@koki42029: #መሰቀል✝️ብርሀን☀️ ለኩሉ አለም 🌻መሰረተ ቤተ ⛪ ክርስቲያን ። ንግስት እሌኒ መስቀሉን ለማግኛት ደሠራ ደምራ ጭሱ ወደሰማይ ጨሶ ሲመለስ እውነተኛ የክርስቶስን መስቀል በጣጢስ ተመርታ መስቀሉን አገኛች ስለዚህ መስከረም 16_17👸የንግስት እሌኒን 👸 እና በአለ መስቀሉን የኢትዮጵያ እና የኤርትራ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በስፍትና በክብር ይከበራል ። እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ 🙏🙏👸👸✝️✝️

ko-ki🍫🍫
ko-ki🍫🍫
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 27 September 2026 18:29:48 GMT
119
48
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @koki42029, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About