@davekhc1: አንዳንድ ጊዜ ትልቁ በረከት እግዚአብሔር እሺ ብሎ የሰጠን ብቻ ሳይሆን አይሆንም ብሎ የከለከለን ነገር መሆኑን ማስተዋል ጠቢብ መሆን ነው። ሕይወት በምንፈልገውና በምናቅደው መንገድ ብቻ ስትሄድ አንዴም እንኳ ቆመን አንመለከትም። ነገር ግን የምንመኘው፣ የደከምንለትና እንዲሆን በፍጹም ፍላጎት የጸለይንበት ነገር "አይሆንም" ሲባል ወይም ሲዘጋብን ማዘናችንና ግራ መጋባታችን አይቀሬ ነው። . ነገር ግን ጊዜ አልፎ ወደኋላ ዘወር ብለን ስንመለከት ያን ጊዜ የተዘጋው ደጅ 👉ትልቅ መለኮታዊ ጥበቃ እንደነበር እንረዳለን። ያልተሳካው መንገድ 👉 ከትልቅ ውድቀትና ማረፍቻ ከሌለው መዳረሻ ጠብቆናል:: ያጣነው እድል👉 ለእኛ ካልተዘጋጀ ሕመምና ጭንቀት ብቻ ይዞብን ከሚመጣ ጨቋኝ ክስተት ታድጎናል። ያልተሳካው ግንኙነት👉 ከጊዜያዊ ደስታ ይልቅ ከዘላቂ እውነተኛ ሰላም ጋር እንድንገናኝ መንገድ ጠርጎልናል። እግዚአብሔር ሲከለክለን ስለሚጠላን ሳይሆን ከእኛ በላይ ነገንና የሕይወታችንን ፍጻሜ አጥርቶ ስለሚያይ ነው። እኛ የዛሬውን ፍላጎታችንን ብቻ ስናይ፣ እርሱ ግን የነገውን ሰላማችንንና ደህንነታችንን ይመለከታል። ጌታ ያልፈቀደልን ነገር ሁሉ የተሻለና የበለጠ ነገር እጁ ላይ ስላለ ነው። ለሰጠኸን ብቻ ሳይሆን ለከለከልከን አባት በመሆንህ የእኛን ግዜያዊ እና አጫጭር ምኞቶች ሰብረህ የአንተን ዘላቂና መልካም ፈቃድ ስላከናወንክልን በወቅቱ ባይገባንም ከእኛ አላስፈላጊ ፍላጎትና ስህተት በ "አይሆንም" መልስህ ስላዳንከን ጌታ ሆይ ስለ ከለከልከንና ስላልፈቀድክልንም ከልብ እናመሰግናለን! ይህንን መዝሙር በዚህ መንገድ ለነፍሴ ትጎነጨው ዘንድ እጋብዛታለሁ😍 ዘማሪዋ ብሩክ ነሽ @Nuhamin Teferi

Revelation
Revelation
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 27 September 2026 15:36:03 GMT
27665
5258
95
68

Music

Download

Comments

keren6830
Keren ፀኣዳ :
የድሬ ፈርጥ ጨዋ ጎበዝ ምርጥ በረከታችን ኑሃሚን ተፈሪ ተባረኪ💞💞💞💞💞💞💞💞💞
2026-09-27 16:03:27
9
sister.fitsum
sister fitsum :
ኦርቶዶክስ ነኝ ሃሳብህ ይመቸኛል ብሰለት🙏🙏🙏
2026-09-27 16:04:00
8
alem80292
Alem :
ስወዳቹህ እኮ[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-28 07:47:26
1
chaye94
chaye🦋🌼 :
2 አብዝቼ ምወዳቸው ሰዎች🥺🥰🥰🥰
2026-09-27 16:28:22
4
eyob_berhan
EyobB :
ማናት ? 😁
2026-09-27 17:18:13
0
abnetbe
Abnet Beyene, MD :
Beloveds 🥰
2026-09-27 16:28:27
0
bula8798
Bu'la :
nuhaye[Red heart][Red heart][Red heart][Red heart]
2026-09-29 17:28:33
0
dodihtesfaye
Dodi :
እንደምወዳት ንገርልኝ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-29 03:29:02
1
sitota..takele
sito ta Takele :
caption 🥰
2026-09-28 09:03:13
0
henokga86
henok :
✍️እጆችክ ይባረኩ
2026-09-27 19:38:26
1
hanitahanibekele
Hannuki📝 🎸🎤🍔💃🇨🇳 :
Hulet emwedachu Sewoch Devye 😍😍😍😍
2026-09-28 16:43:29
0
amanhabtad
ኢየሱስ ጌታ ነው :
tebaraku kidusan
2026-09-30 06:43:13
0
mili876543
milion kora :
amen
2026-09-29 10:30:18
0
ab78535
AB :
amennnnn 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-29 14:15:58
0
mariyatadesse6
@mariyatadesse :
ኢየሱስ ይመጣል
2026-09-30 08:45:06
0
everythingmy3
Ruth :
ኖሀዬ
2026-09-28 15:22:38
0
epha.ye1
Epha.YE እየሱስ :
ወንድም🤝
2026-09-29 13:07:00
0
mihret.desta3
Mihret Desta :
አሜን
2026-10-01 17:20:11
0
mesi50162
ኢየሱስ ክርስቶስ አሸንፏዋል🦋🍁 :
እውይይይይይ በጣም የሚወዳችው ኑሩልኝ[Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-27 17:54:29
0
selihonmekonen
1 :
Egziabher yemesgen slalfkdleg te mesgen ante yasbkleg ybltebgal temesgen
2026-09-27 20:37:09
0
heltsi24
hel :
beakal lagignat enji enidet enidemtemetembat enidene erasu miwedat ale [Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-28 14:51:00
0
mihiretu.masebo
Mihiretu Masebo :
ይነበብ
2026-09-27 19:30:39
0
jerry.collection4
Jerry Collection &gifts :
des yemil meredat tebarek
2026-09-28 08:19:45
0
elaainchrist
Elaa 7 :
😏
2026-09-28 12:27:30
0
dailymotiv_hub77
kalika :
the dimples [Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-27 16:59:56
0
To see more videos from user @davekhc1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About