@yonimanm3:

yoni ye yifatu❤
yoni ye yifatu❤
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 27 September 2026 07:33:16 GMT
26774
4106
66
480

Music

Download

Comments

eyuel2022
Eyuel :
እንደነሱ ብልጠትማ ቢሆን ሙሉውን ባልሰጡን። ግን እርሱ በፈቃዱ መስቀሌን በመስቀለኛ ቦታ አስቀምጡ ብሎ ግሸን ተቀመጠ። ግሸን ዘወትር የሚሰብኩት አባ ኪዳነ ማርያም ያዩትን የዳሰሱትን ተናገሩ እርሶ ሳሔዱ ሳይዳስሱ ሳይረዱ በራሶት አይፈላሰፉ። አንዳንድ አባቶች ከሚሉ አባ ኪዳነ ማርያም የሚል የክብር ስም አላቸው ሳይፈሩ ይጥሩት
2026-09-27 10:21:45
8
ewunetuwrkineh
Abdii :
እናንተ ሰውች ግራ አጋባችሁን እኮ
2026-09-27 12:04:14
2
mamo.muntaze
Mamo Muntaze :
እነሱ ሲከፋፈሉ ኢትዮጵያ ምን ቤት ናት?
2026-09-27 12:33:20
0
user6856637150045
user6856637150045 :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-09-30 17:13:01
0
solomongetachew60
solomongetachew60 :
እረ የኔታየ ክፉ አይንካብን እንቅጯን መንገር ነው እንዲያ ነው አባትነት
2026-09-27 10:10:17
1
user1730847985546
user1730847985546 :
እኔ ከይቅርታ ጋር የግሸን አባቶች በኤፌም ተጠይቀው ሙሉው ነው የመጣ ሲሉ ሰምቻለሁ አባታችን ባህታዊ አባ ኪዳነ ማርያምም እሚሉት ይህን ነው በተረፈ ተራራዋን መመልከት በቂ ነው ።
2026-09-28 10:55:31
0
haylemariam.wende
Haylemariam wende Haylemariam :
ለአባታቺን ይዲረስ ከብዙ አባቶቺ የሰማዉት የሮም ሰወች ፋቀዉ ነዉ ያስቀሩት እንጂ ግማሹን አላስቀሩም ብለዉ ነዉ ያስተማሩን ምሳሌ የሰዉ እጁ ቢቆረጥ /ግማሽ አካሉ ቢሰነጠቅ /ሰዉ አያስብለዉም ስለዚህ ሙሉዉ ነዉ የመጣዉ ነዉ የተባልነዉ እና አባታቺን ማንኛቺሁን እንመን መፅሀፍ ጥቀሱልን ካለ
2026-09-28 10:47:56
0
yegi245
user7የጅሁሩ :
እልልል
2026-09-30 20:37:17
0
sisaymolla253
Sisay Molla :
እልልልልልልልልል
2026-09-27 10:03:15
1
adane.gonderew
ትህትናሽ ግሩም ነዉ ። :
አይ አባየ ምን ያልመጣለ😁መታደል ነው
2026-09-27 19:24:55
0
tsgemaryamkase2
Tege maryam kase :
ክብርምስጋና ለመድሀኒአለም
2026-09-27 18:58:50
0
user3220607576148
B.C.officer :
ውስጤ ተረበሼ!
2026-09-28 08:46:36
0
user71606074778128
menadis :
እግዚአብሔር ይመስገን
2026-09-28 01:30:19
0
user58775639805
Melkamu minale :
አባ ገብረኪዳን ግርማ የእውነት ሰው
2026-09-28 07:42:12
0
amex1431
Amex143 :
ere tew aba
2026-09-27 19:25:40
0
sisay54177
sisay :
እውነት ነው
2026-09-27 20:44:34
0
abirham993
@abirham gojjamber(dejen) :
በትክክል
2026-09-27 17:05:32
0
user43257667818171
ገብረኣምላክ :
2026-09-28 02:50:22
0
user21233906905206
ጠባቂየ ብርቱነው :
መስቀል ሀይላችንነው
2026-10-01 00:17:18
0
aelemu.getinet
Aelemu Getinet :
አባለኛእኮአልደረሰምየደረሰለግብጽነው
2026-09-27 14:37:00
0
user51300913774390
CAT :
ሙሉው ነው የመጣው እባክዎን አንቱ ሰውዬ ዝም ብለው አይቀባጥሩ
2026-09-27 12:05:22
0
abebeabe8170
Abebe Abe :
እረፉ
2026-09-28 05:24:53
0
abebe.moges26
Abebe.M :
የእመቤታችን ስእለ ሉቃስ ያለችበትን የሚያቅ ካለ ገብቸ follow አደርጋለሁ ማርያምን
2026-09-28 04:59:26
0
eyobalebachew3
Eyob by Jesus :
ግማሹም አልመጣም ውሸት[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-09-27 11:37:29
0
marye789
Bechernetu🙏 :
ኧረ ይሄ ነገር ሰዎችን ማደናገር አያስፈልግም፤ ግማደ ሳይሆን ሙሉ እንደሆነ ነው የግሸን አባቶች የሚያስተምሩን እኔም እማምነው ሙሉ እንደመጣ ነው።
2026-09-27 12:02:01
0
To see more videos from user @yonimanm3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About