@maedot.sileshi: አቤቱ አምላኬ ወደ አንተ ጮኽሁ ፈወስኸኝም

Maedots journey
Maedots journey
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 27 September 2026 08:46:47 GMT
318556
178328
3538
6541

Music

Download

Comments

gualgoytom
Martina Goytom✨ :
ኪዳነምህረት ሰማችን🥹❤️‍🩹
2026-09-27 09:25:39
5339
aman_uel_7
Junior 7️⃣🌟 :
አሁንስ ማርያም አታማልድም ነው ምትሉት 🥹❤️‍🩹
2026-09-27 09:01:06
2365
fluuu21
Flu🍂 :
አጋጣሚ አይደለም እግዚያብሔር ነው🥺 ተመስገን❤️
2026-09-27 09:53:31
1700
__tsionawit
zion🎀 :
እመብርሃን ጠይቆ ማን ያፍራል💕😭
2026-09-27 10:37:18
737
etsub_716
ETSUB☦️ :
የእኔ ውድ ብታዪ የፍልሰታ ፆም ከቅዳሴ በኋላ ሁልጊዜ ፀሎት ሳደርግ በሃሳቤ ትመላለሺብኛለሽ እና የሆነ ጊዜ በፀሎታችሁ አስቡኝ ብለሽ ነበር እና የፍልሰታ ፆም እስከሚያልቅ ድረስ ሙሉውን ቀን ስላሴን እንዲምርሽ እጠይቀው ነበር አሁን ግን ስላሴ የተመሰገነ ይሁን እኔም ምስጋናዬን አደርሳለሁ ማረልን ስላሴን ነው የምልሽ ማዕዶቴ ከአንቺ በጣም ብዙ ነገር ተምሪያለሁ እኔ ከአንቺ አንድ 4/5 ዓመት ብበልጥ ነው ግን በእድሜ ብበልጥሽም አንቺ ግን ከእኔ በብዙ ነገር በእምነትሽም፣በፅናትሽም በሁሉም ነገር ጎበዝ እንደሆንሽ አይቻለሁ። ብቻ ምን ልልሽ ፈልጌ ነው እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ የእኔ ውድ የፈጣሪ መምጫው አይታወቅም እና እግዚአብሔር በአንቺ ውስጥ ሊያስተምረን ፈልጎ ይሆናል አሁንም እማምላክ ጨርሳ ትማርሽ የእኔ ኬክ😘 እኔንም ስላሴ ወደ ቤቱ መልሶኝ ዘላለም የቤቱ አገልጋይ እንድሆን ይርዳኝ🙏
2026-09-27 13:53:33
208
hanahana3246
hani :
እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰
2026-09-27 08:49:25
621
amsayaw2112
አሳረኛው ፯..🦅 🐦‍🔥🐅 :
ደጋግመሽ ስሟን ጠራሻት ደረሰችልሽ የኔ አበባ🥰🥰🥰🙏
2026-09-27 23:08:44
94
efi8042
🌸𝓮𝓯𝓲 :
the power of egiziabiher aleliy
2026-09-27 08:51:45
420
venus_16_b
Bita🩷 :
ላንቺ እግዚአብሔር ይመስገን 🥹❤️‍🩹
2026-09-27 08:48:48
655
abezz74
abezz74 :
🥰😍😍betam desblognal bewnet wusten yenekagn film yalhone betam amesgani nsh abet wubtsh tilk dereja endemtdesh alteraterm berch yene konjo🥰🥰
2026-09-28 12:52:33
1
kiya_ynwa7
KIYA ➐⁺ :
እናቴ ትሙት ድንግል እና ልጇ ይችላሉ 😊
2026-09-27 08:50:49
115
rich.meta1
Rich meta :
መዝሙር ቦታውን ስያገኝ የኔ እናት🥺
2026-09-27 09:45:16
189
mattew2127
ዲያቆን ማቴዎስ :
የጌታ ተአምር ነው 🙏
2026-09-27 12:41:34
51
babina7777
ɃɆꝀȺ16🥷 :
ማነው እንደ እኔ ደስ ያለው ጌታን
2026-09-27 09:13:52
105
asneelf2025
Elf Yetewahido :
Yenework mignote neber Enkuanm emebirehan deresechilish!
2026-09-27 16:20:05
1
abayalemayehu0
Abay Alemayehu :
😳😳😳 enkuan egizbhair marsh
2026-09-27 17:42:00
1
user78629981797088
የማርያም ልጅ :
እንኳን ፈጣሪ እረዳሽ ውዴ🥰🥰🥰🥰
2026-09-27 12:35:24
2
hanaeniyew
Hanun🫀 :
anchi ye hulachnm ye tselotachn melash nesh yegna ማዕዶት 🥹❤️
2026-09-27 16:54:18
5
meron94400
ሊያ ፍቅር 💋💋💋 :
መብርሃን ጠይቆ ማን ያፍራል💕😭
2026-09-27 12:32:36
90
bettyaniye
Betty aniye :
Eseyeee Ergetgna nbereku endemtdigne emeneteshe beki nw yene konjo♥️
2026-09-27 08:53:19
145
seni123418
seni1234 :
አንቺንም የማረሽ አምላክ እኛንም ይማረን ለአንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ደስ ብሎኛል ስሐአንቺ
2026-09-27 08:51:05
74
tigistgirma1916
🦋T̊G̊  1̊9̊🦋 :
ሁሉ በ እርሱ ሆነ
2026-09-27 12:11:58
11
bety_arts
Betelhem Adamu :
የጌታ ተአምር ነዉ🥰🥰
2026-09-27 15:36:26
49
loading34112
🔎loading... :
ላንቺ የደረሰች ኪዳነምህረት ለኛ ለሁላችንም ትድረስልን 😭
2026-09-27 14:01:09
112
_____l.ceku
𝖈𝖊𝖐𝖚🪽 :
egzaber ymsgen 🙏
2026-09-27 09:12:28
25
To see more videos from user @maedot.sileshi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About