@musictube369: ክረምቱን በናዝሬት 🫠 ✍️ክረምቱ ሲመጣና የሰማዩ ደመና አዳማን ሲያቀዘቅዛት፣ ከተማዋ ሌላ የተለየ ውበትና ድባብ ትለብሳለች። በተለይ በምሽት ለሚደረግ የእግር ጉዞ (Night Walk) ከአዳማ ጎዳናዎች የተሻለ ምን ቦታ አለ? ​አዳማን ዝም ብሎ በቃላት መግለጽ ከባድ ነው። ከተማዋን ለሚያውቃት ሰው አዳማ ማለት መጠሪያ ብቻ አይደለችም፤ በውስጧ የኖረ፣ አየሯን የተነፈሰ እና የህዝቧን እንግዶችን ተቀባይነት የቀመሰ ሰው መቼም የማይረሳት የህይወት ትልቅ ምዕራፍ እንጂ! ​ ያ የማይጠገበው የናፍቆት አየር እና ድባብ ከአዲስ አበባ ተነስተው ፈጣኑን መንገድ ይዘው ወይንም በድሮው መንገድ በደብረዘይት አድርገው ወደ አዳማ ሲገቡ መጀመሪያ የሚቀበልዎት ያ ለስላሳውና ሞቅ ያለው የከተማዋ ንፋስ ነው። አዳማ የሙቀት ከተማ ናት ይባላል፤ ግን የክረምቱ አየር የከተማዋን ሙቀት ለስለስ ሲያደርገው፣ ያ ንፋስ የሚከብድ ሳይሆን ልብን የሚያሞቅ፣ ሰውን ወደ ውጭ ወጥቶ እንዲንቀሳቀስ፣ እንዲዝናና እና ህይወትን እንዲያጣጥም የሚያደርግ ልዩ ማግኔት ይኖረዋል😍 ✨ውድ ቤተሰቦቼ አዳማ ካፈራቻቸው የ 90ዎቹ ሙዚቀኞች መካከል በቁጥር አንድ ደረጃ የሚጠቀሰው እሱ ነው። በተለይ በ 90ዎቹ ምርጥ ምርጥ ስራዎቹን አስደምጦናል። "ክረምቱን በናዝሬት.." እና "ዲምቢ.." እሱ የሚታወቅባቸው ስራዎቹ ናቸው። ግን የችሎታውን ያህል ብዙ ስራዎችን አልሰራም። ታለንቱን አልተጠቀመበትም። በጣም ታለንትድ ልጅ ነው። ነገር ግን የብቃቱን ያህል ብዙ ሙዚቃዎችን አልሰራም። አሱ በዘመናችን ካሉ ስመጥር ድምፃዊያን እና ዜማ ደራሲያን ዉስጥ አንዱ ነዉ! በአንድ ቀን ብቻ ብዙ ግጥምና ዜማዎችን መስራት ይችላል። ፈጣን ነው። በድምፃዊነት ቢሆን ከቀናት በፊት ያደረሰንን "ጊዜ አይሄድም" ጨምሮ ለህዝብ ያደረሳቸው እዮሪካ እና ኦሜርታ የተሰኙ 3 አልበሞች አሉት ስራዎቹም በመላው ኢትዮያውያን ዘንድ እውቅና እና አድናቆትን ያተረፉለት ሲሆን ከነእሱም በተጨማሪ “የትዝታው ፈረስ”፣ “ አይመሬት ያለ ሰው” “ሸገር ሸገር” እና “ይቅርታን” የመሳሰሉ ተወዳጅ ነጠላ ዜማዎችን ሰርቶ ለአድናቂዎቹ አበርክቷል። የዛሬው ተመስጋኝ ባለታሪካችን የ90ዎቹ ፈርጥ ተወዳጁ የዜማ እና ግጥም ደራሲ ድምፃዊ አህመድ ተሾመ (ዲምቢ)🙌 ታዲያ ዛሬ የጋበዝኳቹ ሙዚቃን አካቶ ባልተወራት ድንቅ አቀናባሪው ጅግሳ ታደሰ ተሰናድቶ ለህዝብ የደረሰው የአህመድ ተሾመ ከአልበምም በላይ ትዝታን በውስጡ አጭቋል 11 ሙዚቃዎችን ያካተተው ይህ "እዮሪካ" አልበም አውራአምባን እና ፅጌሬዳ አይነት እጅግ ውብ ሙዚቃዎችም አይረሱም👌 "ክረምቱን በናዝሬት በአዳማ ከተማ ምሽት ለእግር ጉዞ የምትወጣው ቀድማ በፍቅረኞች መንገድ ነበር የማገኛት ያኔ ለህረፍት በክረምቱ ነው ብዬ ዘግይታ ስንቱን ቀን ጠበኳት ብረዱኝ ችዬ በምሽቱ"… በልጅነታችን በአፍላ አይምሮ "ዲንቢ ለዲንቢን" በክረምቱ ስንጫወት ጨዋታው ያሰባስበናል በዝናብ በካፍያው እየተመታን ሳንጠለል ከጓደኞቻችን ጋር ሆነን የማይረሳ ትዝታን ዘርተናል፡፡ ዛሬ አሰብ አረግንና ልጅነታችንን እና አህመድ ተሾመ (ዲንቢ)ን ፍለጋ ተጠያቂ ናዝሬት ብለህን በፍቅር ጣታችንን ስንጠቁም እሱም በሶስተኛ አልበሙ ተከሰተ እውነትም "ጊዜ አይሄድም" ሲል መጥቷል፡፡ የጉብዝናን ጥንካሬ የካበ የብዙ ጊዜ ቆይታውን ለበጎ መሆኑን የነገረን ነው ማለት ይቻላል፡፡ 📍 እስቲ እሱ በግጥም እና ዜማ የተሳተፈባቸው በርካታ ስራዎችም ያሉት ቢሆንም እንደዉ ከብዙ በጥቂቱ ላስታውሳቹ ለማዲንጎ አፈወርቅ - ላላተርፍ፣ ለፀሀዬ ዮዋሐንስ - ማን ልበልሽ፣ ለአሊ ቢራ እና ሄለን በርሄ - ሲያዳ፣ ለብዙዓየሁ ደምሴ - የህልሜ ንግስት፣ ለፀደንያ ገ/ማርቆስ እና ቤቲ ጂ - ጀግኒት፣ ለሀይማኖት ግርማ - ከዚራ 2፣ ለሚኪያስ ቸርነት - ግርማ ሞገሴ፣ ለዘቢባ ግርማ - ገራገር፣ ለሀመልማል አባተ እና ሜላት መንገሻ - ሀ ሴት፣ ለታረቀኝ ሙሉ - እንደዋዛ እና ስሚያቸው፣ ለመሳይ ተፈራ - ይሰማል እና ፋሽን፣ ለታደለ ሮባ - ሳሮን ገላ እና መውደድን ለኢሳያስ ታምራት - እያዳነ ያማል፣ ለደማላሽ ንጉሴ፦ አደይ ሎጋ፣ የተሰኙትን ዜማዎች ማንሳት ይቻላል . . . አህመድ ልፍትህ አብቅቶ እንኳን ለ3ኛ አልበምህ በቃህ እያልኩኝ መልካም እድል በመመኘት ለዛሬ አበቃሁ እናመሰግናለን🙏🙏 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #fyp #አህመድተሾመ #ክረምቱንበናዝሬት #ethiopianmusic #musictube369

🅼🆄🆂🅸🅲 🆃🆄🅱️🅴
🅼🆄🆂🅸🅲 🆃🆄🅱️🅴
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 27 September 2026 18:29:54 GMT
300649
29742
234
1682

Music

Download

Comments

eliasmelkaaa
Mërita (ኤልያስ መልካ)🎸🎼🎹 :
ጂግሳ☺️☺️☺️
2026-09-28 08:40:37
10
tenishu2671
ቅዱስ ገብርኤል አብቴ :
yearda lijj
2026-09-29 12:02:56
4
wishawy
ha🌸wish☕️🛍 :
የልጅነቴ ሙዚቃ🥰
2026-10-02 18:12:47
5
burno1220
Gecho ⚔️ :
2026-09-27 19:56:09
11
elroiking31
Cr7 :
i miss you adam city
2026-09-29 18:16:11
8
saritasarit04
ጊዜ ዳኛ :
ትዝታ
2026-11-08 16:19:51
1
user2484824068814
user248482406881439 :
2026-09-27 19:54:16
2
newaymolla1
Nee :
ጅግሳ ታደሰ 🔥🔥🔥
2026-09-27 18:38:54
6
user6993005183225
WEBET44 :
ይመችህ አቦ አህመድ ተሾመ
2026-10-01 18:34:59
2
tiktok.comdasa0
CR7 :
music arrangement 👌👌👌👌👌 where is he now
2026-09-28 15:19:52
2
feven8655
BeKi🦋🇹🇷 :
uffff nafakagn nazret tizta albign😥
2026-10-01 16:30:57
1
salim...boss257
Salim.Noir Sigmው 🗿 :
waw😍
2026-09-27 19:09:53
3
user326788362993
መስከረም በፀሎት :
2026-10-04 16:59:47
1
user9466606872192
3213 :
@hi
2026-09-28 13:19:34
1
ashenfi.toru
ashenfi 1212 :
2026-11-05 19:25:56
0
nahtinugus
꧁༒𝐆𝕒𝗻i̶❤️‍🩹Ⓔ︎🤴 :
ትዝታ 🥺
2026-09-29 22:28:44
1
fanual453
mom :
🥰🥰🥰
2026-09-28 13:11:42
0
user2484824068814
user248482406881439 :
2026-09-27 19:53:54
2
sam.boss28
Sam Boss :
ትዝታ
2026-10-07 12:40:57
0
maru.mengistu.gmai
Maru,mengistu @gmail.com :
wow
2026-10-15 15:22:43
0
.mengistu3
Mengistu """""""""" :
🥰🥰🥰ነዝሬት❤️❤️
2026-10-09 20:17:52
0
user2426324207553
tsadik yemaryme :
lije eyalho yemewdw musica,lijentan astwasy
2026-10-11 17:59:49
0
zemaney1
zemaney :
felmoshn
2026-10-25 14:30:28
0
bina679
Benjamin $$$ :
Only Nazret
2026-10-19 06:56:01
0
ballo8051
LibU Love 💌 :
woye 🥺
2026-09-30 06:30:39
0
To see more videos from user @musictube369, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About