@amleset_muchie_podcast: ሙሉውን video Amleset muchie YouTube channel ላይ ያገኙታል።#meskel #amlesetmuchie #amleset #ortodoxe

ቆይታ ከ አምለሰት ጋር
ቆይታ ከ አምለሰት ጋር
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 27 September 2026 08:26:31 GMT
130683
9509
108
212

Music

Download

Comments

journeydesta1900
Distance Voyager :
እዚህ ሀገር ባለሙያ የሚያሰኘው ነገር ሁሉ መንገላታት የበዛበት ሲሆን መሆኑ ይገርማል። እንዲህ አይነቱን አድካሚ እና በዝባዥ ባህሎቻችንን promote ከምናረጋቸው እንዴት ተሻሽለው የሴቷን ኑሮ ማቅለል እንደሚቻል ብናሳይ መልካም ነው። ባህል ስለተባለ ብቻ ሁሉ ነገር ጠቃሚ አይደለም!!
2026-09-27 14:34:58
42
user86524787078062
Amzige wow :
ጀግና ነሽ አብ ሳላት 🥰🥰🥰 መልካም በአል
2026-09-27 14:25:07
22
adenane8
ade nane 😁🤗 :
በቂሽ ነው የኛ ጎበዝ አይዞሽ ደሞ ቀልደኛም ነሽ ለካ😁😁😁😁😁😁😁😁 እናከብርሻለን አምሉዬ
2026-09-27 15:04:25
22
user6049054987365
@sisaygirma12 :
የኔ ጀግና🥰🥰🥰🥰
2026-09-28 11:11:57
0
maya46868
mawaysh :
የኛ ጀግና😍😍🥰🥰🥰
2026-09-27 17:11:46
0
yod241230
Yodit bekele Balcha :
ጀግና
2026-09-27 12:30:51
0
seidnuri5
sied :
ጀግና ሴት ነሽ
2026-09-27 16:38:53
0
yoni65791
yoni :
ጎበዝ እኮ ነሽ ጥረትሽ እራሱ እንወድሻለን እናከብርሻለን🥰🥰🥰
2026-09-27 16:37:13
5
user6784497841835
የክርስቶስ ባሪያ ወደ ቆላስይስ ሰዎች 4፥12 :
ጀግና ነሽ የጀግናው የተከበረው ሚስት ነሽ
2026-09-27 16:44:43
1
gentbtr
gent :
የኔ ባለሞያ
2026-09-27 12:26:03
0
muzeyn.berga
Muzeyn Berga :
የንጉሥ ሚሥት እናከብረሻለን🥰🥰🥰
2026-09-29 10:26:14
1
yange.work
Gache :
የጀግናው ሚስት
2026-09-27 20:15:21
2
mekdi19196
Love 💚💛🧡የኔ ማንችስተር ዩናይትድ :
ኤሚ ጀግኒት የንጉሱ ባለቤት
2026-09-28 04:55:37
1
biho519
B ነኝ :
አሁን መብላት ነው የፈለግሁት 😂😂💪
2026-09-27 23:41:24
1
user931120548693
💚💛❤$ :
ጀግና ስለሆንሽ እኮ ነው የሰራሽው እውነት ማን ያደርገዋል
2026-09-28 05:57:42
1
hjvjkkvbbjkkk
Paplo iscobar :
ጀግና
2026-09-28 04:29:07
0
bbemnbvbcjd
mesi🇪🇹🇪🇹_123 :
ድምትሺ ያምራል አይዞሺ
2026-09-27 16:13:29
2
aman28967
Aman 3737 :
የንጉሱ ሚስት ንግስታችን
2026-09-28 14:54:28
1
user81167214277471
ቃል 🌹 😜 🌹 :
እህትዋ እኳን አች እኔም አልችልም በጣም ነው አይን የሜቃጥለው
2026-09-27 17:16:15
1
ashu.kebru
Ashu Kebru :
የኔ ንግስት
2026-09-28 18:57:26
0
warku507
warku :
andegna.enaten
2026-09-29 07:37:06
0
hiyam679
ትዕግስቱን ስጠኝ🤲🙏 :
የጉራጌ እናት እንደዚህ ነው በሰለጠነ ዘመን በጭስ ምትቃጠለው ! አመለሰት ሁሉንም ያምርብሻል❤️
2026-10-01 06:52:02
0
elsabetbimre
elisabet :
2026-09-29 07:33:18
0
ozil9310talntedprfakt
ozil :
😁😁😁
2026-09-29 07:04:30
0
user9145658519033
salamon :
enen
2026-09-27 11:38:46
0
To see more videos from user @amleset_muchie_podcast, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About