@miko20231122: ድቁና መስፈርት መፀሀፍ ቅዱስ ቢሆን

miko
miko
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 27 September 2026 14:00:54 GMT
36012
4866
101
879

Music

Download

Comments

hareg815
Hareg ☦️የመሲሁ ልጅ❤️⛪️ :
የማቴዎስ ወንጌል 16:24 ማቴ :16:24. እኔን መከተል የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ፤ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ።
2026-09-27 14:24:30
39
yefkerenat
yefkerenat :
ena gene yetsklwn kerstosn ensbkwaln❤️❤️finishe😂
2026-09-27 15:00:51
0
dawitgebremedhin5
ናሁ ሰናይ :
ትክክክል ወንድመ[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-27 15:36:26
0
natiye.beza
Natiye Beza :
ክርስቶስ በአንገት ሳይሆን በልባችን ነው ያለው ። ደሞ እየሱስ ክርስቶስ ሰለ እኛ መስቀል ሸክሙዋል በመስቀል ላይ ዋጋ ከፍሉዋል ሰለዝ መስቀል መሸከም የለብም
2026-09-27 15:45:23
1
y.a.b_1
የአብሥራ :
ለሱኮ ራሱን የቻለ ሀዲሳትና ብሉያት ጉባኤ አለ እሱን ለመማር ደሞ ብዙ ቅድመ ሁኔታዎች አሉ ዘው ተብሎ መማር የለም ክህነታቸው ላይ በጥቂት በጥቂቱ እያደጉ ይሄዳሉ መጽሀፍ ቅዱስን ከነ አንድምታውከነ ትርጓሜው ለመማር ረጅም አመታትን ይወስዳል ታዲያ ማን ይቀድስ ማን ክርስትና ያንሳ???
2026-09-27 14:58:23
3
merehaba3
habibi :
ይህንን አንብብ በለው miko
2026-09-27 14:15:48
8
chrstychrstina
chrsty (chokolate🍫) :
ልክ ነህ Miko በጣም ይቀረናል ከአገልግሎት በፊት ወንጌል መማር መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብ ብቁ መሆናችው ተረጋግጦ ነው ለሁሉም አገልጋዮች ክህነት መሰጠት ያለበት specially ለዲያቆናት እና ለሰንበት ተማሪዎች🙏
2026-09-27 15:42:48
0
user71972761054003
eferme man ye tewodo liji orot :
2026-09-27 14:05:25
0
d.nbesufikad
D.nBesufikad :
እውነትብለሀል
2026-09-27 14:43:28
1
12getacho.chokele
12Getacho chokele :
የኔ ጀግና
2026-09-27 14:53:07
1
phawuo
PH :
2026-09-27 16:05:16
0
birhanu.genemo
Birhanu Genemo :
ወንድመ ትክክል ነህ
2026-09-27 16:17:20
0
adis.abate6
Adis Abate :
እውነት ነው
2026-09-27 14:29:05
5
ermyasgirmawin
ERMY :
በቃሉ የተፃፈው ይሰራል ።🙏🙏🙏 “ከእናንተ የታመመ ማንም ቢኖር የቤተ ክርስቲያንን ሽምግሌዎች ወደ እርሱ ይጥራ፤ በጌታም ስም እርሱን ዘይት ቀብተው ይጸልዩለት።” — ያዕቆብ 5፥14 💥💥💥⭐️⭐️⭐️🔥🔥🔥
2026-09-27 16:17:25
0
heavysigh1912
English Digest :
Btw ከኃላህ ያለው የጌታ ቅዱስ ስዕል ልክ ነው ትላለህ? Pls reply to this or make video 🙏
2026-09-27 16:14:56
0
aberasime
ABU :
ሌላውስ
2026-09-27 15:51:58
0
mimo_love19
Mimiefa🌸 :
እሄ bible ላይ የለም
2026-09-27 15:36:56
1
user953304025053
marta :
ትክክል ብለሀል ወንድሜ ተባረክ
2026-09-27 15:44:01
0
user276692777426
ወይነገብርኤል :
ተማሩ እባካችሁ
2026-09-27 15:28:09
0
m1mulet
@mule27 :
ከመች ጀምሮ 😂😂😂
2026-09-27 15:29:05
0
tamrat.bikila
Tamrat Bikila :
ከመጠምጠም፡መማር።ይቅደም
2026-09-27 15:36:49
0
user9805685940818
Ethiopioa :
እውነት ነው
2026-09-27 16:21:03
0
nugee125
Nigusiee :
eyesus bichahun sile miyadin
2026-09-27 16:15:00
0
amen85096
Amen... :
ኧረ
2026-09-27 15:33:41
0
kinngnazi0
user91397463345 :
1st
2026-09-27 14:03:52
0
To see more videos from user @miko20231122, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About