@erdatxbte9w:

ሸህ አላሙድን እርዳታ ድርጂት
ሸህ አላሙድን እርዳታ ድርጂት
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 28 September 2026 08:38:05 GMT
648
21
3
2

Music

Download

Comments

user6162770212906
kura :
የሼክ መአሙድ አላሙዲ ምንተነግሮ ያልቃ እሳቸው በመንግሥ መለወጥ 1982 የአገር ባለውለታ የነበረውን የመንግሥት ሰራዊት ከተበተነበት ሰብሥበው እኔ አለሁላችሁ በማለት አደራጅተዋል ለታመሙ አርቲሥቶችእና ለታመሙት ከአገር እሥከውጭ አሥታመዋል አድነዋል ቤተሰቦቻውን አደራጅተዋል በርካታ ሊወድቁ የደረሱትን ድርጅቶችን በአብታቸው ረድተዋል አቋቁመዋል። የሻራተን በአዲሥ ሲሰራ የኢቤልዩን ቤተመንግሥትን ግቢ ሙሉ ግቢውን አሥፍልት እንዲሰራ አድርገዋል ለዚህ አገር ያልሰሩት ምንአለ ለኢትዩጽያዊ ያላደረጉት ምንአለ ለአር ግንባታ ያላደረጉት ምንአለ እሳቸው በምድር ፈጣሪ ፈጽሙት ብሎ ያዘዘንን በሙሉ ፈጽመዋል ምንም የቀረባቸው የለም ። ፈጣሪ ጤናቸውን / እድሜያቸውን/ በአገራቸው መተው ከነቤሰቦቻው እንዲኖ / እመኝላቸዋልሁ።
2026-09-28 13:52:42
0
jemalmohammed264
Jems :
እድሜ ከጤና ጋር ያድላቸው እንወዳቸዋለን የሁላችን አባት
2026-09-28 12:30:00
0
abelabelneshe
abel :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-28 10:26:04
0
To see more videos from user @erdatxbte9w, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About