@mestilibra: ልደቱ በህግ መጠየቅ አለበት። #mestilibra #BaniIsrael🇪🇹 #ChildrenofIsrael🇪🇹 #ቤተእስራኤልነኝ

Mesti libra⚖️
Mesti libra⚖️
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 September 2026 17:01:59 GMT
23282
1907
136
276

Music

Download

Comments

zeyedegirma
Dr.zedo :
he is 100%correct he is the best politician
2026-09-26 18:15:44
0
emu7931
p :
tenesh misunderstanding yale yemeslegnal
2026-09-26 18:04:53
0
yemane552
Eng.Yemane.Melkamu.Geda :
i support you mesti,our people may not be as civilized as the rest of the world, but they are not like what lidetu described. shame on him!!!
2026-09-26 19:09:24
0
gezahegnteresa1
Awnta Bersisa :
ያጣ ለማኝ ቸሳድቦ ይሄዳል perfect
2026-09-26 17:18:57
48
lij.mek
King Man :
ምንም ስህተት የለበትም ያለብንን ነው የነገረን ይህ ሁሉ ጦርነት የሚካሄደው ጎራ ለይቶ የሚጨፋጨፈው በሃሳብ መግባባት ስላልቻልን አይደል የቀነጨርን ነን
2026-09-26 17:29:38
28
addisababahomesmarket
Addis Ababa Homes Market :
Thank you !
2026-09-26 18:00:09
3
joras420
joras :
yap he is right?
2026-09-26 17:36:04
0
asnakemekonnen55
Asnake Mekonnen55 :
መጀመሪያ በትክክል የሰማሽ አይመስለኝም?ልደቱ በየቀኑ የሚዋሽ ያለዉ ህዝቡን ሳይሆን መንግስትን ነው ሌላው ያልነቃ ህዝብ ያለው እየተረገጠ ችሎ ይቀመጣልጂ አይቃወምም ለማለት ነው ይሄ ደሞ 100%ትክክል ነው። እንደዚ መንግስትኮ ህዝብን የናቀ የጨቆነ አኔ አላየሁም እ ና ሳ
2026-09-26 18:10:25
10
meowversem
Meo :
እውነቱን ነው ልክ ነው
2026-09-26 18:08:58
8
bukhari9867
Bukhari© 🔥 :
ብዙ የማይመቹኝ ሀሳቦች አሉት ስለ ህዝቡ ግን ልክ ነው
2026-09-26 17:39:16
16
dagne6241
Dagne :
Yes Yesssssss
2026-09-26 19:33:33
0
.arthistory
Resmi Rachamim :
በደንብ ስሚው እንደሱ አላለም።
2026-09-26 17:42:21
14
habiby440
ደሀብ :
እኔ ፖለቲከኞች አይመቹኚም ምክንያቱም ለስልጣናቸውእና ለጥቅማቸው ንፁሀኑን በጦርነት ያስፈጁታል ወጣቱ አልነቃም ገና
2026-09-26 17:36:28
11
fevengebretsadkan1
Feven G :
በደንብ ስሚው የኔ እህት ተሳስተሽ አታሳስቺ።
2026-09-26 19:10:20
2
seidmohammed48
seid mohammed :
አቶ ልደቱ በትክክል ነው ህዝቡን የገለፁት
2026-09-26 18:09:41
2
delu6745
🅓@🅢🅗🅔🅦🅐 :
ምንም ስህተት የለበትም አልሰማሽው እንደሆነ እንጂ
2026-09-26 19:58:31
1
user262724770
chobe :
mestilibra እንዴት እንደተረዳሽው አልገባኝም ልደቱ ፣ህዝቡ እየተዋሸ እየተሰደበ ዝም ይላል አመዛዝኖ አይደግፍም ነው ያለው ። ምንም ብንባል ልክ ነው ቅንጅትም ሲሸውደው መጠየቅና ማመዘዘዘን ስላልቻለ ነው የተጨፈጨፈው አሁንም 20 አመት ሆነው እየተጨፈጨፈፈ፣፣፣፣
2026-09-26 18:06:01
1
nejmuk6
NejmuK :
ይምሬነዉ አቺ መሪ ብቶኚልን እደሀሳብ ነዉ✊✊✊✊
2026-09-26 17:37:02
1
user1944063179853
Hera :
ትክክል ነዉ
2026-09-26 17:11:59
2
bruk990
ዘ Barok Page :
እውነቱን ነው
2026-09-26 17:17:32
1
abdumusa756
abdumusa756 :
ትክክል ነዉ ቢበቃ ሶስት ሺ አመት እርስበርስ እየተላለቀ ይቀጥል ነበር የጦርነት የመገፋፋት የመገዳደል ካልሆነ ምን የሚበቃ ነገር አለዉ?
2026-09-26 17:39:55
1
nass_2017
Naşş :
በጣጣጣም ልክ ነው ምንም ነገር አልተሳሳተም
2026-09-26 20:10:12
0
hayatnasseromer
hayaty :
ምነው ጠቅላያችን በየቀኑ አደል ሚሰድበን
2026-09-26 20:10:43
0
haile.fikru
Haile MG :
ትክክል ነው እኮ ስድብ ሲያንሰን ነው መብታቹን አስከበሩ ነው ያለው
2026-09-26 20:13:58
0
samuel.g98
Samuel G :
እንዳንቺ ምርጥ ልጅ አይቺ አላውቅም በዚሁ
2026-09-26 20:08:40
0
To see more videos from user @mestilibra, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About