@rurut12345: ባልነግርሽም ታውቂየለ ትላንት ማንነቴን ዛሬ ግን በምልጃሽ ሞላሽው ጉድለቴን አሳለፍሽኝ እኮ ሽፍንፍን አድርገሽ ያንን የጭንቅ ቀን በምልጃሽ ሸሽገሽ ፍቅርሽ መበርቻዬ ፀሎትሽ  ምርኩዜ ደጅሽ ምመላለስ በጨነቀኝ ጊዜ ሲከፋኝ ከቤትሽ ስዕልሽ ፊት ምገኘው በሚራራ ልብሽ ቤቴን ጎብኝተሽ ነው ስምሽን ምጠራው ዘውትር ዕለት ከዕለት ብዙ የተማፀንኩት ደርሶልኝ ነው ስለት ልዩ ነሽ ማርያም ድንግል እመቤቴ ስምሽን ስጠራ በረታ ጉልበቴ #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏

Rut
Rut
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 27 September 2026 22:43:37 GMT
602
208
4
1

Music

Download

Comments

meronmeron007
Meron21🙏⛪️ :
🙏🙏🙏
2026-09-28 07:06:29
1
hiwet.kebede6
Hiwan 💊😍 :
🙏🙏🙏
2026-09-28 01:31:38
2
To see more videos from user @rurut12345, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About