Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@alemlove33:
ህይወት love 💒💒🦋❤️
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 28 September 2026 04:19:26 GMT
16846
613
85
212
Music
Download
No Watermark .mp4 (
18.89MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
si malee kooo oro 430 :
uuuffee [Crying]
2026-09-28 08:39:37
0
Gojjamyw :
ይች የኔ ሂውት ናት
2026-09-28 04:59:45
21
ማሪያም እናቴ :
ማረያምን የኔ ህይወት እንደዚ ነዉ ሰንት አመት ሰራሁ ምንም የለኝ
2026-09-28 08:03:27
4
Helen :
አኔ እናት አባት የለኛም ግን ቦታ ለመገዛት ሰዉ አጣዉ 😭😭😭😭😭😭
2026-09-28 06:25:10
9
HAWA :
ያለሁበት ሁኔታ
2026-09-28 07:56:28
8
LEYILA :
🥰🥰🥰yihe yenhiwtnew
2026-09-28 05:15:39
0
a͟l͟e͟m͟ :
i͟w͟n͟e͟t͟ n͟e͟w͟ s͟a͟m͟i͟ 😢😢😢
2026-09-28 06:46:40
0
jimmiti intaala abbaa jifar :
of course
2026-09-28 05:59:54
0
MY DRAM❤❤❤❤❤❤ :
ወላሂአይሉኝምፈልጌነዉያረኩላቸዉጂ ለራሥሽነዉየሚሉኝ
2026-09-28 07:12:50
3
## :
ፈጣሪ ይመስገን ከሁለት ሶስትም ቤት ገዝቻለሁ እዳላይም ብሆን አሁለይ 29 አመቴ ነው የሁለት ልጆች እናት ነኝ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
2026-09-28 07:09:54
3
seada ❤ yimam❤ :
ወላሂ እንዲ ቢሉኝ የሚሠማኝን ስሜት ሳስብ ይጨንቀኛል
2026-09-28 07:05:52
1
tgst mekonen :
አዉነትነዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-28 07:57:46
1
ጎንደሬዋ :
እኔማ ቤተሰቦቸ አደለም እንደዚህ የሚሉኝ ሌሎቹ ናቸው እናቴ ስታወራኝ እነ እከሌ አንችማ ምንም የለሽም በከንቱ ነው የምትለፊው ይሄን ያክል ሰርተሽ ምንም የለሽም አሉኝ አልኳት ከዛ እናቴ ምን ብትለኝ ጥሩ ነው ያንች ብር እንዴት እንደሚመጣ እኔ ይገባኛል ልጀ በርች የሰው ሀቅ እንዳይመጣብሽ አለችኝ በጉልበትሽ ብቻ ስሪ ሌላውን ለእግዚአብሔር ስጭ አለችኝ አሁን ላይ ማነንም አልሰራም ቤተሰቦቸ ከተረዱኝ ሌላው ምንም አያስጨንቀኝም እግዚአብሔር ይመስገን በጉልበቴ እንድሰራ እድሜና ጤና የሰጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን
2026-09-28 09:26:58
0
merey :
ብዙን ጊዜ ስደት መጥተው በአጭር ጊዜ ውስጥ የሚቀየሩት በአቋራጭ ነው እውነትን ከያዝን ግን ትንሿን ነገር ፈጣሪ ይባርክልናል እና ሁሌ በማንኛውም መንገድ ከእውነትጋ እንጓዝ
2026-09-28 09:03:15
0
ነፍሴ ሆይ ለፅድቅሽ ብረሪ 😓🤲✝️💒 :
በጣም ሊያሳብዱን ነዉኮ😳
2026-09-28 09:09:49
0
Hana :
በጣምወላሂእኔላይአለአይየ😭😭
2026-09-28 08:55:30
0
እማ በፆሎትሽ :
እዉነት ነዉ
2026-09-28 09:21:20
0
ልጅ ፋፊ :
2026-09-28 09:00:24
0
A. ንኜ ሁሉን ታዛቤ :
ሳሚየየኛየስደቶኞች ተቆርቆሪ ጌታንቲክታክየምገበው እሱንለመስማትነው የኛመካሪ🙏🏽እይዞሽበሉኜእስኪ😭😭😭😭😭😭
2026-09-28 08:49:26
0
አልሀምዱድላህ :
ሳህ
2026-09-28 08:53:08
0
A. ንኜ ሁሉን ታዛቤ :
እስኪቀጥይ😭
2026-09-28 08:53:12
0
ኡሚ :
2አመቴ ምንም የለኝ የምልከው የሳሙና ሳላስቀር ነው ግን ምን እያረግሽው ነው ይሉኛል
2026-09-28 08:58:15
0
ሰአዳ :
2026-09-28 08:55:22
0
ሠከንበል :
ኤወላ ተወኘሰኪ 🥺🥺🥺🥺
2026-09-28 09:13:48
0
Hijk Hghyfdggty :
2026-09-28 08:55:48
0
To see more videos from user @alemlove33, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
a3tiih ya badriiii 🔥 #fyp #viral #badri #taraji
vegas
Allhamdulilah
Batu terbang, flying stones #greenscreen #greenscreensticker #greenscreenshort
🔥🔥Các bước để tạo ra 1 thành phẩm không gì là dễ Mẫu 3m , 4m thả ngọc
#تصميم_فيديوهات🎶🎤🎬 #ميلاف
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy