Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@abriko.19: ይቆጭሻል ተረጋጊ@Lidiya 1121
Abrico-19
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 27 September 2026 05:28:31 GMT
88084
4373
332
308
Music
Download
No Watermark .mp4 (
10.81MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
23.3MB
)
Watermark .mp4 (
32.47MB
)
Music .mp3
Comments
ማሂ mahi 16 :
አለን አለን ሰፈር ስንጫወት መምህር አይቶን ልባችን እስክትወጣ የሮጥን አለን አለን
2026-09-27 09:59:49
93
𝖒𝖆𝖍𝖎 ✨💫 :
ስርአት ሚጀምረው ከቤተሰብ ነው [Fire]
2026-09-27 07:38:07
331
Yerom45 :
ወይኔ ወይኔ ወይኔ አይ ጊዜ 90ዎ የታላቹ
2026-09-27 07:47:17
152
ድንግል እናቴ እመቤቴ :
ወንደሰን ግን በሂወት አለ?
2026-09-27 07:55:27
127
seble kassahun🍫 :
የቤተሰብ ችግር ነው
2026-09-27 08:22:37
50
yeshi :
wadesh nw
2026-09-27 10:58:42
0
🦋🦋🦋@Semhar❤️ :
[Gesture OK][Gesture OK][Gesture OK][Gesture OK] አመሰግናለሁ
2026-09-27 11:00:15
0
Kabeko :
family yelashim inde ehe lij
2026-09-27 08:55:45
0
Naol Asfaw :
ትልቁ ችግር እኮ ወላጅ ጋር ነው ያለው🙏🙏 ተማሪ ወላጁን ይመስላል
2026-09-27 10:35:19
14
ሀኑ❤❤❤ :
በኛ ግዜ ከአስተማሪ ጋር እንኳን ልንመላለስ ስናያቸው እራሱ እንዴትእንደምንፈራቸው አይ ጊዜ........
2026-09-27 08:34:57
23
Kibru Sew Wellness :
wenede where u at? 🤔
2026-09-27 09:00:48
0
Sol :
ሰለምን ህግ ነው. የምታወራው መጀመርያ ህግና መመርያ ለይ : መመርያው ትክክል አይደለም ትምህርት እና ፀጉር ምን ያገናቸዋል?
2026-09-27 10:10:24
11
penu🥰 :
wendesen is already dead
2026-09-27 08:13:14
0
meski💫🥀 :
የትምህርት ቤት ህግ ይከበር
2026-09-27 07:17:15
111
T I Z I T A 💚 M E K O N N E :
ክብር ልጆቻችንን በስርአት ላሳደግንና እያሳደግን ላለን ወላጆች🙏🙏🙏
2026-09-27 07:41:47
71
samri383 :
ኮሌጅ ስገባ ፀጉሬን መተኮስ የጀመርኩት እንኳን ቀለም ልቀባ እኔ 🤔
2026-09-27 08:22:39
21
SoFiMa :
ስርአት ሚጀምረው ከቤተሰብ ነው [Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-27 09:02:50
9
👑👑👑 Baki :
ጌታ ሆይ ልጆችን በጥበብና የማሳድግበት አቅም ማስተዋል እውቀትን ስጠኝ🙏🙏🙏🙏
2026-09-27 07:57:57
18
Abaynesh :
welaji Aliba
2026-09-27 07:50:04
10
Tadele Gebru :
👌👌👌 እውነት ነው ወንድማችን🍂🙏
2026-09-27 06:40:38
19
Flora HC 🧶 :
የእውነት ለመናገር የመንግስት ተማሪ75 /100 በጣም ወጣ ያለ በሀሪ ያሳያሉ ሴት ልጆ ጥፍር መሰራት ሜካፕ ትምህርት ቤት የማይፈቀድ ነገሮትን በጣም ይጠቀማሉ
2026-09-27 09:02:42
7
Solomon w/tsadik H/maryam :
ወንድሜ ተበረክ
2026-09-27 07:39:55
6
የማርያም ወርቅ 21 🦋🐣🦋 :
አዉቃ ነዉ ለምን አትሰሙም
2026-09-27 08:29:09
6
አቢ የማርያም :
የሳይንስ አሰተማሪያችን ቲቸር አብርሀም ናፈቁኝ ውይ ሰነሰርአት ውይ ህግ አሳቸው ጋር ነው ያለው ቲቸር ባሉበት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-27 07:23:43
6
bonsituroba :
ትክክል በህግ በመርህ መመራትን exercise የሚደረግበት ነው
2026-09-27 10:15:24
1
To see more videos from user @abriko.19, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Da Maru para Maru 🤡 #foryou #fyy #vaiprofycaramba #fypシ
4K DLSS 5 | The Last of Us Part 2
#серега #серегаа4 #прикол #fyp #fypシ @СЕОГА✌️
Cartoon Best Funny Videos //😆😅🤣#foryoupage #fypシ #cartoonfunny #funnymoments #1millionaudition
#CapCut template closing tungtung sahur 🥺👉🏻👈🏻 #videotugas #outro #meme #trend
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy