@hagi_di: እንደ ሀገር ለሙዚቃ አፍቃሪዎች በሙሉ! እንደ ሀገር አልበም በሀገር ልጅ(በሀገረሰላም ሻፊ ) ታዘጋጅቶ በቅርብ ቀን ወደ እናተይደርሳል ። #drums #music #newalbum #ethiopia #🇪🇹🇪🇹🇪🇹

𝐇𝐀𝐆𝐈 𝐃𝐈
𝐇𝐀𝐆𝐈 𝐃𝐈
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 September 2026 22:20:06 GMT
3176
359
164
249

Music

Download

Comments

isaacmg07
yisak mulugeta :
Enda hager nw eytbeken yalnew 🔥🔥🔥🔥z man 💪💪💪
2026-09-29 10:53:00
1
abrish19833
Abrham (ኦብሬ) :
Good luck bro I’m proud of you
2026-09-27 15:42:08
1
binidagnachew
Bini :
ሀጊቲ በጣም ምርጥ አልበም እንደሚሆን ጥርጥር የለኝም እስኪወጣ በጉጉት እየጠበቅን ነው ያለውንም challenge እያየነው ነው ፍሬውን ለማየት ያብቃን👍👍👍👍
2026-09-27 19:50:49
2
birukandersum
Biruk Andersum :
I’m proud of you my brother 👏
2026-09-27 04:45:45
1
fasilalemeworkgmail.co
FASIL singer :
አጊ እኔ በቅርበት ስላለው ለዚህ ስራ ምን ያህል አህምሮክን ገንዘብክን ጉልበትክን እንደጨረስክ ምን ያህል ትህግስት እንዳስፈለገክ ምን ያህል አስቸጋሪ ሁኔታዎችን እንደተጋፈጥክ አውቃለው ከሁሉ የሚደንቀኝ በዚህ ሁሉ ውጣ ውረድ ውስጥ ሆነክ የመረጋጋት የማሰላሰል እና የትኩረት አቅምክን ሳላደንቅ አላልፍም ወንድሜ መልካም እድል ድንቅ ስራ ነው በኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ መሳሪያ በተለይም የባህል ከበሮን አቅም አጉልተክ ለማሳየት የሄድክበት እርቀት አስደናቂ ነው የምር ትችላለክ ካንተ ብዙ ሰው ብዙ መማር ይችላል እመብርሃን ትርዳክ ወንድሜ አብረንክ ነን ሁሌም ከጎንክ ሻሎም[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-27 08:32:30
4
gungunband12
🅶🆄🅽🅶🆄🅽 Traditional Band :
Good luck 👏👏👏
2026-09-26 23:42:39
1
henok.musician
HENOK MAMALEM OFFICIAL :
አንተ ብርቱ ሰው
2026-09-27 04:55:39
1
abadir_12
abadir_12 :
ሀጊ የኔ ጀግና የሚገርም ስራ ይዘህ እየመጣህ እንደሆነ በቅርበት አውቃለው በርታ መልካሙን ሁሉ እንዲገጥምህ ምኞቴ ነው🥰🥰🥰😍😍
2026-09-27 07:56:30
2
userfitsumtilahun
Fitsum :
You did it 💪💪💪የኔ ብርቱ ጥንካሬህና ያሰብከውን ለማሳካት ያለህ ትዕግስት ሁሌም ያስደንቀኛል በርታልኝ ድካምህ ያማረ ፍሬ እንደሚያፈራ አምናለው 😘😘😘
2026-09-27 10:54:25
1
behailuzeray11
ሴmaዊ studio (baya) :
hagiye ante tichilaleh arif neger endemitaseman aliteraterim👌👌👌👌👌👌👌👌👌
2026-09-27 16:18:05
1
samiaddis19
sami addis official 🎶music :
ሀጊዬ ጀግና እኮ ነህ መልካሙኑ ሁሉ ይግጠምህ ወንድሜ [Fire][Fire][Fire][Fire]
2026-09-27 05:18:48
1
mustefajijiga
mustefajijiga :
ኡጋዝ💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰
2026-09-27 06:52:21
1
birhanu8
Bere Ye Melsech Lij :
brother Entbkal !
2026-09-27 05:00:24
2
eyobel11
𝙚𝙮𝙤𝙗𝙚𝙡 𝙩𝙨𝙚𝙜𝙖𝙮𝙚 🌤 :
hagi jegnaw 🔥
2026-09-27 05:53:44
1
21multimidea
ጓንጉል💚💛❤️21 :
🫡🫡🫡
2026-09-26 22:33:57
1
yanuta62
ሰማይ :
keep it.up
2026-09-27 08:58:57
0
mickeywas
Mickey :
Yes i ✌️
2026-09-27 07:37:36
0
edu.love640
Edu love :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-28 05:33:53
0
fesumeashenfe
fesumeashenfe :
🥰🥰🥰🙏🙏👍👍ጀግናው
2026-09-27 08:34:10
0
yamlumolla
Yamlu Molla :
አሪፍ ፡ ነገር ፡ ልታሰማን ፡ መሆኑ ፡ ሳስብ ፡ በጣም ፡ ጉጉት ፡ አደረብኝ። ደስ ፡ ብሎኛል ፡ እንኳን ፡፡ ደስ ፡ አለህ። 👏🏾☕️
2026-09-27 13:46:05
0
shemunay
ሸሙናዬ ጥላሁን ጌታቸው :
ዋው ሀጊ በርታልኝ ወንድሜ በጣም ጓጉቻለሁ
2026-09-27 06:40:53
0
mar16mulina
Marshet Zewdu 🥋ሙሊና 💞 :
Oh, that’s such great news, Hagi 🎶🥰🥁 Good luck with your new album. I wish you all the best and much success! 🙏✨
2026-09-27 00:12:56
0
wendawendata
Wenda Wendata :
good luck brother
2026-09-26 22:30:50
1
1rofam
Sebli 1 family :
good luck hagi 🥰🥰🥰
2026-09-26 22:48:44
1
temu.lala.21
Temu🥁🎼🌴🌴 :
Hagi brother🔥👌
2026-09-26 23:35:37
1
To see more videos from user @hagi_di, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About