@biruk200k:

biruk 78 🇯🇲🇦🇪
biruk 78 🇯🇲🇦🇪
Open In TikTok:
Region: AE
Saturday 26 September 2026 18:15:45 GMT
38727
7890
1096
1836

Music

Download

Comments

hhasu328
Dear MOM :
Abshir bro
2026-10-16 18:06:00
0
bezawtalem379
ኑሪ ❤በልቤ💔 :
Awon wandme gid new andad yetebareku alu mekinachewun wuci miyasatbut 🙏🙏
2026-10-16 21:54:06
0
mygooder1
እንደነት ንሰሯ 🦅🦅🍋🍋🍋 :
አወ ወድሜ ግፍ የሚደርሰብን ብዙ ነዉ
2026-09-26 18:55:44
13
.99921493
Rahmi :
ወላሂ ያሣጥብኛል ለዛውም 2ት ነው የቤቱም ስራ አይቀረኝም እስኪ እህቴ በሉኝ ደስ ይበለኝ ከፍቶኛል ወላሂ🥰🥰
2026-09-26 21:23:15
11
wwtiktokcom190
Liya🦅 :
እኔም ሁለት መኪና አጥባለሁ 3 ቤት ነው የምሰራው 🥺ብቻ ያልፋል 😔
2026-09-26 18:46:05
25
sigma27535
My Di &@777💪💪👈 :
አዎ እኮ እኔ 3ማኪና ንው ምያጥቦ 🥹🥹🥹
2026-09-27 10:33:33
1
helu16906
helu :
ሚጥብ አለ ግን የኔወችም እዳጥብ ይፈልጋሉ እኔ አለጥብም አልኮቸው ዝም አልኮቸው ውሉ ከዚህ መቸ ይሰራል ለምግብ ስራ መጠን ሁሉንም ስራ ነው ምሰራ ቢሮችም ከሽጡን በኋላ ዙረው አያዩንም ብቻ ፈጣሪ ሳደተኞችን ይጠብቀን😓😓
2026-09-27 12:39:26
7
hawihawi655
ፅናት :
ኦፎፎፎፎ ተወኝ እስቲ ሁለት ቤትነው የምታሰራኝ 😭😭😭😭ያለእረፍት
2026-09-28 16:14:50
1
kalkidanamene815
ቃል የ 19♥️ :
አረ ወንድሜ በ ማርያም እኔ construction ያሰሩኛል የ ቤቱን ስጨርስ ድንጋይ ያሸክሙኛል መኪና እኮ ቀላል ነው 🥺🥺🥺
2026-09-26 19:05:33
4
gorfoogabrielabaakoo2119
Tijii,🦋Shawaa💎T7⃣💒2⃣1⃣🌴🍋 :
ene 2 beti new miseraw. Yalfal hulum inshalaa
2026-09-27 11:59:26
1
user6197346301956
እርግቧ🐦🦋 :
ደብሮኛል እህቴ በሉኝ😥
2026-09-29 17:50:55
0
burte.aklilu
Burte Aklilu :
የመጀመርያ ስሆን ሁሉንም ያሰራሉ ግን ቋንቋ ሁሉንም ስራ ስትችል በፈለገችው መስራት ትችላለች ኮንትራቱ ስያልቅ በመብቶ ትሰራለች
2026-09-28 13:14:54
1
user3025422628742
ናፍቀሽኛል👈👈 :
የግቢ ዘበኛ የሌላቸው ግቢም መኪናም ሁሉን🥰🥰🥰ኢላሂ ብርታቱን ይወፍቀን ያረብ 🙏🙏
2026-09-27 12:25:05
1
a1679735
lij➡a.f.u🎭28ቷ🇺🇸 :
የቤት ስራ ብቻ🥺
2026-09-26 22:52:57
5
user1410961141399
ይለይብኛል ሚካኤል!!! :
🥰🥰🥰Bewuluma bihone erefet enkuan bnbren
2026-09-28 13:39:40
1
misscaram72
R ነኝ የእናት ተናፋቂ💕 💕 😘😘🫶 🫶 :
እኔም አጥባለሁ እኔም ልክ እንደዛ ነው ሁሉም ያልፋል ለበጎ ነው🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️
2026-10-06 11:17:21
1
h520562
ቁጥብሁኒ ዉድ ትሆኒያልሽ :
እኔም አጠብልሁ ግን አልሀምዱሊላህ
2026-09-27 04:31:40
1
4f621
fikre 21🙏 :
የምን ውል ነዉ bro ውሉ እዛው ኢትዮጵያ ነዉ የሚቀረው እዚህ ስመጣ የማሰራው ስራ የለም
2026-09-27 03:57:54
1
abineta96
ሚካኤል አባቴ ቅደም በፊቴ12❤ :
አይይይይይይ ወድሜ አድርጉ ከተባልነ የት እደርሳለን👌👌
2026-09-28 23:55:52
1
0.015166
ምንም ብታምሪ ዱኒያ ነሽ :
ወላሂ እስካሁን መኪና አጥቤ አላቅም
2026-09-27 16:05:16
0
weynitutakel
W ነኝ እናቷን ናፋቂ ስደተኛ😍 :
ያሳዝናል የኛውስ እፉፉፉ😥
2026-09-26 22:58:16
1
user2506736194354
kidy :
ere ene ke 2 belay bezalay betu gibiw sefi bichayen negn kebad new bicha bira
2026-09-27 05:17:05
1
biruk2147
biruk :
ynh,wndhm
2026-09-26 20:24:42
1
alammasfin
Alam Masfin :
awo enem axbalaw😭
2026-09-26 19:20:39
1
hababi.hababish
ስለሁሉምነገርእግዚአብሔር ይመስገን :
ወሎናትገባሩ አይገናኝም እኔም አጥባለሁ በሳምንአንድጊዜ እሁድ
2026-09-26 21:46:09
1
To see more videos from user @biruk200k, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About