@192127tom: #viralvideo #tikitok #fyp

🚨TOM🇪🇹🚨
🚨TOM🇪🇹🚨
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 27 September 2026 10:55:14 GMT
364361
31157
581
5079

Music

Download

Comments

sime.lay636
sime lay :
ኮሊደር ለካ ጥቅም አለው
2026-09-27 11:55:43
610
amen6392
amen :
ግን ምንአለበት አንድ ሰው እንኳን ቢያባርርለት
2026-09-27 16:28:32
153
tsega_abebe_ligdi
Tsega :
Ere mechereshawn asayun
2026-09-28 16:53:44
0
bossalka
💥ጎጄው🦅💫 :
አየውህ አላየውህ ማለት ይሄ ነው😳😅
2026-09-27 13:56:08
193
bto.man360
ዳኒ :
yezaf 30000 nee yeapol 1000000 new mihunw
2026-09-28 00:25:37
0
user63761739597583melaw
Mel'aku :
chirash kebere gar akukulu 🥺
2026-09-28 20:27:57
0
getachw.dagnew
Getachw Dagnew :
እኔና ኑሮ እንዲሁ ነን 🤣🤣🤣🤣🤣
2026-09-27 12:28:19
158
user3905643557553
THANKS GOD :
tom & Jerry
2026-09-29 13:02:30
0
kebron.nuradin
kebron nuradin :
ayizoyni
2026-09-28 13:23:35
0
user_et_et
user :
ፖሉን ቢጥለው ማነው ተጠያቂ ከህግ አንጻር ንገሩኝ?
2026-09-28 10:27:42
17
user8839744193901
Gech Liverpool :
ከምር አያስቅም ጀግና ናቸው
2026-09-27 11:33:21
122
devanicavan
Dev Almi🌳🇪🇹➕️ :
[Sticker] what
2026-09-29 13:05:34
0
zedo.art
Zedo Art :
እውነት ለመናገር በሞት ሽረት ውስጥ ባለ ሰው በጣም ነው የሳቅሁት! ህይወት ግን ትገርማለች ራስን ለመከላከል የሚደረገው ጥረትና ውሳኔ የሚደንቅ ሲሆን ችግር ውስጥ ያለውን አካል ስሜት በቦታው ላይ ሆነው ሲያስቡት ግን እጅግ ያሳዘናል በተቃራኒው ደግሞ አጥቂው አካል ሳይሳካለት ማየቱ ደግሞ እጅግ ያስደስታል። በአጠቃላይ የሶስት ነገሮች ግብግብ ግን ያስቃል በቃ ህይወት እንዲህ ናት።
2026-09-27 11:55:07
41
amtech34
Am tech :
ጨንቆት ነው እንጂ ጃኬቱን አውልቆ ቢወረውር በሬው ጃኬቱ ጋ ሲታገል ማምለጥ ይችል ነበር
2026-09-27 23:43:10
17
emutikassye
@emuti :
ኮራደር ዛሬ ሲጠቅም አየሁ
2026-09-27 13:21:16
40
nazirmohamed88
Nazir አርሰናላዊ ❤❤💪💪 :
ሌባና ፖሊስ እየተጫወቱ ነዉ በሉኝ😂😂😂
2026-09-27 17:52:11
6
navlisartcenter
navlisartcenter :
Mechereshaw mn hone 😳
2026-09-27 15:30:22
8
user6780662196022
Guade Anmut :
መንግስት ቢያይ አኮ ካንተ ኮሪደር ይበልጥብናል ብሎ ????????????
2026-09-27 12:40:03
18
firealemlemma
ማዕዶት በንያስ :
መጨረሻውን ብትነግሩን እንዴት ሆነ?
2026-09-28 04:56:21
11
ammeen34
nagu bag :
ቆይ ከሰዉየዉ ጋራ የት ነው የሚተዋወቁት
2026-09-27 17:35:14
6
user76687933485608
ነገሰ የሸዋው :
የደረሰበት ያውቀዋል ይሄንዬ የሱ ልብ በምን ዓይነት ላይ እንዳለቺ እሱ ብቻ ነው የሚያውቀው
2026-09-28 09:05:26
6
user3698161547832
rosa༒☀ :
ብድር እና እኔ
2026-09-27 12:09:56
6
gizatamesalu
ጌች ፏ ፈሽ :
እር የት ነው እምታመጣው ቢዲዎውን በሳቅ ከሞትኩ tomi ነው ተናግሬአለሁ እሰሩልኝ😁
2026-09-27 18:49:09
1
user617130090esuman
🎮Real gazza👑🎮 :
በቃ ስልኬ የማንም አራዊት መጫወቻ ይሁን 🤔
2026-09-29 12:46:44
2
hailekefle
Haile 💚💚💚 :
Ayehush 🥰 yeljinet chewata😳
2026-09-27 16:47:14
3
To see more videos from user @192127tom, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About