@ethio.radar1: በዋግኽምራ ዞን ሰቆጣ ከተማ ትናንት መስከረም 16/2019 ዓ.ም ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ንጋቱ 11:00 ሰዓት ድረስ ከመከላከያ ሰራዊት ጋር ከባድ ውጊያ ሲካሄድ ማደሩን ከስፍራው የወጡ መረጃዎች አመልክተዋል። የህወሓት እና የፋኖ ተዋጊዎች እንደገና ተደራጅተው ሰቆጣን ለመያዝ ባደረጉት ሙከራ የተነሳው ይህ ውጊያ እጅግ አስፈሪና ከባድ እንደነበር ነዋሪዎች ገልጸዋል። ተዋጊዎቹ ወደኋላ «ጉዳ መጣያ» ወደሚባል ቦታ በማፈግፈጋቸው በአሁኑ ወቅት ውጊያው የቀነሰ ሲሆን፣ የመከላከያ ሰራዊት አልፎ አልፎ ከባድ መሳሪያ እየተኮሰ እንደሚገኝ ከስፍራው የደረሱት መረጃዎች ያስረዳሉ። #ሰቆጣ
Ethio Radar|ኢትዮ ራዳር
Region: ET
Sunday 27 September 2026 05:24:53 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @ethio.radar1, please go to the Tikwm
homepage.