@kalesbhat_app:

ቃለ ስብሐት - Kale Sbhat
ቃለ ስብሐት - Kale Sbhat
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 27 September 2026 14:06:00 GMT
160969
23727
484
2248

Music

Download

Comments

user3365398327920
arsema :
እውነት ነው እረ ስንቱ ጉድ ነው ያለው ቤ/ን የግላቸው የሚመስላቸው 🙏
2026-09-28 05:39:45
17
tinesya190934503133
ትንሱ የማርያም ልጅ🙏🙏 :
እረ ማርያምን በጣም ተሳቅቄአለሁ እፍፍፍ
2026-09-27 23:44:22
21
hiwot067
hiwot067 :
ትክክክል ነው እናቶች እንኩዋን እመጫት ወጣቱ ን የኔ ቦታነው እያሉን ያሶጡናል 😭😭😭
2026-09-27 20:19:02
18
rich47283
Rich :
ewnat naw
2026-09-28 05:32:29
0
raheldemisse90
Rahel Demisse :
እውነት ብታምኑም ባታምነው ልጄ ከቆረበ አራት አመት ሆነው በእደዚ አይነትምክንያት!!!ይስፍቸው
2026-09-27 18:17:54
22
astertariku
astertariku :
የልቤን እንዴት ነገርከኝ
2026-09-27 16:49:48
87
hanajonnes
hanalakew :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]እግዚአብሔር ይስጥህ አባቴ[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]ለመቁረብ ሔጄ አሰወጡኝ[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]ተባረክ የሚሰማ ካለ
2026-09-28 05:01:36
0
amarati.oro
kuki bekele :
ewneta new
2026-09-28 05:40:17
0
melekuku
@melekuku :
አብዛኞቻችን ቤተመቅደስ ገብተን ማስቀደስ በጣም እየፈለግን አንዳንድ እናቶች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ልጅ ማየት እማይፈልጉ አለ ሌላው ደግሞ ገና ቤት ላለች ስው ወንበር ይይዙላታል ደካሞች ሲመጡ ሰው አለው እያሉ የሚያማረሩ አሉ ሊነገራቸው ይገባል
2026-09-28 06:11:16
5
fireyegebrellej
ፍሬ የልጆቿ እናት :
እረ በስማአም መምህር እኔ ራሴ መድረኩን ባገኝ ስንት አምለዉ አለኝ እግዝያብሄር ምስክሬ ነዉ ከአመት በላይ ከቤተክርስትያን ርቄአለሁ በእናቶች ንግግር ምክንያት ልጆቼን እራሴን ነብስ እስኪያቁ ብዬ ተገልያለዉ እረ አስቱዳደር ድረስ ሄጄም ከስሻለዉ ግን እናቶች አመል ሆኖባቸዉ ከመናገር እረ የሚሳደቡ እና የሚራገሙም አይጠፉም ግን ይሄንን ስል ሁሉም እናቶች አይደሉም የእዉነት እናት የሆኑ እናቶችም አሉ እና አባቴ የተሰቃየሁትን ስቃይ ሳስበዉ አሁንም እፈራለዉ ትንሽ ልጅ ቤተክርስትያን ይዤ ሄጄ ማስቀደስ እፈራለዉ አባቴ ይሄን ትምህርት እኛም ደብር መተዉ ቢሰጡልን ፈረንሳይ ገነተ እየሱስ 41ማዞርያ ደሞ እኮ እኛኮ ልጆቻችንን ይዘን እምንመጣዉ ቤተክርስትያን ቁርባን ያረጋጋቸዋል ይፈዉሳቸዋል አንድ ተቸግሮም እሚመጣ አንድ በረከት ፈልጎ ሌላም ሌላም ብቻ ይቅርታ በጣም ስለተነካሁ ነዉ ይቅር በሉኝ
2026-09-28 06:25:12
4
bizulegesse
Bizu Legesse :
መፍትሔው በየጊዜው አውደ ምህረት ላይ ስርዓተ ቤተክርስቲያን ትምህርት መሰጠት አለበት።
2026-09-28 03:48:41
12
sew85243
sew :
exactly.....meronal
2026-09-27 17:05:27
0
hiwot8573
hiwot8573 :
🥰🥰Exactly
2026-09-28 05:40:26
0
user4119062588799
Akelom Teklemariam :
እውነት ነው ። በስነስርዓት በዓውደ ምህረቱ በትምህርት መልክ መሠጠት አለበት ። እውነተኛ መረጃ ነው ።
2026-09-27 17:35:14
24
helen199999
helen :
ልክ ነህ እኔ ብዙ ጊዜ ደርሶብኛል
2026-09-27 17:29:37
22
abebu345
ABEBU TEKLU :
በትክክል አሁን እውነቱን አገኘን
2026-09-27 18:22:14
13
user74403787057127
koket :
ewnte new eneme detisobegnal .
2026-09-27 16:50:47
2
user8772236192661
firaol :
ትክክል ነወ አባታችን🙏
2026-09-27 19:56:50
6
regibenoh
ርግበ ኖህ :
ትክክል ነው።👏👏👏
2026-09-28 01:42:59
1
helii2121
Abi@united :
libona yisten
2026-09-28 04:56:22
1
tatek1847
Tatek Tsegay :
ምንም አልልም ፈጣሪ ብርክያርግህ የኔአባት።
2026-09-28 06:02:34
2
befree251
BE FREE :
ይቅርብን እንጂ ብናዋራማ ብዙ ግን ምንም አያርግም
2026-09-28 04:28:00
2
abiy.cherie
Abiy Cherie :
ቃለ ሒዎት ያሰማልን🙏🙏🙏
2026-09-27 18:45:45
2
yemariyamnegne
kal :
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቤተ መቅደስ መግባት በጣም ምፈራበት ምክንያት ነው። እናቴ ጭራሽ አትገባም አንዳንዴ ወንዶች እንደዚህ ስለማይመስሉኝ እቀናለሁ
2026-09-28 04:40:30
1
fikerdiss
fikradis :
በጣም ያሳዝናል እኔ በነሡ ምክንያት ቤተ መቅደስ መግባት አቁሚያለሁ ብዙ ስቆም ኩላሊቴን ስለሚያመኝ ረጂም ሰዐተ ቆሜ ማስቀደስ አልችለም በመሀል በመሀል ቁጪ እያልኩ ነዉ እና አጠገቤ ላሎች አስረዳቸዋለሁ በርቀት በማቁዋሚያ በምለክት ተነሺ እያሉ አላስቀምጠኝ አሉ
2026-09-28 06:20:44
1
To see more videos from user @kalesbhat_app, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About