@dawitteklehaymanot2324: #CapCut #ዝክረ_ቅዱሳን_ማኅበረ_ቅዱስ_ዳዊት_ጉባኤ_ዘብሔረ_ጎንደር የዝክረ ቅዱሳን የባንክ አካውንት:- በአዋሽ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 013 206 704 35200 ሲሆን በየቀኑ ቢያንስ ለ40 ነዳያን ቀለብ የምንሰፍርበት ነው። በመሆኑም የአቅማችሁን በማንኛውም ሰዓት በመለገስ ከበረከቱ ተሳታፊ መሆን ትችላላችሁ።

ዳዊት ዘተክለሃይማኖት
ዳዊት ዘተክለሃይማኖት
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 27 September 2026 18:17:28 GMT
49728
4466
81
630

Music

Download

Comments

hagi5872
hagi🥀 :
እረረ ይተዉኝ ስም ብቻ የተረፈን አለን
2026-09-28 06:47:25
32
tena89m
Te🌍nu :
Ewnet naw abatachn
2026-09-28 14:52:07
1
ysabelgentu
shambel :
በትክክል ወንድሜ ተባረክ ንገርልኝ እማ
2026-09-28 14:39:06
9
user566879197891
Tade Yig :
You don’t have sufficient data to support this statement, and it may mislead people regarding this issue. Remittances are important and beneficial, but we should also consider how dependent many people are on them, especially during this difficult time. From America ...
2026-09-28 07:46:57
1
user9373303276019
user9373303276019 :
You can't judge all Gondar people line that.
2026-09-28 06:50:40
2
yemsrach1234
Zoe Café :
እንደሱ አይባልም ሰራ መሰራት አለባቸው ትክክል ነው የጎንደር ሰው አሜሪካ ቤተሰብ ያለው አሰር ፐርሰንት ነው እኛ ጎንደሬዎች አዱሰ አበባን አንቀጥቅጠን ነው ታትረን በመሰራት የምንታወቀው።
2026-09-28 19:27:01
3
user63583236036272
መዓዛ ሥላሴ :
አሉ ዘመዶቻችን እኔና እናቴ ሲያመን መታከሚያ ነዉ የሚላክልን ኩኔ የሆንብን የሆን።
2026-09-28 12:05:08
2
user7480756075963
ፍሬ የድንግል ልጅ :
በትክክል እውነት ነው ያልከው እኛስ ምን እንሁን 😳 ጎንደር ምን ስራ አለ ኑሮውን አልቻልነውም
2026-09-29 11:46:04
1
hope11495
hope19❤21🙏 :
ጎንደር ብቻ ነው እዴ ዲያስፖራ ያለ ????
2026-09-28 19:16:33
0
user5719106819152
sunshine 13 :
አወ አብዛኛው ጡረተኛ ሁነናል
2026-09-27 18:23:29
20
work..1221
መላመድ ክፉ ነው 🙇 :
እኔ ከጎንደር ነኝ ውጭ ዘመድ ስሌለለኝ እየሰራሁና ለፈጣሪ የራሴ የሆነ ነገር ይሰጠኛል ብየ ተማምኜ ነው የምኖረው
2026-09-28 04:16:14
9
mengistuabrsh633
𝓪𝓪.𝓶𝓶2116 :
ምንም ማለት አልፈልግም።ግን መጸሐፍ ቅዱስ አለቀ ምነው ሁሊ ትችት አባታችን
2026-09-28 02:22:14
7
amanuam
Ethiopian tiktok :
ewnet new
2026-09-27 18:40:02
1
seble4999
Seble :
የለለንስ
2026-09-28 10:01:22
0
fanale16
@Fantu Official Page :
ይሄ ትችት እኛን አያስተምርም አባ ሁሉም የሚያግዘው ካገኘ ይቀበላል
2026-09-28 04:23:18
3
getachew2688
Getachew Endeshaw :
ምንም ማለት አልፈልግም እኔ ትቢያ ነኝ
2026-09-27 18:26:42
5
212121zewdu
zewdu :
አባታችን ከምን ተነስተው ነው ይህንን ያሎት አልገባኝም አባታችን ጎንደር ኑርው አይተውታል ተበላሽቶስ ምን በደል አደርሰ
2026-09-28 20:58:42
1
user4562051629784
መቅደስ :
እውነት ነው
2026-09-28 10:43:02
1
yenew.haile
Yenew Haile :
በትክክል
2026-09-28 17:21:55
1
user7458814842734
እናቴ21💒 :
መምህሬ💓
2026-09-28 13:09:33
1
_5664828
ሐገሬ_ባርዝባ :
አለን በቀን ስራ ለተሠቃየን በስመጎንደሬ
2026-09-28 17:37:06
1
getachew6694
Geche M. :
መራር እውነት ነው ውጭ ያሉትም የመርዳት ፋላጎት ካላቸው ወደስራ የሚገቡትን መንገድ መፋጠር ነው እንጅ ሁል ግዜ ወጣትን ሳይቀር የሚረዱ ከሆነ ረጅውንም ያደክማል ተረጅውንም ያሰንፋል።ስንፋና ደግሞ የውድቀት መሠረት ነው ።
2026-09-28 05:07:54
3
amen.com03
ሰይፈ ስላሴ :
2026-09-27 20:54:35
2
wondaleam
Wondale Amare :
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን እውነት ነው
2026-09-28 11:40:23
1
fafim09
M :
አይባልም
2026-09-28 06:02:15
1
To see more videos from user @dawitteklehaymanot2324, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About