@yetsega_zema: "ዓለም ስለ ስኬትህ፣ ስለ ብርታትህ ወይም ስለ ማንነትህ ልትጠይቅህ ትችላለች፤ እውነተኛው መልስ ግን በእኛ ውስጥ የለም። ዛሬ ላለንበት ማንነት፣ ለሰላማችንና ለህይወታችን ምስጢር እርሱ ያደረገልን ምህረት ብቻ ነው። ስለ እራስህ ሲጠይቁህ ክብርን ለእርሱ ሰጥተህ ስለ ማረህ ኢየሱስ ንገራቸው! 🤍✨🙌 #እግዚአብሔር_ይመስገን #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #fyp #viral⁠

የጸጋ ድምፅ / የጸጋ ዜማ / Tsega Zema
የጸጋ ድምፅ / የጸጋ ዜማ / Tsega Zema
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 27 September 2026 12:22:32 GMT
125
24
1
5

Music

Download

Comments

fantshbira1
Fantsh Bira :
ትክክል
2026-09-28 02:49:52
1
To see more videos from user @yetsega_zema, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About