Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@liduorange: #@WAQE
Lidiya 1121
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 September 2026 19:49:33 GMT
292696
11105
862
2182
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.15MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.15MB
)
Watermark .mp4 (
5.27MB
)
Music .mp3
Comments
Simon ✨ :
ኧረ አፃፃፍ😭….እውነትም ተባረሻል
2026-09-26 22:26:45
2686
★我爱你★ :
ተማሪ እና መምህር በtiktok መልስ መሰጣጠት ጀመሩ 😅🤣
2026-09-26 20:43:32
1572
adane1738 :
ግራ ቀኙን አድምጠናል ተባረርሻል አንቺ✌️😁
2026-09-27 01:23:13
1461
Beti :
ማፈሩ ከኛ ነዉ😳😳😳
2026-09-26 19:56:03
857
ማርኬዛ የናዝሬቷ@21 :
መብቱ ማባረር ሲጀመር እኛ ስንማር እኮ እንኳን ለአስተማሪ መልስ ልንሰጥ ክብር አሰጣጥ እንለያለን እስቲ የታላቹ የ90ተማሪዎች ክብር ለኛ
2026-09-26 22:17:37
831
Betty Jo 🥰🦋 :
ለንግግህ ምንድነው ወገን
2026-09-26 20:20:32
437
𝕸𝖚𝖑𝖊 𓆩✥𓆪 𝓑𝓻𝓪𝓿𝓸 :
በርበሬ የማጠን መልካም ባህላችን የጠፋ ቀን ነዉ ነገሩ የተበላሸዉ🤨🤔
2026-09-26 21:43:51
535
Seli-eyu :
ትምህርት ቤት የእውቀት ማዕከል ብቻ ሳይሆን፤ ህግ፣ ስርዓት፣ ስነ-ምግባር እና ኃላፊነት የሚቀሰምበት ዋናው የህይወት መድረክ ነው። ህግና ስርዓትን ማክበር ከራሳችን፣ ከቤተሰባችን እና ከትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ይጀምራል። አንድ ተማሪ ትምህርት ቤት የተቀመጡ ጥቃቅን የሚመስሉ ደንቦችን ማክበር ሲያቅተው ወይም ሲንቅ፣ ነገ ትልቅ ማህበራዊ እና ሀገራዊ ህጎችን የመጣስ ልምድ እያዳበረ ነው የሚያድገው። ሀገር ጠንካራ ሆና የምትቆመውና የምታድገው ዜጎቿ በየተሰማሩበት ቦታ ሁሉ ህግ እና ስርዓትን ማክበር ባህል ሲያደርጉት ብቻ ነው። በትምህርት ቤት ደረጃ ስርዓትና ደንብን ማክበር አለመቻል በረጅም ጊዜ ውስጥ በማህበረሰብ እና በሀገር ደረጃ የሚያስከትለውን ጉዳት ከፍተኛ ነው
2026-09-26 20:41:38
277
fikir :
መምህር ይከበራል በኛ ዘመን አሁን ቀረ እንዴ 🤔
2026-09-26 20:36:37
341
Eleni :
አዝናለሁ እንደዚህ አይነት ትውልድ ስላፈራን
2026-09-26 23:19:18
206
ፍቅር ብቻ :
ወንደሰን ልጅ አሳደኩ እንዳይሉ
2026-09-26 22:57:36
296
hayfu :
በፀጉርሽ ቀለም ብቻ ሳይሆን በስነምግባርሽ ጭምር ነው የተባረርሽው
2026-09-27 03:23:45
188
@Hayuti ኮማቿ😜😑 :
በመሀል አንገባም የተባባልነው እንዳይረሳ ወገን 🙌🙂
2026-09-26 20:26:31
567
Tiguka1420 :
ምን ስም አለሽ አንቺ
2026-09-26 19:58:13
161
Nuhamin :
እኔ እኮ እንኳን ትምህርት ቤት ይቅርና ሰፈር እራሱ አስተማሪዎቼን ሳይ እንዴት እንደምደበቅ
2026-09-27 03:57:37
134
nimona :
ከሐገር ነበር ማባረር
2026-09-27 00:27:54
52
redu "belay" :
ደንቆሮ ነሽ ጀዝባ
2026-09-27 05:25:18
27
🅼︎🅴︎🅻︎🅰︎🆃︎〰️〰️♎ :
ማክበሩ ከኛ ነው ማማ
2026-09-26 22:43:07
20
እግዚአብሄር ይመስገን :
atechemaleki
2026-09-26 21:24:47
20
ሄና ግንፍል ሺህ80 :
ተባረሻል በቃ 😁😁😁😁😁
2026-09-26 20:52:46
8
mamela :
ተረጋጊጂ በቃ ተባረሻል ተባረሻል ቻው አይዞሽ ያለሽ ማነው?
2026-09-26 20:29:26
37
eyafset :
ዙሮ ዙሮ ተባረሻል
2026-09-26 22:40:22
8
🐾✞ሙን🌺🐿️ :
Temari ena astemari ww3 lijemer new mesel😭😂
2026-09-26 19:58:34
89
selome sime :
የግል ፀባቹን በዉስጥ አዉሩ ምነዉ
2026-09-26 20:25:35
37
hamza🔫 :
she is right ehe mebeteshe naw🙏
2026-09-26 20:14:07
147
To see more videos from user @liduorange, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
JAJAJAJJAJJJJAJA 😂😂 que divertido eh #fypシ゚ #Viral #parati
大好きな場所で、ゆっくり時が流れる。 #宮城 #気仙沼
bossy #viral #fyp @👅👅 @olaolson_ @gretta @N@talka_w@ch @𑣲n
The juxtaposition of what we want and what we need. 10/10/2026 No.22
Ohoho #blackops #zombies #fyp #callofduty #richtofen
Good morning from Albury! So grateful for this opportunity to attend @targaclassicaaus and I wanna give a HUGE shoutout to @wipertech who have sponsored the event + brought me down to experience this all first hand. Can’t wait to share more from the weekend with y’all! 🚘💨 #targa #rally #wipertech #targaclassica
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy