@yony6205: ❤️ትመጫለሽ ብዬ❤️ ንጋትን ሊያበስሩ ወፎች ሲዘምሩ ጣእመ ዜማቸው ድምፃችው ማማሩ በዚ አዲስ ንጋት መንገድ ላይ ቁጭ ብዬ ባይኔ ስፈልግሽ ትመጫለሽ ብዬ አንቺ ግን የለሽም በጎዳናው ዛሬ የውሀ ሽታ ሆነሽ ቀረሽብኝ ፍቅሬ ሰፈርሽ ብመጣ ጎዳናውን ጥዬ ከቤትሽ ስቶጪ ድንገት ባይሽ ብዬ የቤታቹህ አጥር ሰማይ የደረሰውትመጫለሽ ብዬ ንጋትን ሊያበስሩ ወፎች ሲዘምሩ ጣእመ ዜማቸው ድምፃችው ማማሩ በዚ አዲስ ንጋት መንገድ ላይ ቁጭ ብዬ ባይኔ ስፈልግሽ ትመጫለሽ ብዬ አንቺ ግን የለሽም በጎዳናው ዛሬ የውሀ ሽታ ሆነሽ ቀረሽብኝ ፍቅሬ ሰፈርሽ ብመጣ ጎዳናውን ጥዬ ከቤትሽ ስቶጪ ድንገት ባይሽ ብዬ የቤታቹህ አጥር ሰማይ የደረሰው አንቺን በመደበቅ አያሳይም ለሰው ተራዋን ጨርሳ ስትሸኝ ንጋት ጭለማን ያዘለው መጣ ያፅልመት ንፋስ እና ብረዱን ችዬው አሳልፌ ካውሪ እራትነት በሱ ስም ተርፌ ከደጅሽ አድሬ በረዶ መስዬ ጠብቄሽ ነበረ ትመጫለሽ ብዬ አንቺን በመደበቅ አያሳይም ለሰው ተራዋን ጨርሳ ስትሸኝ ንጋት ጭለማን ያዘለው መጣ ያፅልመት ንፋስ እና ብረዱን ችዬው አሳልፌ ካውሪ እራትነት በሱ ስም ተርፌ ከደጅሽ አድሬ በረዶ መስዬ ጠብቄሽ ነበረ ትመጫለሽ ብዬ follow አድርጉኝ
💔የተሰበረ ልብ💔yony 💚 💛 ♥️
Region: ET
Saturday 26 September 2026 18:06:19 GMT
Music
Download
Comments
Ada.. :
tleyaleh bro[Pray][Pray][Pray]
2026-09-26 19:40:43
0
kedest :
እስኪ ከፍቅር ይልቅ ጊዝያው ስሜቱን አስቀድሞ ትቶ ለሃደ ወንድ የምሆን ግጥም በልልኝ part 5
2026-09-26 18:50:18
1
ሁሉም ለበጎ ነው🙏 :
እባክህ የሴትን ልብ ለሚሰብሩ ወንዶች 🙏part 5???
2026-09-26 22:14:27
4
anbes21 :
be sound adirgew
2026-09-28 11:00:51
0
𝓵𝓲𝓳 𝓱𝓪𝓼𝓮𝓷 :
ዛሬ ፎሎ ሳላደርግህ አላልፍም👌👌👌
2026-09-30 16:09:07
0
ሱራፌል 🇪🇹Ⓐ➞🇮🇱‰ :
ለምርጥ እየህትስ እንደ ሻማ ለቀለጠሽው my bro
2026-09-28 15:43:12
1
erk :
ትመጫለሽ ብዬ ሌላ እንዳላመጣ
ቁርጥርጥ ያለ ጸብ ገና አሁን መጣ
2026-09-27 06:20:20
1
Alex44@@ :
በናትህ የዘፋኟን ስም
2026-09-28 09:55:30
0
Haymi :
bante miknyat anibabi honku😄
2026-09-28 18:35:01
0
Derese :
ዉይይይይይይይ ስሜቱ
2026-09-26 18:16:04
0
keteamw 👈👈💪💪 :
አስኪ ለወታደሮች የሆነ ነገር በልልን እኛ ስንጠብቃቸዉ እነሱ ልባቸዉ ሊላ ቦታ ለሜሆነዉ
2026-09-27 21:51:46
1
Mikiyas :
2026-09-27 16:58:15
0
haylush :
kalat yelegnm yante gtmoch yleyalu
2026-09-29 04:30:19
0
የአባቱ ልጅ :
በማሪያም ስለምንህ ስለሀገሬ እማማ ኢ/ያ ስለደጉ ዘመን አንድ ግጠምልኝ
2026-09-29 19:00:04
0
Hani BajeR :
2026-09-27 22:37:47
0
ካሊዶ :
2026-09-27 20:27:48
0
Mulatee :
አራ,ላኔና,ላጎደኛዬ
2026-09-27 10:38:37
0
MAKE VALUE FOR YOUR SELF!! :
ኡፍፍፍፍፍፍ.....🥰 ትለያለህ እኮ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-28 13:09:45
0
𝑇𝑒𝑘𝑖𝑙𝑢 𝑆𝑜𝑓𝑜𝑛𝑖𝑎𝑠 :
የዘፋኟን ስም እና ርዕስ
2026-09-27 09:39:56
1
ፍቅር ይበልጣል :
ፍቅረ ግን በሁሉም መሆኑ ያጽናናኛል😏😏😏😏
2026-09-27 10:06:31
0
𝑇𝑒𝑘𝑖𝑙𝑢 𝑆𝑜𝑓𝑜𝑛𝑖𝑎𝑠 :
2026-09-27 09:40:16
0
Alemu :
Please የሙዚቃውን ርዕስ 🥺🥺🥺🥺
2026-09-30 20:07:58
0
የ ማርያም :
😭😭😭እውነት ለእናቴ ነዉ በሂዎት ለሉ ግን ለ ሞቱት 😭😭😭ግን ለምን
2026-09-27 10:35:28
0
Dave :
ለዚ ምርጥ ግጥም follow ማረግ ሲያንስ ነው✌️
2026-09-29 08:37:32
0
👉life ይቀጥላል💞 :
2026-09-26 18:23:27
0
To see more videos from user @yony6205, please go to the Tikwm
homepage.