@weygize01: #fyp @Tigi’s Perspective Official @MAKIBA

Tazabi 🤔
Tazabi 🤔
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 27 September 2026 10:04:44 GMT
25945
640
37
78

Music

Download

Comments

selam_743
selam :
ትክክል ነሽ ተባረኪ። ወዶ ገብቶ ደፈረኝ ማለት አይገባም።
2026-09-27 11:25:38
8
user3152540155335
helina :
ትክክል ነሽ እህቴ ተባረኪ
2026-09-28 11:20:27
1
superplamber1
super plamber :
thanks
2026-09-27 19:50:14
0
hilawu7
Hila :
Egizabiher Bemiyawikew Mariyamin Ehee Yenem Hasab Miliketa Neew. Lijitua Anadagnalech. Tebareki Mariyamin
2026-09-28 10:14:29
1
debele.foku
Debele foku :
የኔ ምልከታ ልጅቷ ችግር ነበረባት ችግሬን ከቀረፈልኝ በኋላ እለየዋለው ብላ ነበር እሳቤዋ ሰውየው ግን ሊፋታት ስለአልቻለ በዚህ አስፈራሪ እና ይፈታሻል ብሎ የመከራት ሌላ ሰው ከጀርባዋ አለ!!!
2026-09-27 17:39:06
4
selamhaile22
selamhaile22 :
ተባረኪ
2026-09-28 05:40:50
2
user5382579835118
ቀዳማዊ ንግስት ህንደኬ :
በትክል
2026-09-27 14:51:45
1
tsegaye.gizachew
Tsegaye Gizachew :
ኢሔው ነው የግንኙነት ዲስታንስ ያስፈልጋል !
2026-09-27 12:35:20
1
user7304360392034
አድኅነኒ እግዚኦ :
በትክክልአባትወላጅቀቻነው
2026-09-28 16:25:16
0
userbiniam
ቢኒሽ ካሌብ :
አከበርኩሽ
2026-09-27 20:09:34
1
amenermias340
amenermias340 :
የምወድሽ በምክንያት ነው
2026-09-28 12:47:00
0
dabash.12
Dab ከ ክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየኛል??? :
Tikikil🥰🙏
2026-09-28 09:39:25
0
user7335979281674
H T :
ትክክል የኔ እመቤት ሞኝነት ኦኮ ነዉ ሁሌ ከሌላ ሴት የተለየን የበለጥን ይመስለናል ግን መርከሳችንን ነዉ የሚገልፀው
2026-09-27 17:49:06
3
counselor1547
psycho. :
የኔም ሀሳብ ይህ ነው
2026-09-27 18:28:37
0
meseret.te
MilkaMesi :
በትክክል 👍👍👍
2026-09-28 12:44:15
0
zad3411
212927 :
ተባረኪ
2026-09-28 16:17:11
0
gadisayoo
Gadisayoo :
yes🙏🙏
2026-09-27 13:01:21
0
nur52824
nur :
ተባረኪ
2026-09-27 15:19:26
1
chuchuemarkel29
geni yegeta lije :
አንቺ አትፍረጂ ምን እንደሚያስነኩሽ አታውቂም ዘለሽ አትፍረጂ ብዙ ችግሮች አሉ ከፈለጓት ማንም አይከለክላቸውም እሷም ብትሆን በብዙ መንገድ እንድትሰቃይና መሞትን እስክትመኚ ሊያደርሱሽ ይችላሉ ለሷ ቀልድ ነው ራሷን እያጋለጠች ለም ቀረፀች ዞር ብለሽ አስቢ ውዴ
2026-09-27 18:43:20
0
tseclo
T :
ዛሬ ገና ካንቺ ጋር ተስማማሁ
2026-09-27 13:57:40
0
akeakalu1
AKe :
2026-09-27 15:03:45
0
user7351197550634
user7351197550634 :
አንቺ መስለሽኝ ነበር ! ትመሳሰላላቹ በጣም እህትሽ ናት እንዴ
2026-09-27 13:32:04
3
user7032995965302
user w.m :
ሆነ ብለዉ የሚአጠምዱ ሴቶች አሉ ባለትዳር ሆነዉ ሳይቀር በጣም የሚአጠምዱ
2026-09-27 14:24:50
3
user3953462917359
Ahmed :
ግን አንችን ነው ምትመስለው
2026-09-27 12:07:11
3
piso4072
piso :
ገና ስትጀምሪዉ ነዉ እርከሰት ያልኩት ጀግና አገላለጽ!!! በተጨማሪ ግን እህቴ አብዛኛቹ የዋሆች እንዳይመስሉሽ ባሁኑ ግዜ ገንዘቡ በነማን ዙሪያ እንዳለ ያዉቃ ምናልባትም ከብዙ ድርድር ቦኋላ አልያም ለአንዱ የፖለቲካ ወይም የእምነት ተቋም ተሽጦም ሊሆን ይችላል ።
2026-09-27 12:13:10
2
To see more videos from user @weygize01, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About