Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@girum_hailu: ቤተክርስቲያን በባቢሎን መንፈስ ተወራለች እረ ንቁ ጌታ ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው!! #fyp #vairalvideos #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #cristiantiktok #እትዮጵያ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹ሀገሬ @Mieraf @ዮሐ 3:16 @Meskiy @Child Of Christ @The Chosen Generation @ABE ( ዘፀ6:22) ኤልዳፋን እግዚ ይሰውራል
𝐆𝐢𝐫𝐮𝐦 ᴇɴᴅ ᴛɪᴍᴇ ᴠᴏɪᴄᴇ 🎺
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 27 September 2026 17:47:05 GMT
90614
5331
445
1001
Music
Download
No Watermark .mp4 (
31.31MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
28MB
)
Watermark .mp4 (
79.07MB
)
Music .mp3
Comments
habtsh ፩ :
blessed bro 🥰🥰🥰 wsten new yawerahlgn
2026-09-29 17:50:18
3
abenatanduaem :
Geta hoye tolnaa
2026-09-30 11:30:32
0
Jordan ✝️ :
light ቸርች ላይ ሁሌ ጥያቄ ይፈጥርብኛል በጣም ነው የሚረብሸኝ እኔ ብቻ ነኝ?
2026-09-27 19:04:08
213
@kale_44 :
e/gabher mhret yrgln
2026-09-29 06:51:25
0
💎𝓚𝓸𝓼𝓪𝓷𝓷𝓪. ☕️ :
መብራቱና ጭሱ ቸርች የገባ ጊዜ ነው የእግዚአብሔር ክብር አለመኖሩን የተገነዘብኩት።
2026-09-27 19:26:37
108
Good news :
normal neu brother
2026-09-28 22:17:06
0
Mikiyas :
እኔ ፔንጤ ነኝ ግን የኦርቶዶክስ መዝሙር ብቻ ነው ማዳምጠው ምክንያቱም በከበሮ በበገና የተዘመረ መዝሙር መንፈስን ያንፃል
2026-09-27 20:05:23
55
Merita🌸🌸 :
Natural light lemindinew maytekemut?
2026-09-29 04:19:04
0
asru(tithe) :
ወንድሜ አሁን አሁን ክርስትያን ነኝ ለማለት እየፈራሁ ነው ፡፡ በክርስቲያን መሄድ አቁምያለሁ
2026-09-27 18:26:50
37
🎧BAJAJ🛺 :
Night club መስሎአል እኮ አብዛኛው church..... ለምን ስትላቸው ደሞ የ ዳዊትን ክብር መጣል ያነሱብሃል . ዳዊት ንጉስ ስለሆነ ክብሩን ጣለ ይላል እኛስ ምን ክብር ኖሮን ነው ? ሚልኮል ትናቀኝ በሚለው እሳቤ የአምልኮ ስርዓት በጣም አለማዊ መስሎአል. ጌታ ምሕረቱን ያብዛልን 😔
2026-09-27 19:38:20
36
Abush y :
እረ እኔ ቸርች ሄጄ በሙዚቃው ጩህት እራሴን እየታመምኩ ነው
2026-09-27 19:47:27
28
MA :
እኛን የወንጌል አማኞችን አይወወክሉም እውነት
2026-09-27 20:43:38
24
Haftom ybeyn :
1 ቆሮንቶስ 14:40 – «ነገር ግን ሁሉ በሥርዓትና በአግባብ ይሁን።
2026-09-27 21:29:25
28
ዝም በሉ እግዚአብሔር አዋቂ ነወ :
ምንም የተለዬ ነገር አላየሁም?
2026-09-27 23:32:36
15
rohidaniel :
ጌታ ይባርክህ
2026-09-27 18:25:11
22
UTOPIA :
ወንድሜ ቸርች ከሄድኩ 5 አመት አለፈኝ…እዛ ከአለም የባሰ ግርግር እና ርኩሰት ነው ያለሁ። ወደ ኦርቶዶክስ ልመለስ እያሰብኩ ነው
2026-09-28 04:40:53
9
biniyamen :
የወንድሞች ከሳሽ ቅናት ነው
2026-09-27 20:21:26
6
Yabisha :
yesssss
2026-09-29 08:24:27
0
@Eng.mele :
1 የረባ መዝሙር እንኳን ሳያቀናብር ህዝቡን ያደናብራል።
2026-09-27 20:00:13
15
Grace🍬 :
jo ዛሬ አደለም እኮ እንዲህ ሚሆነው ሙዚቃ ሲጀምር ገና እንዲህ ነው በቃ ተመስጦ ነው ሚመታው ግን dont judge only God judges ,
2026-09-27 22:28:26
6
ketty kabi :
beka geta hoy bitematalen yishalile a😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-27 19:22:48
8
tadlch :
እውነት ነው ጌታ ይሮዳን
2026-09-27 18:11:25
6
ቅዱሳን ታደሰ :
ይቅር ይበላቹ
2026-09-28 04:08:59
2
maranata :
ሀይ ባይ ጠፎቶ እንጂ ሁሉንም ሰው ነው ሚረብሸው
2026-09-28 06:42:19
3
Fegegeta🦋🖤 :
Show honebign eko geta bicha yiker yibelen!!!!🥹
2026-09-28 04:21:33
2
To see more videos from user @girum_hailu, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
كحل عينك 2 شهر اكتوبر بعد المنتصف بإذن الله . #الرياض
Showing up With A Knife At Neighbor’s Door Ends Badly #cops #copsusa🚔🇺🇸 #policeofficer #police #foryou
خانتكـــي عينــــــــاگي💔#حسابي_الرسمي_على_التيك_توك #تصميم_فيديوهات🎶🎤🎬 #اربيل_العراق_كوردستان #الشعب_الصيني_ماله_حل😂😂 #مشاهير_تيك_توك @AL_Hajji @🌺 نور
#police #cops #copsusa #copsoftiktok #copstiktok
to hong #xh #xuhuong #nhim #yeuyeu
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy