@wizzy_lyrics0: lwaki mazima ddala? #goviral #fyp

wizzy_lyrics 🎶
wizzy_lyrics 🎶
Open In TikTok:
Region: UG
Sunday 27 September 2026 22:09:09 GMT
13177
1578
19
134

Music

Download

Comments

mityanagal4
last born wa daddy :
but for sure there is asecret inside you vioce🤔🤔🤔🤔
2026-09-28 19:07:31
0
ssenkubugehenry29
Davian 🤘🤘 :
eheee
2026-09-28 20:03:48
0
kabasongora
ABWOOLI QUEEN :
mazima
2026-09-28 22:28:01
0
www.brownfire256
brownfire3 :
kitufu
2026-09-29 22:00:20
0
tentenjosh
Mosh :
😂😂😂
2026-09-28 04:44:45
0
user5736310610538
king sob :
mazima
2026-09-28 07:01:48
0
degun156
DEGUN :
like back 3😳😳😳😳
2026-09-28 13:05:03
0
muzafalu344
Muza :
🥰🥰🥰
2026-09-28 05:17:10
0
eddy85375
Eddy :
🥰🥰🥰
2026-09-28 04:43:21
0
eddy499926
eddy :
🥰🥰🥰
2026-09-28 06:00:38
0
gaza..akram
gaza. akram :
🥰🥰🥰
2026-09-27 22:16:11
0
sunnawagetto
sunnawa.getto :
🥰🥰🥰
2026-09-28 05:12:10
0
unabutono.grace.m
uNabutono Grace Moya :
😝😝😝
2026-09-28 07:33:33
0
jovan.mloo.masere
Jovan mloo masereka 123 :
😁😁😁
2026-09-28 04:01:22
0
zanifloid5
Bashir Never Give Up 🕊🕊🕊🕊 :
😁😁😁
2026-09-28 00:36:06
0
hassani9623
Hassani :
🥰🥰🥰
2026-09-27 22:17:15
0
prosprp
Bagalaga :
🥰🥰🥰
2026-09-29 14:13:23
0
sam23kalebi
Sam kalebi :
🥰🥰🥰
2026-09-29 22:19:12
0
To see more videos from user @wizzy_lyrics0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ይህ ተፈጥሯዊ፣ ዕጣ ፈንታ ወይም ከዘረመል (Gene) ጋር የተያያዘ አይደለም። ብዙ ወንዶች ቀስ በቀስ ራሳቸውን እየገደሉ ነው። በዚህ ጉዳይም ማንም ሲናገር አይደመጥም።   አንድ ወንድ ትዳር ይዞ ባል ከሆነ ጀምሮ እሱ ብቻ አቅራቢ/ሰጭ። ጠባቂ። ችግር ፈቺ አድርጎ ራሱን ይቆጥራል። ነገር ግን ሰው መሆኑን ይረሳል። ጫናውን በዝምታ ይሸከማል። ጭንቀትን እንደ መደበኛ ሂወት ይወስደዋል። ፍርሃቱንም እንደ ኃላፊነት ስለሚቆጥረው በፍጹም እያስወግደውም።   ማህበረሰቡ ወንዶችን “እውነተኛ ወንድ አያማርርም” ብለው እንዲያምኑ አስተምሯቸዋል። በዚህም ምክንያት? ይጠጣል። ያጨሳል። ጤናማ ያልሆነ ምግብ ይመገባል። ዘግይቶ ይተኛል። ማለዳ ይነሳል። በከፍተኛ ድካም ይጠቃል። “ደህና ነኝ” እያለ ራሱን ያሳምናል። ነገር ግን ውስጡ ቀስ በቀስ እየተሰበረ ነው።   ወንዶች ቀድመው የሚሞቱት ያለማቋረጥ በሂወትና ሞት መካከል ስለሚኖሩ ነው።   ከቤት ወጪዎች ከቤት ኪራይ የትምህርት ክፍያ የቤተሰብ ጫና የሥራ ጫና የንግድ ጭንቀት ከዕዳ ጋር ይጋፈጣሉ።   ከሁሉ የከፋው ግን አንድ ወንድ ሲጨናነቅ ስለጭንቀቱ ማንም የሚጠይቀው የለም። አንድ ጥያቄ ብቻ ይጠየቃል፦ “ችግሩን ፈታኸው?” ማንም ስለ፦ የአእምሮ ጤንነቱ፣ ስሜቱ፣ ድካሙ፣ እንዴት እንደሚሰማው አይጨነቅም።   ብዙውን ጊዜ ወንዶች ሰው ስለሆኑ ብቻ አይወደዱም፣ የሚወደዱት ለሚያቀርቡት ወይም ለሚሰጡት ነገር ብቻ ነው። ስለዚህ ወንድ ሰውነቱ እስኪዝለፈለፍ ድረስ ራሱን ያጨናንቃል ለከፍተኛ የደም ግፊት። ለልብ ድካም/የልብ ሕመም። ለስትሮክ። ለኩላሊት ሥራ ማቆም ይዳረጋል። ከዚያም ሰዎች፦ “እንዲህ እግዚአብሔር ጠርቶት ነው” ይላሉ። እውነታው ግን። ጭንቀት። ጫና። ላዓመታት ሙሉውን ዓለም በራሱ ላይ ተሸክሞ ያለእረፍት በመኖሩ ነው።   ስለ ትዳርም እንነጋገር። ዛሬ ብዙ ወንዶች ጥንካሬያቸውንና ሂወታቸውን ከሚያሟጥጡ ሴቶች ጋር አብረው እየኖሩ ነው። ለሚከተሉትም ይዳረጋሉ ለማያቋርጥ ቅሬታና ማማረር፣ ለሰላም ማጣት፣ ክብር ማጣት፣ አድናቆት ማጣት፣ በየቀኑ ጭቅጭቅ፣ በየቀኑ ውጥረት።   አንድ ወንድ ውጭ ካለው “ጦርነት” ጋር ተጋፍጦ ወደ ቤቱ ይመለሳል፤ ነገር ግን በራሱ ቤት ውስጥ ሌላ ጦርነት ይጠብቀዋል። ይህ ዓይነት የማያቋርጥ ጭንቀት ከጥይት በፈጠነ መንገድ ይገድላል።   አሳዛኙ እውነት ደግሞ ዛሬ ብዙ ወንዶች ራሳቸውን እንዴት መንከባከብ እንዳለባቸው እንኳን አያውቁም። የሀኪም ምርመራን ይዘነጋሉ።  የሕመም ምልክቶችንና የማስጠንቀቂያ ምልክቶችን ችላ ይላሉ።   ብዙ ሴቶች ሲታመሙ ቶሎ ወደ ሆስፒታል ይሄዳሉ። ነገር ግን አንድ ወንድ፦ “ምንም አይደለም” እያለ ሕመሙ ከባድ እስኪሆን ድረስ ይጠብቃል።   በዚህም ምክንያት ብዙ ወንዶች በወጣትነት ዕድሜያቸው ይቀጠፋሉ፤ ምክንያቱም ጠንካራ መሆንን እንጂ እንዴት ጤናማ መሆን እንደሚችሉ አልተማሩምና። አቅራቢ ወይም ሰጪ እንዲሆኑ እንጂ እረፍት እንዲያደርጉመ አልተማሩም። ሁሉንም እንዲጠብቁ ተምረዋል፤ እነሱን ግን ማንም የሚጠብቃቸው የለም። ስለዚህ ብዙ ወንዶች ከሚስቶቻቸው በፊት ይሞታሉ የሚለው ሐሳብ ውኃ የሚያነሳውም ለዚህ ነው። ወንዶች ደካማ ስለሆኑ አይደለም፤ ብቻቸውን በጣም ብዙ ጫና ስለሚሸከሙ እንጂ።   እናም ይህ እየጎዳቸው እንዳልሆነ ለማስመሰል ይሞክራሉ። ወንድ ሆነህ ይህን እያነበብክ ከሆነ፦ ራስህ እንደማትታይ ሰው አድርገህ መኖርህን አቁም። ሰውነትህ ማሽን አይደለም። በቂ እንቅልፍ ውሰድ። ጤናማ ምግብ ብላ። የአካል ብቃትህን አሻሽል። መደበኛ የጤና ምርመራ አድርግ። ጭንቀትን ቀንስ። ከሁሉም በላይ፣ ሰላም ያለበትን ሕይወት ለመፍጠር ሞክር። ሰላም ለድርድር የማይቀርብ ነገር ነው። ሰላም የሌለው ወንድ፣ ያለ ዕድሜው ወደ መቃብር እየተጓዘ ያለ ሰው ነው።🎓🔥 የፅሁፉ ማጠናከርያ መረጃ:- የኢትዮጵያ የስታትስቲክስ መረጃ እንደሚያሳየው ጋብቻ ሲፈፀም ባል በአማካይ ከሚስቱ በ7.5 ዓመት ገደማ ይበልጣል። በተጨማሪም ይህ መረጃ የወንዶች የሕይወት ዕድሜ በአማካይ 64.4 ዓመት ገደማ፣ የሴቶች 71 ዓመት ገደማ መሆኑን ያሳያል፤ ማለትም ወደ 6.7 ዓመት ልዩነት አለ። ስለዚህ በጋብቻ ጊዜ ባል ከሚስቱ 7.5 ዓመት የሚበልጥ ከሆነ፣ እና ወንዶችም በአማካይ 6.7 ዓመት ያህል ያነሰ የሕይወት ዕድሜ ካላቸው፣ ከጋብቻ ጀምሮ የሚቀረውን የሕይወት ዘመን ስናይ ልዩነቱ በግምት 14 ዓመት ሊደርስ ይችላል። ስለዚህ የዕድሜ ልዩነቱ በእርግጥ የሚጠቀስ ነጥብ ነው፤ ግን የወንዶች ጤና፣ የኑሮ ጫና፣ የሥራ ሁኔታና የጤና እንክብካቤ አጠቃቀምም እንዲሁ መታሰብ አለባቸው።

About