Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@simenpiter:
simon peter
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 September 2026 17:03:22 GMT
81210
11435
304
12367
Music
Download
No Watermark .mp4 (
7.74MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
7.74MB
)
Watermark .mp4 (
15.81MB
)
Music .mp3
Comments
Mele :
እኛ የት እንደምንሄድ እናዉቃለን በጌታ ነኝ።
2026-09-26 17:39:10
226
አቤ :
በእየሱስ ስም የልብ አይኖቻቸው ይብራላቸው
2026-09-26 17:14:25
172
Yared7095 :
እኛግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን
2026-09-26 17:36:54
70
user6906369932508 :
eyeays geta naw
2026-09-29 06:24:37
0
ERMY :
ዮሐንስ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤ ²⁶ ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽን? አላት። 💥💥💥⭐️⭐️⭐️🔥🔥🔥
2026-09-26 18:29:26
14
m :
ብንኖር ለእየሱስ ብንሞትም የምንሄደው እየሱስ ጋ እንደሆነ ጠንቅቀን እናውቃለን
2026-09-26 18:26:52
19
አማን ፋይሎ :
ኦርቶዶክስ ክርስትና ለትህትና እጂግ ትልቅ ቦታ አላት ለዚያም ነው ልክ በመጨረሻው ቀን ተርቤ አብላታቹህኛልና ሲላቸው መቸ አይተነህ አበላንህ እንዳሉ ፤ቅዱሳን ሁሌ ሰርተው የሰሩ የማይመሰላቸው ናቸው ራሳቸውን ሁሌ ዝቅ ያደርጋሉ እንጂ እኔ ክርስቲያን ነኝ ብለው ደፍረው የሚናገሩት ለምስክርነት ነው፤ በምግባር ደረጃ ሲጠየቁ ግን ክርስቲያን መባል የማይገባን ክርስቲያን ነን በማለት ራሳቸውን ልክ እንደ ቅዱስ ጴጥሮስና ጳውሎስ እኔ ሀጥያተኛ ነኝ የሚሉ ናቸው ፤ ተሰፋ የለንም እያሉ ሳይሆን ክርስትና ከፈሪሳውያን የሚበልጥ ጽድቅ የሚጠይቅ ደረጃ ነው እያሉን ነው🙏
2026-09-27 10:32:52
5
♊️ Gemini Queen 888 :
ታዲያ እርሶ ያላመኑበትን ሂወት ለምን ያስተምሩናል ? በቃ ይተዉን
2026-09-27 05:59:34
23
Babi :
እኔስ በጊዜ ወጥቻለሁ
2026-09-26 18:19:45
9
tewodrosyoyo :
ወንድሜ ይህ እውነት እኛቤትም እየተሰበክ ነዉ መዳናችን አላለቀም እየተባለ ነዉ
2026-09-26 17:37:22
5
ማራኪ_Cinema 10LM :
ስጀመር ኦርቶ እንደ ልቡ የሆነ ሀይማኖት ነው🤝
2026-09-26 18:34:19
22
milkiigaarii4 :
እውነት ነው ሰው ኢየሱስ ካላመነ የዘላለም ሕይወት የለውም!
2026-09-26 17:57:35
22
ዘማሪ ቢኒያም ወሰኑ :
በኢየሱስ ማመን ብቻ እኮ ነው የሚያስፈልገው ለመዳን አረ ንቁ
2026-09-27 18:08:10
7
♬𝗹𝗶 ♬𝗺𝗮𝗻 :
እኔ ሙስሊም ነኝ በርግጥ አባ የሚሉት ሰው የተሳሳተ አይመስለኝም።እኔ እንደሙስሊም እስልምና 100% ዋስትና ያለው ሃይማኖት እንደሆነ ጥርጥር የለኝም።ሙስሊም ሆኖ በዛው የሞተሞ ጀነት ለመግባቱም ጥርጥር የለውም።አምላካችንም በግልፅ ይናገራል።ነገር ግን ማንም ቢሆን ነገ በህይወቱ ምን እንደሚፈጠርበት አያውቅም።ከዚህ አንፃር ካየኸው ትክክል ናቸው።የምለው መጨረሻዬን አሳምርልኝ ብቻ ነው።this is the base.
2026-09-27 04:56:39
0
abrsh200 :
መግቢያ ኢየሱስ ነው
2026-09-26 18:08:20
7
dereje negn :
ኢየሱስ ጌታ ነው ስጋት የሌለበት ህይወት
2026-09-26 17:46:50
6
biniyam :
ሳዉ ዳጊሜኛ ካልተወለደ መንግሥት አያይም ጌታን ተቀበለ
2026-09-28 17:29:17
2
የኛ ቤት ራስ ኢየሱስ ነው ✝️ :
ጌታ ሆይ የልባችን አይን ይክፈትልን
2026-09-27 07:42:20
2
zinu🔥👑 :
♥️
2026-09-28 10:36:10
1
Lily :
besera yitsedekale belew yaletsedekut 🤔 geta yimesgen tsedkachin🙏
2026-09-26 18:45:13
0
trtor 2w :
Azim Nw Iko Geta Hoyii Amiro Hulu Yikefet
2026-09-26 17:08:30
1
nahom :
ምሳሌ መቼ ገብቶቹ ያውቃል [Laugh approved][Laugh approved][Laugh approved][Laugh approved]
2026-09-26 18:29:18
3
Matheew :
መግቢያው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው እርሱን አምልከው፡፡
2026-09-27 08:42:15
2
gechofgech :
6 ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። — ዮሐንስ 14:6
2026-09-26 18:10:02
3
King Viral444 :
መታደላቸው ግን ወላሂ እዴት ይህን መረዳት ያቅታል መስማት እና ማየት እየተቻለ 🤔
2026-09-26 23:01:58
2
To see more videos from user @simenpiter, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Goat the iron condemn buyer part10 😄 #fypシ #trending #viral #funny #tiktok
Babelin Olympiakosu sahadan sildiği maç#beşiktaş#Olympiakos#babel#edit#kesfetteyiz
: Querer ir al gym es fácil… lo difícil es tener el equipo, la motivación y, sobre todo, ¡las ganas! 😂🤣 A veces el mejor entrenamiento es descansar y mañana empezar.
tumhen tang krne ka👉🏻🥹 #foryoupage #urdupoetry #lryics #funnyvideos😂
#GenshinImpact #genshin #shenhe #ganyu
#hiphop #rap #comicbooks #biggie
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy