@jofin444.0: #creatorsearchinsights #meaningfulvideos ሀገርሰላም«ኪዳነምህረት በእለተ ቀኗ የመጀመርያ ወንድ ልጄን አደለችኝ!» በቅርቡ በአዲስ አበባ ከተማ በተካሄደው የኢትዮ ፋይት ናይት (Ethio Fight Night) የኤምኤምኤ (MMA) የውድድር ምሽት ከቢኒያም ሽብሬ ጋር ባደረገው ብርቱ ፍልሚያ አስደናቂ የስፖርተኝነት ጨዋነትና ጥንካሬውን አሳይቶ የበርካታ ኢትዮጵያውያንን ልብ ማሸነፍ የቻለው ታዋቂው ተወዳዳሪ ሀገርሰላም አርባ፣ በቤተሰቡ ሌላ ትልቅ ደስታ ተጨምሮለታል። ሀገርሰላም ባለቤቱ በሰላም ተገላግላ ሦስተኛ ልጃቸውንና የመጀመሪያ ወንድ ልጃቸውን ወደ ዓለም መቀላቀሉን ገልጿል። ሀገርሰላም የተሰማውን አዲስ ደስታና የምስጋና ስሜት ለደጋፊዎቹ እና ለኢትዮጵያውያን ሲያካፍል እንዲህ ብሏል፦ «በረከቴ ቀጥሏል! ከበርካታ ኢትዮጵያውያን ፍቅርን፣ አክብሮትን እና አድናቆትን ባገኘሁበት ማግስት ሌላ ተጨማሪ በረከት ወደ ቤቴ ገብቷል። የምወዳት ባለቤቴ ጤነኛ የሆነ ወንድ ልጅ በሰላም ተገላግላለች። የኔ ደስታ የሚያስደስታችሁ ሁሉ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል፤ ደስ ይበላችሁ! እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ሁሌም እንደምናገረው የህይወቴ መሪ፣ የአይኔ ብርሃን የሆነችው የእንጦጦዋ ኪዳነምህረት በእለተ ቀኗ የመጀመሪያ ወንድ ልጅ አደለችኝ። ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን!» እኛም ለተዋጊው ሀገርሰላም አርባና ለቤተሰቡ እንኳን ማረካችሁ፤ አዲሱን ጨቅላ የጤና፣ የደስታና የበረከት ያድርግላችሁ እንላለን! 🙏🙏🙏
Jo(ጆ)🤔🙏
Region: ET
Saturday 26 September 2026 20:33:54 GMT
Music
Download
Comments
Kasa Mulatu :
እንኳን ደስ አለ ውንድሜ
2026-09-27 13:33:12
2
mom :
እኳን ደሳለህ ጀግናነህ
2026-09-27 08:43:13
1
Mekdi Haliu :
እንኳን ደስ አለ ብራዘር
2026-09-27 10:39:31
1
Almaz Hayile :
2026-09-27 10:10:12
1
k/T/A የነገን ማን ያውቃል :
አቤት እምነት ደስ ሲል የእንጦጦዋ ኪዳነምህርት
2026-09-27 07:13:13
4
መዲ የማርያም 21❤ :
እእእእእእእእልልልልልልልልልልልልል እኳን ሰላም ተገላገለች[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-27 09:48:55
1
Musie Sahlemariamtesfaye :
አቦ ደስስ
2026-09-27 12:20:25
2
betiy :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-27 09:53:55
1
Aster :
ኪዳነምህረትእናቴ
2026-09-27 10:21:34
1
tambo :
2026-09-27 18:49:11
1
kahsay@11 :
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
2026-09-27 09:25:31
1
adimasu :
እንኳን ደስ አለወንድሜ💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-27 21:17:30
1
Shewaye Girmay :
ጀግና ሀገረሰላም
2026-09-27 07:03:36
2
ቴወድሮስ :
ወንድም እንኳን ደስ አለህ
2026-09-27 09:37:43
1
Elsa tafra Sahlu :
እ
2026-09-29 12:00:51
0
@kalabe 24 :
አሚን
2026-09-27 14:46:38
0
የኔነሽ :
እንኳን በሰላም ተገላገልሽ እንኳን ደስ አላችሁ እልልልልልልልልልል
2026-09-27 17:29:25
1
ashu and tady :
👍👍👍👍👍👍👍
2026-09-27 16:27:47
0
Alem :
እእእእእእእእእእእልልልል
2026-09-27 13:49:24
1
adang gamo grease is king :
igzabiher yimesgen🙏
2026-09-27 12:46:41
0
user27120840357667 :
እንኳን ደስ ያለክ
2026-09-29 19:00:51
0
TG :
እልልልልልልል
2026-09-27 13:50:26
1
marvel😍😍 :
እንኳን ደስ አለህ
2026-09-29 07:33:33
0
@masta🍫🍫 i :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-27 09:11:29
1
birtukan bunaro :
isy lilililili🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-27 09:41:56
1
To see more videos from user @jofin444.0, please go to the Tikwm
homepage.