@fikeg7: የምሬን ነው ያዘንኩት😭 #mancityfc #chelsea #arsenal #liverpool

fikeg7
fikeg7
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 27 September 2026 05:27:55 GMT
13770
1926
39
78

Music

Download

Comments

its.kaleab
ka_100 :
dream is free you dream ✨️
2026-09-27 23:30:15
0
siraj.dino7
man city :
ጠላትም ወዳጅም ለይተነዋል ክፉ ነገር ሲመጣ ጠላትህም ወዳጅህም ታቀዋለህ 💔💔😭😂
2026-09-27 14:37:53
22
lijyoni91
NAZMI J_r :
🚨🇸🇪ዝላታን ኢብራሂሞቪች ማንቼስተር ሲቲ በተከሰሰባቸው 115 ክሶች ላይ የፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች ስለሚያሳዩት ደስታ የተናገረው፡ 🗣ዝላታን፡ “በነዚህ ክሶች መደሰታቸውን አልፈርድባቸውም፡፡ (እየሳቀ) እየተነጋገርን ያለነው በዚህ ሊግ የሚገኙ 21 ሁሉንም ክለቦች ለዓመታት ያሰቃየ (ትራውማ ውስጥ የከተተ) ክለብ ላይ ነው፡፡ ፔፕ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ሲመጣ ሁሉም ሰው ሊጉ በዓለም ላይ አስቸጋሪው ሊግ እንደሆነ ሲናገር ይሰማ ነበር፤ እሱ ግን መጥቶ ሊጉን ልክ እንደ ሁለተኛ ቼስተር ሲቲን ዲቪዚዮን ሊግ በቀላሉ ተቆጣጠረው (ፈረሰበት)ነተው ''እርቁን አወጣቸው፤ ለዓመታት የበላይነቱን አሳያቸው፡፡ ስለዚህ በሜዳ ላይ ማንቼስተር ሲቲን ማሸነፍ ካልቻሉ፣ ከሜዳ ውጪ በሚከሰተው ነገር ለምን እንደሚደሰቱ ይገባኛል። ''ነገር ግን አሁን ማንቼስተር ሲቲ የበላይነት ያሳየበት ዋናው ምክንያት እነዚህ ክሶች እንደሆኑ አድርገው ያወራሉ፡፡ ልክ ሲቲ ወደ ሜዳ ይዞት የገባው ዋናው ታክቲክ እሱ እንደነበረ አድርገው ያስባሉ፡፡ የተጫወቱትን ድንቅ እግር ኳስ፣ ጨዋታዎችን እንዴት ይቆጣጠሩ እንደነበር እና በእርግጥ እነዚያን ዋንጫዎች እንዴት እንዳሸነፉ ይረሱታል፡፡ ''በክሶቹ ልትደሰቱ ትችላላችሁ፣ ስለእነሱ ልታወሩ ትችላላችሁ፣ የፍርድ ቤቱንም ውሳኔ ልትጠብቁ ትችላላችሁ፡፡ ነገር ግን የእግር ኳስ ታሪክን አታዛቡ (አትቀይሩ)። ማንቼስተር ሲቲ በሜዳ ላይ የበላይነቱን አሳይቷል፤ እነዚያን ዋንጫዎች በሙሉ ያሸነፈውም በዚሁ ምክንያት ነዉ:"big respect zlatan
2026-09-27 08:10:43
9
fikadu27163
fikadu_gashawe R¹⁶⚽ :
ችግሩ ምንም አታገኙም
2026-09-27 10:15:51
42
qanu.47
𝓺𝓪𝓷𝓾𝓾 ✨✨ :
2026-09-27 14:10:42
5
ralph1287
Absiniya Records (ሰው) :
tewachew
2026-09-28 12:07:44
0
tofe6804
tofebest :
city👑🥰
2026-09-27 21:04:21
1
eyasws
0937 :
city my king 💙💙💙💙💙🥰🥰
2026-09-28 10:06:29
0
abush097862
leule :
ያሳዝናል
2026-09-27 05:30:41
1
.username4687
🚭,🔞,....🔚 :
እናቴ ትሙት መቼም ቢሆን መቼም ማንቸስተር ሲቲ ሁሌም በልቤ ላይ ንጉስ ነው ከዚህም ቡሀላ ንጉስነቱት ይቀጥልበታል🔥🔥🔥😏😏😏😏😔
2026-09-28 05:53:12
0
realrasta09
Real Rasta 💚💛♥️ :
2026-09-27 16:35:36
1
yoba75439
yoba :
silaza eko nw zemeta memaretoti ulum nw metayekuti baya bakulu laza zemeta ena city netsu mahonun yaragagitali
2026-09-27 08:51:31
0
awoel.dare
Awle ቼላዉ🇪🇹💙👑🕊🕊 :
😂😂😂😂
2026-09-27 12:57:01
1
royalboy_89
Abudi_jr :
2026-09-27 17:04:34
0
user3234488397936
ያለዉ.አይቀሪሚ :
@ጸ
2026-09-27 06:13:35
0
zemene2127
እመንጅ አትፍራ💚☦️ :
2026-09-27 17:06:04
0
binyam444
bin Man City 💙💙💙 :
2026-09-27 16:30:13
0
beshircr7hok.com
BESH@ MAN UTD🔱✅CR7🔱JR :
2026-09-27 05:31:13
0
simen0599
@simen :
ትቀሳታለህ እንጅ ምኞት ሆኖ ይቀራል 😂🫣
2026-09-27 06:41:35
1
fff74714
𝕥𝕖𝕤𝕗𝕒𝕪𝕖 &&&&&𝕒 :
ኦርትራፎድ መዳ ለቸርች ተከራይታል ዎንድመ የሰወ አትመን ዩናትድዋን😛😛😛😛😛
2026-09-27 07:22:15
0
djsiyyo1st
RAP MAN :
era anshkabet
2026-09-27 19:18:12
0
coygfun
King Of North London :
ኤዲተሩ ግን መርዝ ነው 🤣🤣🤣
2026-09-27 12:15:56
0
get...3
G_T Arter :
ማሙሽ ልታለቅስ ነው 🤣
2026-09-27 12:05:36
0
ofiin.bon41
💣Anaa🐕🐕 :
ehem qan yalfina yastazazibenal yalachuten ulum atirsu😏
2026-09-27 16:52:35
0
aymen.nasir32
Aymen Nasir :
[Big LOL][Big LOL][Big LOL]
2026-09-27 05:30:11
0
To see more videos from user @fikeg7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About