@orthodoxy.and.eco7:

ORTHODOXY AND ECONOMY
ORTHODOXY AND ECONOMY
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 27 September 2026 03:50:15 GMT
26286
3122
47
702

Music

Download

Comments

agustin.habte
Agape :
ዘመኑን ከሰው ቀድመክ እንደተረዳክ ገብቶኛል፣ ግን ተስፍ እንዳትቆርጥ አደራ🥰
2026-09-27 08:02:46
11
meklityalewk0
Yalew meklit :
አኔ ይህ ሐሳብ ተመችቶኛል
2026-10-02 18:46:50
2
.zeraburuk
Asaye zerfu :
በጣም ጥሩ ሐሳብ ነው በዚህ መንፈሳዊ ሀሳብ ሰበብ ብዙ አስመሳዮች ቀርበው አቁስለው ተስፋ እንዳያስቆርጣችሁ በጥበብ በጥንቃቄ ይሁን ይህ ሀሳቡ የሚደገፍ እና የሚበረታታ ነው
2026-10-05 17:33:42
2
doctrine450
Doctrine :
የሁልግዜ ምኞቴ ነበር ።ለዚህ አልታደልንም ይባስ ብሎ ከስራው እንዲባረር ከጠላቶች ጋር ከፊት በመሰለፍ የሚያደርሱብንን ተንኮል በተውልን ይህ ብቻ ይበቃን ነበር!
2026-09-27 19:15:21
4
hiwoteabew
ነገረ መጻሕፍት :
መባላቱ በቀረ፥መወያየቱ ቀርቶ አይ ሃገሬ
2026-10-30 19:38:42
0
wondwossen.kebede7
Wondwossen Kebede :
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የኢኮኖሚ የበላይነትን ማረጋገጥ ማለት የቤተ ክርስቲያኗንም ሆነ የምህመናኑን ሕልውና የሚያረጋግጥ በመሆኑ በሁሉም ቤተክርስቲያናት እና ገዳማት በተለያዩ ዘርፎች (ግብርና፣ አገልግሎት) ላይ የገቢ ማመንጫ ፕሮጀክቶችን ቀርፆ ማከናወን ይገባል
2026-09-28 02:18:10
1
esayas21prist
ኢሳይያስ የሴት ልጅ(ካህኑ ለክርስቶስ ) :
ገዢ ሃሳብ
2026-10-06 19:56:43
0
ab.fade
ab fade :
በርታልኝ ወንድም
2026-10-12 04:57:13
0
orthodoxy.and.eco7
ORTHODOXY AND ECONOMY :
ለፊደል ግድፈቱ ይቅርታ እናስተካክላለን🙏
2026-09-27 05:32:49
0
ani17471
GeoEthiopia :
ይህ ጥሩ መነሳሳት ነው እምነታችን የሚታይ በስራ የሚገለፅ መሆን አለበት
2026-09-27 15:45:39
1
jitufashion1
jitufashion1 :
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን የተቀደሰ ሐሳብ ነዉ 🙏🙏🙏
2026-10-14 11:15:51
0
mikia23
Mikiyas2112 :
ሁሌም በምሔድበት የተቻለኝን የትኛውንም አጋጣሚ እጠቀምበታለው
2026-09-27 05:01:22
0
user8331623366156
ሳባ የእንጨት ስራዎች :
ጥሩ ሀሳብ 🥰🥰🥰
2026-10-13 04:19:42
0
mule.terefe
እናቴን_አደራ :
ውይ በዙም አንወደድም እኔም ይሰማኛል
2026-10-10 23:17:22
0
henokbelayneh4
henokbelayneh4 :
መልካም ሀሳብ
2026-10-12 04:36:10
0
dawadawa126
ዳዋ 6 :
መልካም ሀሳብ ነው ሁላችንም እንበርታ
2026-10-07 13:26:19
0
user3892239478804
@enye :
በርቱ
2026-10-03 20:04:22
0
yoni_fun
Yoni_Arsenal@21 :
you are right
2026-10-22 07:34:56
0
amanmeko29
Aman/አማን :
ን:እኔ አዲስ አበባ ነኝ የሆነ ይሁን ስራ ፈልጋለሁ
2026-09-29 13:23:52
0
yigrem30
Yigerm 30 :
የእውነት እሄንን አካውንት የከፈትህ ሰው የነከሀው ሁሉ ይባረክልህ በሚገርም ሁኔታ እኔ የሰንበት ተማሪ ነኝ ለራሴ ፀጉር ቤት አለኝ ግን እምናቃቸው ሰወች እኛን ከማበረታታት ይልቅ የኛን ውድቀት የሚፈልጉ አባሎቻችንንም አይቻለሁ ኦርቶዶክሳዊያን እንረዳዳ ተው
2026-10-02 15:14:16
0
zerishe
zerishe :
ይህን ፔጅ ለምንድነው የወደድኩትትት🥰🥰🥰
2026-10-01 10:19:24
0
habtamukelelew
habtamu :
በጣም ምርጥ ሃሳብ
2026-09-30 03:16:08
0
veri63221
veri :
ሁላችንም ራስ ወዳዶች ን !!
2026-10-19 07:10:36
0
pikachu54465
"የሸዋ ልዑል ታምራት" :
ምቀኞች ነን እርስ በራስ😳
2026-10-02 18:20:49
0
kingcakeshop
KING CAKE SHOP :
👏
2026-09-27 07:07:58
0
To see more videos from user @orthodoxy.and.eco7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About