@yareda019: #tewahdo #ኦርቶዶክስተዋህዶ ተዋህዶ#fyp #fyy #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

yaredo
yaredo
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 27 September 2026 09:04:04 GMT
1618
107
24
172

Music

Download

Comments

user53806207117673
የነዛ ዘር ዋርካው :
አባታችን ነፍስ ይማር [Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-10-02 06:07:23
1
user617974285530531
abiyot :
ነብስ ይማር አባታችን
2026-10-03 07:07:07
0
endayenberihun
Endayen Berihun :
ሁሌም ታበራለች ቅድስት ደብረሲና በዓለም ታሪኳ ተፅፏልና በቀለመ ወርቅ ለዘላለም
2026-09-27 10:03:56
3
tiktok.commatiy16
𝑚𝑎𝑡𝑖 𝑘𝑢𝑔𝑛𝑎 16 :
ለአባታችን ነፍስ ይማርልን ምን ማድረግ ይቻላል እንደ ቀልድ 2 አመት 😭😭😭
2026-09-27 19:58:14
2
user416693210981
የልጅነት ገዜ :
ነፍሱን በእፀገነተ ያኑርልን አባታችን
2026-10-02 16:29:43
0
user2657905458277
derb asfaw :
ነፍሱን በእጸገነት ያኑርልን አባታችን
2026-10-03 12:52:59
0
yohaneseshetie
yohaneseshetie :
ነፍስ ይማር አባታችን!!
2026-09-29 07:02:47
0
alemnehbirhanue
Abu Rasta :
ነብስ ይማር...
2026-09-27 14:20:43
0
ialwaysfeelhappy1
Bre Bright💰 :
ነፍሱን በአፀደገነት ያኑርልን አባታችን 🙏
2026-09-27 10:26:49
1
etsub467
1221 :
ሙጃ ማርያም እናቴ በቀኝ አብራው ትቁም። እግዚአብሔር ያፅናችሁ ወንድሜ
2026-09-28 08:32:28
0
endayenberihun
Endayen Berihun :
ወይኔ አባታችን እንደ ቀልድ አጣንህ እና ዝርሁ ሁነን ቀረን
2026-09-27 09:56:21
2
lenekalewayker27kin3
አልፋና ኦሜጋ!!!😍😍 :
አይ ቅኔ በለዛዋ አብራ ተቀበረች በቃ እመቤቴን ሁሌም የሚያደርጉት የቅኔ ሞያ የትም የለም ለሚያቅ ሰው በጣም ነው የሚቆጭ ሰው መሆን😂😂😂
2026-10-02 14:16:48
0
mariyamlij0
@Blackii 🇱🇾 🇮🇹 🇺🇸 :
😭😭😭😭😭
2026-09-27 10:20:36
2
solomontizazu795
Solomon Tizazu :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-02 16:54:05
1
werknewkelemu
@Gold :
ፅኑ ሰማእት ነህ አንተ ለዘለአለም ስምህ ሲታወስ ይኖራል በዓለም የእውቀት ልክ ጥበብ የመላብህ ስራህ ምስክር ነው የሚታይ በጉልህ ይሄው ይኖራሉና ያንተ ፍሬ እያዩ በግፍ የገደሉህ/ ያስገደሉህ የእውነትም ሰማእት የእውነትም ድንቅ አባት ለማንም ሳትልመጠመጥ እየሰበክ እውነት ነህና ብርሃን ቅኔ እና ዜማው ለጨለመበት ሰጠህ ነፍስህን ሳትፈራ በአራጆች ፊት ይመስላልና ፍፃሜህ ልክ እንደ ሀዋርያት ስለአዘጋጀልህ አምላክ ሰማያዊ ርስት ሁሌም ትኖራለህ ነግሰህ ሊቁ/ጀግናዉ የእኛ አባት: ለዓለም ወለዓለመዓለም።
2026-09-28 10:06:11
2
To see more videos from user @yareda019, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About