@mercygold7601:

Mercy Habesha Gold🦅
Mercy Habesha Gold🦅
Open In TikTok:
Region: AE
Sunday 27 September 2026 15:18:59 GMT
44844
5748
651
707

Music

Download

Comments

user9341931196610
laymi :
imnetishin mitweji ge geta gar hibretish more yiberta konjitiye
2026-09-29 11:39:40
1
bekelutafa4
bekelu :
wunet noo.kazii balayii yasfashii yee geta bakat yii kibabiish yeene konjoo jagnaa ihit nesh barchii ♥️♥️♥️👍
2026-09-29 13:14:16
1
genet.dobam
Genet ye.geta.leji :
eyesus.geta.new eyesus yadinal
2026-09-29 13:40:54
1
reta3735
Rich :
ትብርክ [Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-29 09:43:33
0
creator.serch.insaght
Rut Adiss የጌዲዬን ችቦ የፀሎት ,ሕብረት :
Desi styi sleanchi Egzabher ymesgen yliji Besali yaderegeshi Eyesus Yibarek zemenshi BeEgzabhr bet yleki Tebarkeshali♥️♥️♥️♥️♥️♥️
2026-09-28 11:05:43
1
life.is.a.book.ev
Arsichaa arsii boss 🚘🎁 :
mercy gold habesha 🥇
2026-09-28 01:19:03
2
abdii_ta
👆Nobel _yrk :
🥰"ይቅናሽ ከባዱ ቀላል ይሁንልሽ እግዚአብሔር ተራራውን ዝቅ ያርግልሽ ስርጓጉጡን ሁሉ ያስተካክልልሽ እግሮችሽ የቀናን መንገድ በመርገጥ ይባረኩ እግዚአብሔር ጎዳናሽን ያቅናው ዳርቻሽን ያስፋው የነካሽው እና የገባሽበት ነገር ደህና ይሁንልሽ የእጆቹም ሥራ ተከናወነ እንደሚለው በመከናወን ተባረኪ አትክሰሪ ረድኤቱ በአንቺ ላይ ይሁን በ ንግድ ብሩክ ሁኚ እግዚአብሔር በኢኮኖሚ ይባርክሽ ጉልበትሽን ያብዛው ፊትሽ አይፈር ፈልገሽ አትጪ አንኳክተሽ ይከፈትልሽ የተባረከ ዓመት ይሁንልሽ የእግዚአብሔር ደግነት በአንቺ ላይ ይሁን በአንቺ ላይ የመከሩት ጥንስስ ይደፋ እግዚአብሔር ሥራሽን ሁሉ ይባርከው. እግዚአብሔር አንቺን በብዙዎች መካከል በሞገስ ያክብርሽ። ከወርቆች መካከል ያንቺ ወርቆች የተመረጡ ይሁኑ ሽታሽ ይወደድ በብዙዎች መካከል ተፈለጊ ምድረበዳ የሆነ ነገር ላንቺ ምንጭ ይስጥሽ በረም ብረም የሆነ ሰው እግዚአብሔር ይስጥሽ ለምልሚ ምድረበዳሽ ኤደን በረሃሽ ገነት ይሁንልሽ ምድር ኃይሏን ትስጥሽ ገደቡን ጥሶ እግዚአብሔር ያሻግርሽ እግዚአብሔር ምቀኛን ሸረኛን ከፊትሽ ያንሳው ንግግርሽ እንደ ኤልሳ እና ኤልያስ ጫና ይፍጠር የተመኘሽውን ሕይወት ለመኖር ያብቃሽ ምኞትሽ የሆነውን ሳቅ ለመሳቅ ያብቃሽ ምኞትሽ የሆነ ቦታ ለመድረስ ያብቃሽ ምኞትሽ የሆነውን ነገር ለማግኘት ያብቃሽ ምኞትሽ የሆነው ቦታ ላይ ደርሰሽ እግዚአብሔርን ለማመስገን ያብቃሽ ይሄም ተመኝቼዋለሁ ያልሽውን ነገር አግኝተሽ ለመያዝ ያብቃሽ።እንደ ጠዋታ ደመና ድመቂ ከዝናብ በኋላ እንደሚበቅል ልምላሜ ለምልሚ፣የሚያይሽ ሁሉ ይውደድሽ የሚሰማሽ ሁሉ ይቀበልሽ አትውደቂ የሰው ፊት አትዪ እግዚአብሔር ይራራልሽ ሁልጊዜ በክንዶቹ ይደግፍሽ 2019 የደስታ የስኬት ዓመት ይሁንልሽ ከዚህ በላይ በስኬት እንደምናይሽ ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ዘመንሽን ይባርከው።🥰ሜሪሲዬ እጅግ በጣም አክባሪሽ ነኝ በእውነት በጣም ቅን ሰው ነሽ ትልቅ የቢዘነስ ሰው ሆነሽ በዚ ልክ ቅንነት ሚገርም ነገር ነው ሀበሻ ላይ አልተለመደም ለሰው ያለሽ አክብሮት በአጠቃላይ ፈጣሪ ባለሽ ላይ ይጨምርልሽ
2026-09-27 17:04:25
13
mensur691
@(M€Ŋ§ŲŖ) "ĴØ❤ ŸŌ :
እንደሀሳብ ብንጋባስ ማሬ 🥰
2026-09-27 19:32:48
8
bibishu7
Bebo🫶🏼👱‍♀️ :
ጀግና የሚለው ቃል ለረጅም ጊዜ ለወንድ ነበረ ስንጠቀም የኖርነው የኛ ጀግና እህት ደሞ ሴቶችም መሆን ጀግና እንደሚችሉ አስመስክራለች ሴት ልጅ ጀግና ስትባል እንዴት ደስ እንደሚል ጌታን ለዛውም ሀበሻ እንኳን ለእኛ ለእህቶችሽ ለአረቦቹም አስደናቂ ነሽ አሁንም ያብዛልሽ🙏
2026-09-27 15:53:21
7
arddsx
Kነኝ የመቅደላዋ 🦅🦅🦅 :
የዘመናችን ጀግና አይበገሬ ሜሪሲጎልድ ትለያለሽ
2026-09-27 15:24:13
5
bereket.faku
Dr Bereket :
ያንች tiktok ማየት አልፈልግም ነበረ ግን የምታመጭው መዚሙሮች ልቤ ይነካል, ሰለዚህ መዚሙሮች like ena comment እንዲጽፍ አሰገደዱኝ,anyway thank you ,God bless you
2026-09-27 18:44:07
6
aschalew9172
as man :
ለመጀምሪያ ላይክና ኮመንት ደሞ ሁሌ መጀመርያ ነኝ እና ዝም ልባል ነው ወገን እ
2026-09-27 15:30:40
6
hanichohanic
ቀይሕ ዕምበባ🌹 :
ቆንጆ ልጅ ስወድሽ
2026-09-27 17:44:04
3
yabu.busu
yabu🎺🎵🇨🇦🎸🇬🇧እኔየአየሱስ ናኝ👑 :
በዚህ አጋጣሚ አየሱስ ይዎዳቾዋል ✝️
2026-09-27 19:25:52
3
eliasgirma08
elias girma :
🥰🥰 አይለወጥም ፍቅሩ ትኩስ
2026-09-27 17:09:52
3
fitsum.asefa8
Fitsum Asefa :
አውታሩ ከበደ🙏🙏🙏
2026-09-27 18:14:03
3
yonatanyonimanab
Ab0966435588 :
Chris 🥺🥺
2026-09-27 16:06:00
3
dagidagibizuneh
Dagimawit Bezuneh :
yegna biliyner 🥰
2026-09-27 17:06:13
3
a_b_i_509
@A_b_i_🤞🤞 :
enat benatshi sera asejmregne🥺🥺🥺
2026-09-27 18:26:43
3
amenn93
ማ-ት-ያ-ስ :
ተመስገን❤❤❤❤
2026-09-27 18:10:56
3
ganethanekbo
G,/A, N,i /ጌታ መልካም ነው345678 :
ameeeeen
2026-09-27 17:05:50
3
ageabbiye2
Agegnew Abraham :
Queen
2026-09-27 17:03:55
3
fdhj75917gmail.com
ኢየሱስ ያድነል ይታደጋል ❤❤❤❤ :
🥰🥰🥰🥰አሜንንንንን🙏❤💔
2026-09-27 18:06:22
3
elsabeth54
Elsabeth :
እጅሽ ከላይ ይሁን። በርች
2026-09-27 19:43:26
3
selam22311
Alemaz :
የኔ ቆንጆ😘
2026-09-27 17:06:48
3
To see more videos from user @mercygold7601, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About