@meryem1mohamed: #duet #edit #ኮፒ_ሊንኩን_እየተጫናቹሁ🙏

𝐌𝐞𝐫𝐲𝐞𝐦🦋ⓜ
𝐌𝐞𝐫𝐲𝐞𝐦🦋ⓜ
Open In TikTok:
Region: AE
Sunday 27 September 2026 14:55:13 GMT
96874
4714
280
1466

Music

Download

Comments

shdhvhdhhdjvdghhd
እስኪ ላሳልፈው :
ችርስ ሚድያ ለማንወጣው
2026-09-27 23:26:21
56
beza.beza56
Beza ye geta liji :
አንድ ጥያቄ መልሱልኝ ከክብር ና ከፍቅር የታኛዉ ነው ምባልጠዉ?
2026-09-28 03:34:01
1
toyba.toyba27
ፀይሟ / የመርሳዋ 👑🌸 :
ማን ነዉ ሴት ክብር አፈልግም ያለዉ😏😏😏 ሲከበር ነዉ ክብር የሚሰጠዉ
2026-09-28 04:17:18
22
rmer5688
ራውዲ ወሎየዋ🕌🕋☝️ :
አቤት ሁሉም መካሪ🤭😁😁😁
2026-09-27 18:20:30
20
user4054624262653
የእንፍራዞ ቀበጥ :
ተልኮለትየመጣሀይ ይበለኝ☺️
2026-10-04 05:50:01
2
usero90034
ማርያም እናቴ 💖💖💖 :
ስንቱን ሰምቸ ልተግብር ጎበዝ መካሪዉ በዛ😣😣😣
2026-09-28 13:54:25
6
ta21gh
Tamirat Adane (tame,) :
ፍቅሬዬ በጣም እንደምትወደኝ አዉቃለሁ ነገር ግን አታከብረኝም ቆንጆ ስለሆነች ትመፃደቅብኛለች እኔ ደግሞ በክብሬ ስለማልደራደር ተዉኳት
2026-09-28 08:26:30
3
susu.negi.weloyewa
susu negn weloyewa yeumi qmtl :
አዎ ወሏህ ጀግና ነህ ብሬክስ አንተ ብትመክር እየኖርከዉን ነዉ
2026-09-27 16:42:54
10
tigabu.kabeera
T kabera🇿🇦 :
ጀግና ነው ትለያለህ
2026-10-06 09:20:39
1
lamri.21.19.6
ላምርዬ💒👑 :
ቀጥ በሉ😂😂
2026-09-27 18:54:53
2
hamuvy5
💫it's me🧕A🌍❤ :
ሳህ ወላህ ሴቶች ሰብሰብ በሉ እና ስሙ👂👈👈
2026-09-27 16:51:44
7
user6142577094575
ሀዊ ነኝ የለሚዋ :
ስታከብር ትከበራለህ አለቀ ሴት ክብር ትጠላለች ያለዉ ማነዉ እኔም በክብሬ አልደራደርም አለቀ
2026-10-03 15:52:52
2
yinebebkelemu5
እስኪያልፍ ያለፋል :
ይመችሽ ብሮ ክብር ክብር ክብር ክብር 😳😳😳
2026-10-04 18:29:22
1
user1879492942293
ጥቅሽ ወድ ራያ :
በትክክል ክብር ክብር ነዉ በቃ🙏🙏
2026-10-05 08:45:59
1
tinsu3563
ፓናዶል⚓️ :
እኮ ንገራቸው
2026-09-28 11:22:57
1
.hjx.jkkd
zad aumu abedraheman :
ወዶች ወንዶች አትበል!!! ሁሉም ወንድ ወንድ አይደለም!!!! ሴት የምታሳድረው ወንድ ወንድ አይደለም!!! ለመከበር ማክበር"ያስፈልጋል። አሁንም ለመከበር ወንድ ሁኖ መገኘት አለበት የፆታውን ወንድነት አላልኩም!!!!
2026-09-27 17:28:28
6
user2331171376361
ብር ብላሄደች የሀይቁ :
ይመችህአቦ
2026-10-05 20:07:49
1
sami_so_mini
So_Sami :
ክብር ተሽጦ ፍቅር አይገዛም ‼️
2026-09-28 16:36:46
1
wolf361628
EBRo MAN :
ወላሂ ውስጤ ያለውነው የተናገርከው👍👍
2026-09-28 09:54:53
2
mesret.aill
መሲ ሰለምቴዋ ❤❤😊👌 :
ሳታከብር አትከበርም ሲቀጥል ምክር ከራስ ይጀምራል የራስህ ሚስት ስትጨፍር አይደል የምትውለው ክክክክ😁😁😂😂
2026-09-28 09:20:15
2
saratsagaye3
አቲ ውእቱ መሶበ ወርቅ :
ሚድያ ለማናውቀው🥰🥰
2026-09-28 10:56:22
1
zalwub
zw :
አመሰግናለሁ አልሰማ ብየነበር
2026-09-27 17:18:52
2
a529757
ለሚያልፍ ነገር ብዙ አትናገር :
በክብሩም ማንም አይደራደር ሢጀመር ግንደሞ የሁሉ አሥተሣሠብ ይለያያል
2026-09-27 18:38:23
2
user4421294140090
selam bicha :
መቼም አይሰሙም ንገራቸው ምርጥ ሰው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-27 18:57:31
1
user1050813345159
ነገን በተሰፋ :
ሀቅ ነው በውነት ለኛ ክብር በቂያችን ነው👍👍👍👍👍👍
2026-09-27 17:32:59
1
To see more videos from user @meryem1mohamed, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About