@yony6205: "ሂጂ ፈቅጃለሁ" የውስጤን ላይ ሸማ አንቺው ጀምረሽው በሰፊው ልቤ ላይ ባጭር ከቀጨሽው ……………………ደርቢው አልልም ድሮም አጭር ነገር ከሰው ላይ አያምርም!! እውነቴን ነው ውዴ ለሰው ልጆች ሁሉ ያልተመለሰልን ብዙ ጥያቄ አለ አንቺም ካልተመቸሽ የልቤ ላይ ሸማ ላንቺ ካልተባለ መሄድ ትችያለሽ! አልከለክልሽም ! ለኔ የሞተብሽ ስሜትሽ ካየለ ግን ማወቅ ያለብሽ? ገፍቶ በመሄድ ላይ ብዙ መውደቅ አለ እውነቴን ነው ውዴ በዚች ዓለም ስኖር መገፋት ቢኖርም በፍቅር መረገጥ ሽንፈት አይወክልም ደሞ ይሄን ስልሽ እንዲገባሽ እንጂ እንድትመጪ አደለም! ሂጂ ፈቅጃለሁ በኳታኙ እግርሽ እንዳሻሽ ሁኝበት ድሮም መሄድ እንጂ መምጣት አታውቂበት ስለዚህ ፍቅሬ ጥለሽኝ ብትሄጅም መነሳቴ አይቀርም መቃብር ፈልፍየ በፍቅር ዓለም ውስጥ ከሞት በኃላ ነው 'ሚኖረው ትንሳኤ ። Yoni ነኝ follow አድርጉኝ
💔የተሰበረ ልብ💔yony 💚 💛 ♥️
Region: ET
Sunday 27 September 2026 08:52:51 GMT
Music
Download
Comments
Mer'awi :
የሁሉም ወንድ ልጅ ታሪክ ነው። ጥሩ ግጥም ነው።
2026-09-28 03:42:34
8
ሳታዉቅ አታዉራ :
ወደሜ ሲጨቀኝ ደረስክልኝ ላፈቀርኳት ምን ብየ እደምነግራት ስራልኝ🥰🥰🥰ወድሜ
2026-09-27 18:42:38
4
kinu 🇧🇴🇧🇴🇧🇴magna 👌👌👌 :
yikeratani
2026-09-27 12:40:36
1
የጎረንጁ :
can you
2026-09-27 11:46:27
1
Awicho agame👊👊 :
ሰባብራ ጥላኝ ሂዳ አሁን አግብቼ ስወልድ ወደ ድሮችን እንመለስ ለምትለኝ አንድ ግጥም ወየ በለኝ
2026-09-27 14:39:12
1
mom :
አመሰግናለሁኝ
2026-09-27 15:24:09
1
Selam getahun ጎንደሬዋ :
ውዴ እኔ እኮ እየጠበኩህ ነው ክዶኝ ጥሎኝ ለጠፋው ባሌ የሚሆን ፃፍልኝ ልቤን እንዳይነሳ አርጎት ለሄደው
2026-09-27 13:55:18
2
ብነግርሽ ከባድ ነው :
ከ10አመት በላይ ጠብቄ
ከዛም ወለደች ከኔ ላይ😳😳😳
2026-09-27 12:10:27
2
briii4940 :
አረ ተውን ህመማችን እንርሳበት 😣
2026-09-27 14:15:48
3
elias :
በናትህ አንድ ግጥም ጣፍልኝ የግጥሙ ርእስም" ካስቀመጥሽኝ ቦታ ዛሬ እዛው ነኝ እማል ነው"" በናትህ ልለምንህ ከስድስተኛ ክፍል አንስቸ እስከ አስራ ሀደኛ ክፍል በፍቅር አብረን ነበርነን የው ገዘብ እማያረገው የለም ባለ ባጃጅ በብር አታሎ ሂወታችን አበላሸብኝ እናም እሄን ግጥም ጣፍልኝ በናትህ[Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying] አይ ፍቅር የጅህን ይስጥህ ዛሬም ምትመጣ መስሎ ይታየኛ የው ከተለያዬን አምስት(5) አመታችን ነው በፈጠረህ ልለምንህ[Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying]
2026-09-28 09:20:32
1
@ፍትህ ነኝ ከ :
በገንዘብ ምክንያት ለተለየችኝ ስራልኝ
2026-09-28 17:27:18
0
ኪዳነ ምህረት እናቴ 🙏🙏 :
ኸራ ለኔም ስራልኝ ጓደኛዬን አፍቅሯት ለተወኝ🥺
2026-09-27 15:46:48
2
NA💝✈🚀✈🚀 :
በሱዋ ውስጥ እኔም አላሁኝ
2026-09-27 11:20:00
1
Mess :
ቃል ገብቶልኝ ቃሉን ላልጠበቀ ስራልኝ
2026-09-27 12:50:02
1
ቄርቆስን 👈❤🙇♂️ 🔐 :
ወልዳ እንታረቅ ላለችኝ ለእኔስ ቤተሰብ የፈተዉ የ3 አመት ትዳር👉💔
2026-09-27 10:14:03
1
Bini :
እየወደድኳት ላልተረዳችኝ
2026-09-28 13:01:01
0
Endi/yopia :
ትለያለህ ስልህ🙏🙏🙏
2026-09-28 12:09:15
0
Eyasu ⭐✨ :
ተዋ 💔
2026-09-27 08:59:28
0
jenberu :
ይች አለም ግን ለማን ናት ትክክል?
2026-09-27 18:16:18
8
H.M.8128 :
እየወደደችኝ ለራቀችኝ ልጅ ስራልኝ🙏🙏🙏
2026-09-28 10:26:18
0
Sileshi Sileshi :
የማይመለስ ህወይት
2026-09-28 08:54:23
0
A bin nur :
አረ በድምፅ [Heartwarming]
2026-09-28 11:48:10
0
ኪያዬቀበጧ🌹👌👌 :
በጓደኛ ምክር ለከዳኝ በናትህ
2026-09-28 15:53:51
0
➤Bilal💝 :
ቆይ እኔ ምን አርጌዉ ነዉ
2026-09-28 11:56:12
0
lil yoni419 :
eski lene ekawa lemeselikut pls
2026-09-27 14:21:00
0
To see more videos from user @yony6205, please go to the Tikwm
homepage.