Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@abrehamkasahun193: በጸበሏና በእምነቷ የመካኖችን እንባ የምታብስ በገድሏና በስነ ስዕሏ ከጭንቀትና ከአጋንንት በሽታ የምትፈውስ ቅድስት ኢትዮጵያዊት እናት #ቅድስት_ጸበለ_ማርያም #ቅድስት_ፀበለ_ማርያም #viral_video_fyp #creatorsearchinsights
abrish TKD አብርሽ ቲኬዲ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 27 September 2026 14:28:08 GMT
108350
25780
403
6196
Music
Download
No Watermark .mp4 (
20.58MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
17.53MB
)
Watermark .mp4 (
57.6MB
)
Music .mp3
Comments
Beti :
enate thebele maryam bereketsh yderbn kechinket adgngn enate
2026-09-28 06:46:13
0
Yemariyam💙💙 :
amen🙏inate treble maryam asibign🙏🙏🙏
2026-09-28 07:45:07
0
abrish TKD አብርሽ ቲኬዲ :
መቃብሯ ጉራጌ ዞን አማውቴ ግፍትጌ ቀበሌ ገዳም አላት አጽሟ ያለበት ዋናው ገዳሟ ደግሞ (ገዳሟ የሚገኘው ደቡብ ወሎ ጃማ (ደጎሎ) አውራጃ ንህበት በሚባል አካባቢ ነው። ከአ.አ በመርሐቤቴ አድርጎ ጃማ (ደጎሎ) ከዚያ በእግር የ8 ሰዓት የእግር መንገድ እንደሚያስኬድ ተነግሮናል። ከአዲስ አበባ ደጎሎ 280 ኪ.ሜ ሲሆን በሌላም በኩል ከደሴ ደጎሎ (ጃማ) 110 ኪ.ሜ ነው።) አዲስአበባ ውስጥ ደግሞ ቦሌ አራብሳ አስገራሚ ጸበል፣አየር ጤና ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ ቅድስት ፀበለ ማርያም ቤተክርስቲያን ደግሞ ጸበልም ቤተክርስቲያንም አለ።🙏
2026-09-27 16:51:16
71
mina የኪዳኗ :
mariyem enate[Pray]
2026-09-28 08:45:53
0
marcy :
amen amen amen [Pray]
2026-09-27 23:50:31
0
3143@3 :
Enatie tsebele Mariam anchi fewushign
2026-09-27 15:22:25
2
ዛሬ ነገ :
ታድለህ ፈጣሪ አምላክ የእርሱን ስምና ያከበራቸውን እያከበርህ እያስተማርክ መኖር ምን ያክል መባረክ ነው አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!
2026-09-27 14:57:58
49
ሜሎና :
አሜን[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-28 05:53:52
0
𝔂𝓪𝓫 🔐🥀 :
እናታችን ፀበለ ማርያም ካለብን ጭቀትና ችግር ታሶግድልን 🙏
2026-09-27 15:08:33
136
romawit21 :
ወንድሜ ገድሏን የት እናገኛለን
2026-09-27 16:40:16
12
sarawuhib :
እኔ ምስክር ንኝ ሀኪም አትወልጅም ያላትን ጻድቋ እናታችን ጸበለማርያም ከመድሐኒአለም አማልዳ ልጅ አሰጥታት አይቻለሁ።
2026-09-27 18:35:49
10
Woyni :
የእናታችን ፀበለ ማርያም በረከቶ ይደርብን
2026-09-27 15:37:51
8
mitu :
የእናታችን ቅድስት ፀበለ ማርያም በረካቷ ይደርብን። አሜን
2026-09-27 16:48:31
13
Tigist5 :
የእናታችን የፀበላ ማርያም በረከት ይደርብን
2026-09-27 15:16:04
18
firata27 :
አያት 49 ምኑ ጋ ነው ወንድማለም
2026-09-27 15:48:55
8
ፍሬ ማርያም :
በርከቷ ይደርብኝ አሜንንን አሜንንን አሜንንን [Pray][Pray][Pray]
2026-09-27 19:36:59
7
gual adwa shikor :
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
2026-09-27 16:14:41
6
የማርያም እና የሚካኤል ልጅ :
እናቴ ፀበለ ማርያም በረከቷ ይደርብን🙏🙏🙏🙏
2026-09-27 16:01:08
6
Alex :
አሜን አሜን አሜን
2026-09-27 15:09:45
6
አነ ዘክርስቶስ :
እናቴ ጸበለ ማርያም ምናለ የነገርኩሽን ዝም አልሽ
2026-09-27 15:00:18
5
ma ya1921 :
በረከቷ ይደርብን 🙏🙏
2026-09-28 09:40:53
3
kelma :
barakata yedaraben
2026-09-28 16:34:00
1
Natan Mikeal :
kalehiwet yasemalin
2026-09-27 15:06:23
2
emu 6712 :
የእናታችን ፀበለ ማርያም በረከቶ ይደርብን🙏🙏🙏
2026-09-27 17:22:59
1
Liya H :
እናቴ ሆይ በረከት አረደዔትሸ አይለየኝ
2026-09-28 06:44:32
4
To see more videos from user @abrehamkasahun193, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#الديره #العمالسه #دهم✌🏻
#عسير #منطقة_عسير #تركي_بن_طلال #الجنوب
#مكة_المكرمة #الكعبة #عمرة #السعودية #اكسبلوررررررر
lucuu atasan nya sukaa #atasanwanita #atasanwanitamurah #blousewanita
#allinhole #iPad #gaming #whocanrelate #fyp
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy