@lidetuayalewthe3rdway: ግልፅ ለማድረግ ያክል #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #💚💛❤️የኢትዮጵያን #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #politica

Lidetu Ayalew 3rd way
Lidetu Ayalew 3rd way
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 28 September 2026 08:12:59 GMT
89758
4887
113
593

Music

Download

Comments

user4666708638222
መኮንን ምርከና :
ማነው የህዝብ ድጋፍ ያለው
2026-09-28 10:11:30
11
nuruabunu1
zeho👸 :
ልደቱ በዚህ ልክ የወረደ ሀሳብ ለህዝብ ያቀርባል ብዬ አልጠብቅም ነበር አዝናለሁ ለማንኛውም የዚህን ውጤት ከሳምት በዃላ የምናዬው ይሆናል
2026-09-28 12:57:54
19
mule_mix192127
Mule Mix🦅🦅 :
ትቺላለህ ነው የምልህ ጀግናው ልደቱ አያሌው
2026-09-28 08:55:01
41
user346795167
Daniel :
አዎ ልዴ ህዝብ ከጎንህ ካሰለፍክ ሁሌም አሸናፊ ነህ ።
2026-09-28 09:20:53
12
eva88441
Eva :
ልደቱ ተቀዋሚ ብቻ አይደለም የመፍትሔ ሃሳብም አለዉ ምክሩን ለይቶ መጠቀም ውጤታማ ያረጋል ብየ አምናለሁ
2026-09-28 12:25:11
12
user6275268715818
Tegita :
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ለክፉ ቀን ደብቆ ያኖረው በጊዜው እግዚአብሔር ዙፋኑን የሚሰጠው ሰው ነው ልደቱ
2026-09-28 11:27:44
5
sirajgmail12rt1
siraj hussen :
ህዝቡ በጣም እየተሰቃየ ነው እባካችሁ ስለሰላም ስበኩ!
2026-09-28 16:51:48
2
mebaa20
Meba :
ደጋፊዎችህ እኮ ያምኑሀል! ታድለህ!
2026-09-28 11:51:50
15
museabh
museab :
ያኔ ደብረ ብርሀን ድረስ ሲመጡ መንግስት አቅም አጥቶ ይመስልሀል ያውም ከትግራይ ክልል ውጭ ያሉ ሁሉም ክልሎች እየደገፉት እየተሳተፉበት ከደብረብርሀን ትግራይ ድንበር ድረስ በሳምንት ነው የመለሳቸው ሰንት ወር የገፉትን ጦርነት መንግስት በጀት በድሮን በሞርተር በታንክ በመድፍ በድሽቃ በሄሊኮፍተር ከዚህ የተረፈውን በክላሽ ይዋጋል እንደኔ ማስጨረስ ነው የሚሆነው ያኔ በሚሊየን የሚቆጠር የትግራይ ወጣት ሞተ አሁን ደግሞ ቴክኖሎጅው ጨምሮል
2026-09-28 10:50:45
1
taste.of.gojjam
Taste of Gojjam :
ለምንድነው ምታወሩት እና ቦታው ላይ ሆነን የምናየው ፍፁም የተለያየ የሆነው ስለ ፋኖ
2026-09-28 15:39:09
2
ermiman121921
Ermi Man121921 :
ፖለቲካን አንተ ተናገራት🙏
2026-09-28 13:01:27
7
jantoja369
Roኃ :
ፖለቲካነው ልደቱ ይናገራት 👈
2026-09-28 17:50:14
0
papael84
Sol papael :
ጀማሪ አክቲቨስቶች ትንተና ከዚህ ተማሩ።
2026-09-28 10:59:25
0
baroo123.1
user5372446514403 :
❌ መቼም አያሸንፉም ህዝቡ ከመግስት ጎን ነው💪 💪💪💪💪 ህዝቡ ከመግስት ጎን ነው 💪💪💪
2026-09-29 04:50:01
2
edris.umer1
Edris Umer :
ልደቱ አብዷል
2026-09-28 11:25:43
2
workubezie565
denka :
ልደቱ የሚለው ሌላ መሬት ላይ ያለው ነገር ሌላ
2026-09-29 10:28:23
1
meketegezahegn
Meki jentile :
ምንድን የሚያወራው
2026-09-28 13:46:38
4
user835740665374
wendemulu :
ዘፈኑስ? tdf አሁን ተጠናክሯል? something far from the reality.
2026-09-28 14:34:40
1
nejmudin.adem
Nejmudin Adem :
ህዝባዊ ኃይሉ ግን ማነው?
2026-09-30 16:07:27
0
user6152980340155
user6152980340155 :
ትችላለህ
2026-09-30 17:24:09
0
erop189
ኢሮብ ሳኒጋደ :
የፖሉትካ ንጉስ ልደቱ ኣያሌው💪💪💪💪💪
2026-10-03 07:17:09
0
amirmohammed342
ገጣሚው :
ልዴቱ ድሮም ጎበዝ ነው ታጋይ ነው እውቀት አለው የምር
2026-10-07 21:34:00
0
aminabdulkerim451
Amin Abdulkerim :
የትኛው ትብብር?😂
2026-10-03 02:38:06
0
ultimacy50
Numbers ዘኃልቁ 888 :
we did not understand you at all with level of ethiopia even on behalf of logic of amhara .one thing i can tell is you are fully right but in wrong time and perspection.
2026-10-01 14:48:10
0
aymengashaw.karaliveetfc
Aymen Gashaw TYRE & BATTERY :
hizb keman gar endehone yetaweke new lide tikikilegna agelaletsi new yegeletsikew bro🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-28 09:32:05
0
To see more videos from user @lidetuayalewthe3rdway, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About