@ligkiya_love: #fypシ゚viral

መሁቢ የሀርቡዋ🫠🩵
መሁቢ የሀርቡዋ🫠🩵
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 27 September 2026 18:36:16 GMT
26434
539
255
42

Music

Download

Comments

mariyem689
mariyem :
Are.bechirashi.blocki.arigiewu.💓💓💓💓💓🙏🙏🙏
2026-09-27 23:30:53
0
user5562373593269
❥𝐋𝐈𝐉༆𝐦𝐚𝐦𝐞♡︎📿 :
ለምን ትቶሽ ሔደ ለምን ተመለሠ🤔
2026-09-27 20:38:49
50
sarina.1227
sari(የኗሪ አኗኗሪ)🥺🤦‍♀️ :
መቼም ቢሆን ወደኋላ አትመለሱ ሴቶችዬ ወደፊት ብቻ💪
2026-09-27 22:36:55
30
rawidi1
ራውዲ :
ብሎክ አርጊው ደግመሽ አታስቢው
2026-09-27 20:15:42
35
kali69770
Kali :
ayexakemishm tay Addis yeshalal
2026-09-27 20:35:11
0
kamer.ms7
የህልሜ እስረኛ :
ሊጎዳሽ እጂ የምር ወዶሽ ላይሆን ይችላል
2026-09-27 20:12:08
12
user6507813590927
ወንድሜ ኑርልኚ :
የሞተ ሠው መልሶ ይመጣልዴ በራሴ እደዛ ነው የማስበው
2026-09-27 20:41:24
12
qweerrtyyuuu0
R❤️‍🩹ልቤ 🤌ባትግስት :
ላክ 😭🥹እኔ ብቻ አዳላሁም [Hands open][Hands open][Broken heart][Broken heart][Broken heart][Broken heart]
2026-09-27 21:32:49
0
eeee641999
🎀𝙡𝙞𝙜 𝙚𝙡𝙪 ወሎየዋ🦅 :
የመጀመሪያ ፍቅረኛችሁ ጋር ያላችሁ ወየ በሉኝ🫶💪
2026-09-27 20:41:49
6
abeba.debalke
one 𝑙𝑜𝑣𝑒❤️ :
ማሪያምን የኔም አግብቶል እማ ናፈቅሺኚ አለኚ..🥺
2026-09-27 20:07:04
10
haymanot1385
Lij H,💫ታgaሿ🔥 :
ይቅርብሽ ማሬ ወደኃላ የለም ወደፊትጂ🤟
2026-09-28 02:28:04
2
rabi.yimam6
Typing...💝 :
የኔስ በቁሙ ሙቷል 😁😁
2026-09-27 22:04:00
5
r717542
𝙧𝙤𝙯𝙖 🇪🇹🌎 :
[Tears of joy]
2026-09-27 22:30:50
0
danyt.yayeneh
የረሳችሁን እርሱት :
ሂዶ የተመለሰ እግዳጂ ወዳጅ አይሆንም ውዴ
2026-09-27 20:04:55
7
hh5613435083946
የወሎዋ :
በጭራሽ መረጦ የሄደን ያ አልሳካ ሲለው እዳማራጭ ነው የሚረግሽ የተሻለ ሲገኘ ይሄዳል
2026-09-27 20:52:55
6
fanan.mucatii.goba
Līīj Mādīī 🇹🇷💙 :
ጥሎሽ ሄዶ የተመለሰ ሰው እንግዳ እንጂ ወዳጅ አይደለም እህቴ ስለዚህ ኑሮሽን ቀጥይ 🥺🥺
2026-09-27 22:55:14
3
zewdiacr1qt
Zed ❤😘♐️ :
ኧረ በማርያም ንገሩኝ እኔ ደሞ ያጎቴ ልጅ አላስቀምጥ አለኝ
2026-09-27 20:45:53
0
samsung.a06140
ኪያ ነኝ ነጭናጨዋ :
አትጃጃ ሉ ቆፈጠን በሉ
2026-09-27 21:06:33
3
user60142266
لا تحزن ان الله معنا :
ይቅርብሽ🥺
2026-09-27 19:11:32
8
f1128088
F ነኝ የአባቦሯዋ ብቸኛዋ :
በማረያምን ምንይሻልኛል እስኪ ምክሩኛ በማረያም የድሮ ፍቅርኛዬ ይደዉልልኛል እናዉራልን ግን አግብቷል ግን እደሚዉደኛ ይነገረኛል ሁሊም ላችየልኛ ስሜት አይቀየረም ይልኛል ማረያምን ምችምቢሁን የማይደን ጠባሳ ነዉ የስጥኛ እማምላክን በምንም መንገደ ምንም ቢያረግ እማይክስኛ ጠባሳነዉ የልብኛ ማረያምን እኔግን እወዳዋለሁ ማረያምን ምንይሻልኛል ግን🥹😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-27 19:11:39
0
user9952245391957
ተውኝልኑርበት :
የኔምአለኝግንእሱም እኔም ባለትዳርነን እና ባሌንፍታኝሰለው ለምን ምንአጥፍችይለኛል እሱግንጨርሷልየኔን መልስነውየሚጠብቀው🥰😭
2026-09-27 20:04:38
1
user8752839170991
ብሕታዊት,ሂዋን💔🙇 :
እኔም,የምወደው,ስል,የምወደኝ,ኣጣሁት,💔
2026-09-27 23:07:07
2
te32081
ማይ ሸዋ :
ኮመት ላነብ ነው
2026-09-27 23:33:18
1
mareya.inate21
Mareyam inate21🙏❤️ :
እኔ ደግሞ 2አመት ሊሆነ ን ነዉ ግን ሁልጊዜ ይዋሸኛል እናም የዋሸኝን እኔ አጣርቼ ስደርስበት ያለፈነዉ ምናምን ይላል። ዛሬግን ትልቅነገርዋሸኝ ሌ ላ ያወራል እናም ብዙ imo titok አካዉቶች እየከፈተ ያወራል አንዷን ባጋጣሚ ቲቶኩ ፖስቷት አገኝ ሁ እኔ ተዘግቶብኝ አልጠቀምምነበር። ማነች ሳልል ዝም ብዬ ተቀምጨ ሳለ ሌላቦታ አገኝሗት ተፖስታ ኢቦክስ አወራሗት ጓደኛዋ እደሆነ ነገረችኝ የተፃፃ ፉትንም ላከችልኝ ስጠይቀዉ አላቃትም ብሎ ማለ???? ምን ላድርግጨነቀኝ 😥😥😥 ሌላሰዉ ነዉ እደዚህ የሚያደርገዉ የዱሮፍቅረኛየ የፈጠረች ይሆናል አለ😥😥😥😥ምከሩኝ
2026-09-27 21:12:04
0
semer2899
semer ሰመር :
ሂወት አልሳካለት ብሎ ነው ባንች ዳግም ሊምክርብሽ ነው እና ይቅርብሽ
2026-09-27 21:56:21
3
To see more videos from user @ligkiya_love, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About