@lt.s.me14:

lt s me🍰
lt s me🍰
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 27 September 2026 14:24:53 GMT
41426
1077
125
108

Music

Download

Comments

user6299614281184
ኣበባ ገብረስላሴ💒☦️💊💛❤ :
አረ ሞራሉ አትጉጂው እንደዛ አትበይ
2026-09-27 15:45:43
59
_z..pp
🌺🌺 :
አሁንኮራሱ መማር ይችላል በስልኩ
2026-09-27 15:54:49
30
userihqydvwxqb
Sinam سينام🤍🦋 :
በኦላይን አስተምሪው
2026-09-27 16:01:50
17
sharjah5993
አግዘኝ አምላኬ :
ለምድነው እምትቃጠይው የኔ ሁሎም አያነቡም አይፂፍውም የራሥቸው ጉዳይ
2026-09-27 16:19:55
3
aisha.egmilcom
የናቷ ቀለጤ 🕌🧕 :
ኸረ እደዚህ አይባልም ግን 😔😔
2026-09-27 16:14:31
6
seid7849
ሠአዳ :
እፉ የኔ እናት አይዞሸልኝኝኝ ነጁየየየ
2026-09-27 16:30:41
11
aeysha216
Aeysha :
አሁንም መማር ይችላል
2026-09-27 16:11:07
11
obsinan.bete.amana
obsinan bint amana :
ቤሁሉም ቤት ችግር አለ ግን አደባባይ አይወራም መቀየር ምችለውን እንሞክራለን የመችለውን አፈጣር እተዋለን ከኛ በፊት የሉትን ቤተሰብ ለሞቀስ አንችንም የመጡበትን መገድ ስለማናቅ ጎን ታናናሾቻችን ላይ መስራት ልጅቻችን ከኛ በተሻለ መሰደግ ብቻ ነው ምችለው ተይ ብዙ ይባላል ግን ይከብዳል[Hands open]
2026-09-27 16:04:32
9
hasan439620
ለፍቅርሽ ዘማቹ :
ወላሂ ያማል እውነቷን ነው የኔም ሀሳብ ነው በቤተሰብ አሚሮየ ተበላሽቷል😢😢😢😢
2026-09-27 17:44:29
3
.tube81
ሳአዳ የመካነሰላሟ tube :
በአሁን ጊዜ የማያስተምር ቤተሰብ አለ እንደ😳😳
2026-09-27 16:22:42
1
user3859338677935
ሰዩ የሀበሻ ልጅ :
በዚ ዘመን ማይማር አለንዴ
2026-09-27 17:23:59
0
meram760
Mነኝ የአላህ ባሪያ :
አሥተምርሪውቀላልእኮነውበኦላይን አቺአሥተምሪው
2026-09-27 15:53:01
2
hanan45682
hanan ጎጃሜዋ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇴🇲🇴🇲 :
የኔም ወንድም እንዳዛ ነው ማሪያምን እሱ ባለመማሩ ፊደል ባለመቁጠሩ እድሜ ልኬን ቁጭት ላይ ነኝ
2026-09-27 18:06:11
0
hayet.hayet102
Yuti ያርድቦዋ😥🚦🦋 :
የደረሰበት ያቀዋል የኔ እናት😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-27 18:49:44
3
.sz161
𝕃𝕚𝕛 𝑹𝘪𝑐𝙝𝗲 ♠ :
ዉነት አላት አትፈርዱባት🥺🥺
2026-09-27 21:40:23
1
lt.s.me14
lt s me🍰 :
2026-09-27 14:25:33
1
toyba195
የ ሮ ማ ⚡️⚡️ :
እናት አይሰደብም ሀራምነው ወላሂ 😢
2026-09-27 20:43:38
1
user........122
𝄞❥𝐙𝐮𝐳𝐮✨❤️‍🔥 :
የደረሰበት ያቀዋል😢😢😢
2026-09-27 20:05:48
1
muslim36756
Muslim ነኝ ☝️ የአላህ ባሪያ🧕🕌 :
የዛሬው ረገጣ ይለያል
2026-09-27 15:45:22
2
samesame7151
Sadam :
እና ተገላግሏል አለቀ
2026-09-27 16:45:24
1
hayatseidseiamoha
ⓗⓔⓝⓛ :
እዉነቷን ነዉ እኔም ጉልበቴን በዝብዘዉ ፍቅር የሚባል ሳያሳዩ እየቀጠቀጡኝ ነዉ ያደኩት ምንም ፍቅር የለኝ አይናፍቁኝም የሚናገሩኝ እስካሁን ከአይምሮየ አይጠፋም ግን ደሞ አልጨቅንም ብር እልካለሁ አመት ቢሆነኝ እራሴ ካልደወልኩ ልጀ ብለዉ አይደዉሉም እስኪ በመስመር ለመደወል ከብዷቸዉ ይሆናል ብየ ስልክ ገዘቸ ላኩኝ ቲክቶክ እየዋሉ ኔቶርክ የለዉም ብለዉ አይሰራም አሉ አዉቀዉ እኔ ከምኑ እደተፈጠርኩ አላዉቅም ጭክን የሚያረግ ነገር ባገኝ ቤተሰብ የለኝም ብየ እረስቻቸዉ ብኖር ደስ ይለኝ ነበረ ግን እደሱ የሚቆርጥ አንጀት የለኝም እና በነጃት አትፍረዱ አዉጥተን ባናወራዉም ብዙ ልጁን የሚበድል ቤተሰብ አለ የኔና የነጃት ታሪክ አብዛሀኛዉ ይመሳሰላል ጨርሸ ባወራዉ የኔ ይብሳል ሆድ ይፍጀዉ ብቻ ደህና ይሁኑ
2026-09-27 18:52:12
1
user452950628482
ማሂ ማሂ :
እረ በማረያም እዲህ አትበይ
2026-09-27 15:53:48
1
user2dfj26puya
⚘️ فۣۗـۙوُفۣۗوُ❥⃝ٌ🇹🇷🇸🇦🇪🇹 :
አሁን መማር ይችላል እውቀት እስክሞተ ድረስ አለ
2026-09-27 16:43:14
1
user9730021617520
ግዜነው ወሳኙ✍️👑🦅 :
ለምን በኦላይን አይማርም
2026-09-27 16:27:04
1
richo.richo538
rahma 🧕⏰⚖️ :
እና እናት መሳደብ ምንድነው ጥቅሙ
2026-09-27 15:57:57
1
To see more videos from user @lt.s.me14, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About