@kurach_vibes: ሀገረሰላም - እናቴን ሲሳደብ ቅስሜ ተሰበረ .... #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok #fighter #interview

ቁራጭ_vibes
ቁራጭ_vibes
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 September 2026 23:19:21 GMT
41137
1408
52
90

Music

Download

Comments

zedo1240
zedo የፊቼ ሰላሌው :
ለእኔ ሀገረ ሰላም ጀግና ነው[Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart]
2026-09-27 17:55:22
0
shewayegirmay
Shewaye Girmay :
አይዞህ አንተ አልተሸነፍክም ጀግና ነህ ወድቀህ ነው እንጂ ተሸንፈህ አይደለም ሁሌም ጀግና ነህ
2026-09-27 06:38:35
6
temesgengoi
Temesgen :
አይዞን ወንድም ሁሉም የጁን ያገኛል
2026-09-27 07:15:13
1
wesihun33
ራያ ራዩማ :
ልክ ነህ የኔ አባት አይዞህ ትንሽ ስነስርዓት የለለው ሰው አለው ወንድማለም
2026-09-27 08:27:03
3
mengesha.haile
mengesha haile :
አይዞህ አገረሰላም አንተ መልካም ሰው ነህእ/ግዚያብሃር ሁሌም ከንተ ጋር ነው በርታ ወንድማችን
2026-09-27 06:03:08
2
iyi2494
mame :
ትክክል100%
2026-09-27 07:20:17
2
user3083720141399
Nigusse kifile :
አይዞህ አንተ ትልቅ ሰው!
2026-09-27 07:29:38
1
kidutulu
kidutulu :
ጀግና ነህ😍😍😍
2026-09-27 04:44:15
2
user3382852203055
12 abate :
ማነው የተሳደበው ?
2026-09-27 05:18:29
1
zelalem.zoo
B.L :
በህግ ይጠየቅ
2026-09-27 10:12:43
1
wubet.tewabe
Wubet Tewabe :
ሀገረ ሠላም በጣም ጥሩ ሰው ነህ አንተ ጥሩ ቤተሠብ ያሳደገህ ጨዋ ሰው ነህ አከብረዋለሁ ።
2026-09-27 08:07:56
1
bestsmart5
jeje :
tawo eshii
2026-09-27 19:39:12
0
damtae.damtae
Damtae Damtae :
እዉነት ነዉ
2026-09-27 09:52:08
2
user9074953744017
solar tewodros :
2026-09-27 05:24:37
2
yaradarsa
yarde A,su :
ህግየለምጅ ቢጠቅልን ደስ ይለነበር
2026-09-27 17:29:26
0
abnet.abnet.beyeb
Abnet Abnet Beyebe :
ትክክል ብሮ
2026-09-27 11:56:32
1
aschalewbelete7
Aschalew :
አይዞህ ልቦና ይስጠው ትልቅ አባባል ነው
2026-09-27 20:01:54
0
geche_44
ጌታቸው፡ገቸ :
አይዞህ
2026-09-27 15:43:45
0
asfa.mt7
Asfa Mt. :
አንተ ጀግና ነህ በስፖርቱም ለኔ ያሸነፋከው አንተ ነህ የምር ደግመህ እዛው ሪንግ ጨዋታው ቢደገም እንደምታሸንፋ እርግጠኛ ብዙ ሰው እርግጠኛ ነው ስነ ምግባር በመድረክ ያስተማርክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሀገረ ሰላም እንወድሃለን አናከብርሃለን !!!
2026-09-27 14:02:34
1
astu.baba
Astu Baba :
ሲጀመር ይሄ ውድድር ህገ ወጥ ነው መቅረት አለበት
2026-09-27 12:44:21
0
zstiff.man
Z-Stiff man :
አገር በጣም ምርጥ ሰው ነው ።የእናትነት ክብር ና ፍቅር የሚየውቀው የእናቱን ጠረን እያሸተተ ጉያዋ ስር ያደገ ነው
2026-09-27 15:43:29
0
babibabi776
baba 000776 :
ጀግናነህ ብሮ አይዞህ አገረሰላም አንተ መልካም ሰው ነህእ/ግዚያብሃር ሁሌም ከንተ ጋር ነው በርታ ወንድማችን እሱ እግዚኣብሔር ዋጋውን ይሰጠዋል ።
2026-09-27 14:38:19
0
j7246581
J"7 :
እናት መሠደብ የለም🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-27 13:40:52
1
weyenau
WeYnshet :
እውነት ብለሃል አባቴ በጣም ከባድ ነው
2026-09-27 13:00:50
0
saay539
አንድ ለእናቱ !አትገረምም :
አወ እናት አትሰደብም እናት እሚሳደብ ደደብነው
2026-09-27 10:22:34
0
To see more videos from user @kurach_vibes, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About