@abubekeryirga: #creatorsearchinsights Embark on a peaceful and beautifully guided Umrah journey with Al-Bir Travel. 🕋✨ Secure your spot for our upcoming travel dates (October 14-24) and let us handle the details while you focus on your spiritual experience in Mecca. 📞 Call or message us on Telegram: 0930724444 #umrah
አቡበከር ይርጋ
Region: SA
Sunday 27 September 2026 10:50:49 GMT
Music
Download
Comments
👑NUN🦋نون🦋👑 :
የተፋ ሰው የጧቱ የጥንቱ አቡኪ በለድምፀ መረዋው ንጉስ 🥰🥰
2026-09-27 13:06:24
73
Jemu—46🌸 :
አቡበከር ይርጋ ማሻ አላህ በስንት አመታችን ይሄን ድምፅ ሰማን ❤️
2026-09-27 16:23:31
35
❥አያቴ የልቤ ስብራት🦋💧كُن كما أنت :
ጀዛክ አላህ ኽይር አቡኪ የአሊፍ የዲናችን ራዲዮ እንቁ አላህ ይጠብቅህ
2026-09-27 14:09:40
23
Zinet Bint Nur :
ወይኔ አቡበክር የጧቱ የጥንቱ ደናናክ የዲናችን ሬዲዮ አድማቂ ያረቢ ያጊዜም አለፈ በጉጉት ነበር የምንጠብቀው ሱብሀን አላህ
2026-09-27 14:48:27
10
አልሀምዱሊላ :
ኡስታዝ ግንየትገባህ🥰🥰
2026-09-28 06:07:29
3
bint baba :
ይሄን ድምፅ የዛሬ 9& 8አመት ነበረ የምሰማው በአሊፍ እራዲዎ አይ ጌዜ🥺🥺
2026-09-30 07:42:44
4
ወንድ ልጅ አይጣ :
ኧረ እሄን ድምፅ በስት ግዜ ሰማሁት
2026-09-27 18:43:41
9
Independent welene🌙🇪🇹💓🌎 :
እንደው የት ጠፍተሕብን ነው ወንድሜ ያ ጣፋጭ አንደበትሕ ይናፍቀናልና ብቅ በልልን ጀዛአክ አሏህ ኸይረን
2026-09-27 19:37:30
6
seadi🇪🇹&🇸🇦👌 :
የት ጠፎተህ ነው በአሏህ የድናችን ሬድዮ ድምቀት ወይኔ በስንት አመቴ ሰማሁት ይሄን ድምፅ አሏህ ይጠብቅህ ባለህበት
2026-10-01 04:48:15
2
J k :
want to make one person Mehtab I like the Pikachu🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-28 06:53:17
1
𝑺𝒂𝒓𝒂 𝑸𝒖𝒆𝒆𝒏🇪🇹❤🕊 :
አቡኪ ወንድሜ እንኳን ወደ ቲክቶክ ሰፈር በሰላም መጣህ ለመጀመሪያ ግዜ ያወኩህ ከኡስታዝ አቡ ሀይደር ጋር ሆነህ ዱባይ ላይ በሰራቹት ቪድዮ ነበር ከዛ በኋላ ግን ዩቱብህን አፈላሌግ ቤተሰብ ሆንኩኝ ቪድዮቸህም ደስ እያለኝ ሳዳምጥ ነበር ከሆነ ግዜ በኋላ ጠፋህ ጠይቄም ነበር ደስ የማይል ነገር ሰማሁ😔አሁን ደሞ ሁሉንም አልፎ ወዳገርህ በሰላም ገብተህ ወደ ሚዲያዉ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ ከቻልክ እንደበፊቱ አጫጭር ትረካዎች ብታቀርብልን እኔ ብቻ ሳይሆን ያንተ ወዳጆች ሁሉ ደስ ይለናል።
አላህ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ
2026-09-27 21:39:46
7
hafsuwa :
ye dinachin radio asetawashachin
የስደት መካሪያችን ወንድም አቡበከር ይርጋ
2026-09-27 11:48:31
5
ÔMU ĤŨMÊÝŘÂ FÃŚĤÌŇ 🦋💙 :
አቡበክር ይርጋ የጥንቱ ዲናችን ሬድዎ አስታወስከኝ ያ ዘመን ግን መቸም አይረሳም 😥😥
2026-09-27 22:12:28
1
1234 :
አህለን አቡኬ በስንት አመቴ አየሁህ ትምህርትህ ናፍቆናል ኡስታዝ
2026-09-27 22:49:56
1
ክብሬ ቀይ መስመሬ። :
ወላሂ አቡኪ አሊፍ ራድወ ላይ ከዛሬ 6 አመት በፊት በፍቅር ነበር የተከታተለው አይ ድምፅ ርጋታና ስርአት ባለህበት ሰላምህ ይብዛ አቡኪ በዚህ አጋጣሚ አቡ በክር አህመድ እና ኑሩ ሁሴንን ሱመያን የዛን አመት ታስረው ነበርና እያለቀስኩ ነበር በፍቅር የምከታተለው
2026-09-28 18:06:55
1
መካለምነኝ 💕የሀዩ ሽጋእናት 💕 :
ያረቢ አለህ አቡኪ አደበተጣፋጪ ምክርህ ናፍቆኝነበር
2026-09-27 16:52:44
1
زحرسىد :
ሶላትንአደራ
2026-09-27 17:14:02
1
N habshawit :
yallahe abubkr yrega bset amte ayhuk
2026-09-27 17:43:26
1
Jemujemu :
Mash Allah
2026-09-27 16:52:03
1
waaw :
🥰🥰waaw Habibi Alleeh
2026-09-27 19:12:09
1
Llj ያባትዋ 🇪🇹☂️☂️ :
ማሻአላህ
2026-09-27 16:08:35
1
bint hussen :
በሰላምነው የጠፍሀው አትጥፍ
2026-09-27 16:41:47
1
امى عينى💞💞💞 :
ሽኩረን❤❤
2026-09-27 16:56:16
1
Llj ያባትዋ 🇪🇹☂️☂️ :
2026-09-27 16:08:45
1
𝙵𝚎𝚍𝚒𝚕𝚊 (የፍረኪማ) :
2026-09-27 14:21:51
1
To see more videos from user @abubekeryirga, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.