም
2026-09-26 19:20:05
13
eyosiyassamuel1
yordi :
ደሞ እንኳን እንዲ ልንሳፈጥ አረፈዳችሁ ተብሎ የተቀጠቀጥነውስ እጃችን እስኪያብጥ 😭😭😭😭
2026-09-26 17:48:31
66
To see more videos from user @amanhexxx, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About