@fikiryelkal1: ዋሊያው ከ ከንስሮቹ 2006/ ጥቅምት 3 ናጄሪያ ከ ኢትዮጽያ አይረሴው የሰውት ቢሻው አስገራሚው ቲም በትሪቡን ትውስታ#ኤፍሬም_የማነ #ትሪቡንስፖርት #ሼር_ኮፒ_ሊንክ_10×copylink part2 ይጥላል👍

ትሪቡን ስፓርት ⚽
ትሪቡን ስፓርት ⚽
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 27 September 2026 08:23:11 GMT
221829
25626
177
1191

Music

Download

Comments

edledesalegn1216
እድል 🧚‍♀️ :
ኳስ እኮ በሰዉነት ቢሻዉ ሰአት ቀረ 🥺የኔ ጀግና
2026-09-29 10:09:34
225
yazol30
ال وطنو في قلوبي اللهء :
Ya Zeman
2026-11-17 19:34:24
0
leul.mesfin10
leul editor :
ሰውነት ቢሻው እና ሳሬዊት ሰላዲን ሰይድ አደነ ግርማ ሽመልስ አበባው ደጉ ሲሳይ በቃ ድሮ ቀረ ኳስ የዛኔ ነበር የኢትዮጵያ ምርጥ ስብስብ ነበር
2026-09-29 22:15:05
17
samntaviva
sami@ሳማንታ :
በዚ ጊዜዉስጥ ሙሉ ለሙሉ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ያለን ስሜት ጠፍቷል
2026-09-28 11:41:17
45
lunamuyst4d
luna :
ኡፍፍፍፍ ያኔ
2026-09-27 08:42:27
57
mikeman4775
ማይኮ dom🥂🥂🥂 :
እንደኛ እድለኛ የለም ትክክለኛዋን ኢትዮጲያን አይተናል ማስታወሻ ✌✌✌
2026-10-01 11:57:25
17
ashukokat2721
አሹ ኮካታ ሮናልዶ :
በሕይወቴ መቼም የማረሳው ቀን ነው
2026-09-27 10:56:17
90
user58794748744841
ቀንዝር ተረሳቢም :
2026-09-28 13:09:54
6
yitbarek523
ʏiᴛʙᴀƦᴇᴋ❿🇦🇷 :
2026-10-01 07:11:12
1
mercyking
Mihretab :
ዳኛ የሸጠን ጨዋታ😭😭😭😭😭
2026-09-30 07:56:20
2
maryam21..21
➥ፍቅር እስከ መቃብር 🥂 :
አረ ወይኔ ዳኛ[Innocent][Innocent][Innocent]
2026-09-27 17:59:07
6
bayelign.addis
baye . 44 :
ከጦርነት ቀጥሎ ያከሰረን ብሄራዊ ቡድናችን ነው😂
2026-09-28 16:29:13
3
aymee1470
Alzewary :
መቼም የማረሳው ቀን ነው
2026-09-29 18:11:37
2
tamenesisay290
TZOLIS 17 :
2026-09-28 14:30:26
2
kirshman838
@R࿆ྃྃa࿆ྃm࿆ྃo࿆ྃn࿆ྃ👉❤️ :
አቤት ፍቅራችን የኔ ብሄር የለም ነበር
2026-09-29 17:46:03
3
.10010558
(𝑠𝑎𝑦𝑎,𝙮𝙣𝙬𝙖☪️🌎⚽️) :
የዛኔ አንድ ነበርን አሁን ጦርነት ላይ ነን አትረብሹን👈👈👈😏😏😏
2026-09-27 11:34:46
2
muva_cast
Muva 🎬 :
በጥንቃቄ ተጫወቱ ከ3 በላይ እንዳይገባብን
2026-09-28 23:44:08
2
jhone3030
jhone ragga :
ere maliyacnn melsuln
2026-09-29 11:18:15
2
dinudina979
dinudina979 :
ሰውነት ይችላል ችግሩ ጥሩ ሚሰራ ይገፋል
2026-09-29 15:56:02
1
keyredin123
Ethiopiaiw🇪🇹🇪🇹 :
እንባዬን መቆጣጠር ያቃተኝ ቀን መች ይረሳል😥
2026-09-28 01:50:50
1
medhane.we
Medhane We :
የነበረው ድባብ ዋው👍
2026-10-01 19:51:36
1
back6155
Back❌ :
ወንድሜ ሞቶ እኔ ግን በTv ያየውት ጨዋታ
2026-09-28 23:43:23
1
ashe.leta1
ashe leta :
ይሄንን ጨዋታ ለማየት ብለን በፌዴራል የተቀጠቀጥነው አይረሳም
2026-11-17 06:55:34
1
seya.aresenal
seya aresenal :
ቀረ ያኔ ሁሉም አድስ ህፃ ግሩም ኳስ
2026-09-28 16:32:54
1
katabo.ar
Katabo :
woyi yeroo
2026-09-27 11:26:09
1
To see more videos from user @fikiryelkal1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About