@zenash.desu0: ብርዝ#ethiopian_tik_tok #eritreantiktok #habeshatiktok #holiday

Zado Zado
Zado Zado
Open In TikTok:
Region: AE
Sunday 27 September 2026 09:00:00 GMT
280569
8380
392
3071

Music

Download

Comments

user6824280344691
user6824280344691 :
yale zaferan yehonale needing please
2026-09-29 07:35:38
0
meril.meril6
አሰለፍች :
እኔም ልስራና ጠጥቼ ሁሉም ነገር መርሰት እፈለገለሁ😁😁
2026-09-27 11:10:44
45
.mary2924
ሀኒ mary🫶💚💛❤️🩸🦅 :
የመዳም ቴምር አለቀ በይኛ ልሞክርው😁😳😂🥰
2026-09-27 13:30:12
51
tsigee.reda.ayenew
Tsige reda ysiree lij :
bexam new misekrew😁😁😁
2026-09-29 10:29:04
0
mehari.frank
Suzana :
too much sugar
2026-09-28 16:18:06
1
binaman69
A dark life 🖤 💀 :
ሆዳችን ውስጥስ ገብቶ አይፈነዳም ነው
2026-09-27 13:08:03
8
salamfaleqe
ጠንካራዋ ሴት🇧🇭/🇪🇹🇧🇭sena :
አብሶ ለመዳም ቅሞሞች ጥሩነዉ ስክር ብለን ሁሉን እንረሳለን ማታማታ እየጠጣን እንተኛ ስንተኛ አይደል ብዙ ሀሳብ የሚመጣብን
2026-09-27 12:49:06
8
muslim36756
Muslim ነኝ ☝️ የአላህ ባሪያ🧕🕌 :
ሀላልነው እስኪ ሙስሊሞች ንገሩኝ
2026-09-27 10:44:56
4
besu04625
ፀጋ የበሱፍቃድ እናት :
ችግሩ ያሰክራል ቀስ ብየ የማወራ ይመስለኛል ግን ጩህቴ ከቤት ያስወጣል ልጆቹ እር ቀስ አትጩሂ ምን ነካሽ ይላሉ
2026-09-30 12:00:04
0
use30357
➻𝑙𝑗𝑖🅰 አቅለኛዋ🥀➻Ⓗሸጋ ሚስት💍 :
በማራም መልሱልኝ ከካሜራዉ ለጥቃ ያረገችዉ በትንሽ ማንካ ምንድነዉ
2026-09-27 12:04:41
3
seadaamede
sነኚ.የናታልጂ🌹አባቴናፍቆቴ😭😭 :
ወላህበሀይላዲአረጋ.ካረኒሢሣይቀርአበላሺቶብኛልስከፍተዉወደላይነዉየዘለለዉ
2026-09-27 14:42:58
1
user3622926172481
gigi :
ቴምር በጣም ሽንት ያስኬዳል ድርቀት ለያዘዉ ሰዉ ጥሩ ነዉ
2026-09-28 01:36:32
0
vv.hh761
ቀቨጥ ጓል ነቨለት🩵🫶 :
እርሾ ምንድነው ንገርኝ እባክሽ💞💞
2026-09-27 13:38:28
2
hilal.................2
hilal🦋🧕🇪🇹 :
የሙስሊም ልጆች ደግሞ የተሰራዉን ሁሉ ሰርተን እንጠጣለን አትበሉ አጣሩ ይሄ ነገር ሀራም ሊሆን ይችላል ተጠንቀቁ
2026-09-27 16:05:20
2
mullu.miss
ሙሉወርቅ ወሎየዋ💚💚💛💛❤❤ :
እኔና ጓደኛየም እየጠጣን ነው😂😂
2026-09-28 11:13:16
0
user18905749
ኤFቾ🎼❤A💝💝 :
እኔ አሁን ሰራሁ 😂😂😂ነገ መልሱን እናገራለሁ
2026-09-28 11:54:18
0
beitybz
Betelhem♏️ :
አንድ ቀን ጠጥቼ ሰክሬ ታመምኩ የቀረዉን ደፋሁት ከምዋረድ ብዬ 😁😁😁
2026-09-27 11:39:38
2
tehun468
tehun :
ዛፍራን ምንድነው
2026-09-28 17:03:07
0
elfubekele
Elfe Bekele :
ዛፍራን ምንድነው???
2026-09-27 18:25:42
1
user2972541572997
❥𝐋𝐢𝐠 ሚጣ 🥷🎭 :
ዛፈራን ምንድነዉ ንገሪኝ እር ልሞክር😳
2026-09-29 17:03:23
0
rozirozi032
Rozi Rozi🕊 :
ለስንት ቀን ነው ከድነን የምናስቀምጠው
2026-09-27 12:37:56
1
genet.haile85
G𝑒𝑛𝑒𝑡☕ :
ዛፍራን ምንድነው ዉዴ
2026-09-27 10:22:18
2
user3015497963531
@ :
ያሰክረኝ ይሆን🤣🤣
2026-09-27 12:51:25
1
welela.deresse
welela deresse :
በጣም አሪፍ ነው
2026-09-27 15:01:01
1
menbrezewde
0948 :
ያሰክራል
2026-09-27 10:20:45
1
To see more videos from user @zenash.desu0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About