@alpha_1980: #ethiopia #african #amharic #habesha #አማርኛ

A family friendly channel
A family friendly channel
Open In TikTok:
Region: GB
Monday 28 September 2026 08:39:38 GMT
179246
25123
731
4310

Music

Download

Comments

linaseid9
Lina Seid :
መንግስተ ብሆን በትምህርተ curriculum ውስጥ ያንተ videos በየቀኑ ለተማሪዎች እዲታይ አደርግ ነበር ትውልድ ለማዳን.
2026-09-28 09:11:00
886
alpha_1980
A family friendly channel :
🙏🙏 አሁን እንዲህ መወያየት መጀመራን እራሱ ትልቅ እርምጃ ነው
2026-09-28 15:13:07
240
just.fun485
sarah ✌🏻Free Palestine✌️ :
ይቅርታ እኔ በሀገራችን ህዝብ ተስፋ ቆርጫለው ላለመለወጥ መደደብን የመረጠ ይበዛል ሰው በዚ ዘመን በዘር ይባላል🫩
2026-09-28 09:02:07
212
user4576295557056
መስከረም👑⛪ዲያ💕 :
በጣም አይምሯችን ተቆጣጥሯል እኔሱ😥ነገር ግን አሁን ለኔ 28 ዓመተ ነዉ ከኔ ለምወለድ ልጅ ሁሉንም እየነገርኩት አሳድጋለዉ እንደኔ አይነት 50%ለልጆቻቸዉ እየነገሩ ካሳደጉ እነሱ የተቆጣጠሩት አይምሯችን በቀላሉ ልንቀይር እንችላለን😥
2026-09-28 09:00:24
105
sani.afe
ثاني الحبشي :
አንተም በተናገርከው እኛም በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን አሚን
2026-09-28 09:07:52
75
mercy12mikahel
Mercy12 :
አንተን follw ያረኩበት ቀን ትባረክ መምህሬ🥰
2026-09-28 08:48:25
247
dewaar12
Dewar :
የጉድ ሀገር ነው። በየግዜው እያወኩ በመጣሁ ቁጥር ንዴት እና ብሽቀት እየጨመረብኝ ተቸገርኩ?
2026-09-28 09:32:25
50
bogd341
Prof አመነ :
True 👍 but sad we still not independent all Global south countries
2026-09-30 06:37:55
1
user6843815916987
mubee :
Thank you for information and idea to share and also to undersatand the attitude of western country based on economy how they think about us🙏🙏🙏🙏
2026-09-29 18:10:12
0
samriii997
samri :
I’m very curious to know if you are involved in any kind of investment back home or anything that can change something, I’m highly interested in your teaching and it really hurts just listening but not doing anything what can we do where can we start even for a very slightly small change!
2026-09-29 15:19:22
1
economics_with_habtamu
Economics_with_habtamu :
አሁን የ poverty line በቀን ወደ $3 አድጓል 🙏
2026-09-29 06:21:24
12
businesswithalex
Alelgn H. :
በተረጋጋ መንፈስ ሃሳብህን ስለምታጋራን እናመሰግናለን በርታልን
2026-09-28 16:08:57
33
yordiye.adere
ነገን ላየው.... :
በየቀኑ ላለመብሸቅ ትቼው ነበር እንዲ የሚናገር ሰው ጥሩ ነው ትውልድ ያነቃል
2026-09-29 13:46:52
5
amm4r_s
ammar :
Peak neocolonialism
2026-09-28 19:00:54
1
abush9647
Abush :
ስለዚ ጀግና ወጣት ምን ትለናለህ መመህራችን !!!
2026-09-28 16:30:38
16
elshalomengineering
Elshalom Electromechanical :
you are hero 💪💪💪💪💪
2026-09-29 04:09:39
3
mogeskamiso
ሞገስ ቃሚሶ :
ቁጭቴን የቀሰቀሰው የምር የዛሬዉ ትምርት
2026-09-29 04:01:01
5
titanic7986
Erilove1991 :
🎯smart Man
2026-09-29 03:01:23
1
amanism21
Amanism :
Can you explain the claim you started withhh
2026-09-28 11:54:00
18
lelisaalemu12
@captain :
Come to invest your knowledge,your future,change your mother land ethiopia🙏🙏🙏🙏
2026-09-28 08:52:44
55
brook_terefe_teklu
brook Terefe Teklu🧿 :
እዚም ሜዲስን ስንማር ሳይኮሎጂ ክላስ ስለነ ሲግመን ፍሩይድ ስለነ ኒቼ የመሳሰሉት እብዶች ሙሉ ኮርስ ነው የወሰድነው ግን እያዳነቁ እንጂ ችግራቸውን አደለም እምያስተምሩን
2026-09-28 09:03:29
33
user8858652936204
አዳም እግረ መንገዴን :
ስለ GMO ንገረን እባክሕ
2026-09-28 10:33:41
5
meli.yared
ሜሊ :
ይሄንን ሳስብ ምን ያህል ልቤ እንደሚቆስል እኔነኝ የማቀው።ከሰው በታች እንደእንስሳ እየተቆጠርን መኖር ያማል።በሪሞት ኮንትሮል እያንቀሳቀሱን ነው የምንኖረው
2026-09-28 10:17:14
16
tolaolana0
tolana :
ምን አይነት ጉዶች ነን ግን?!?🙅🙅
2026-09-28 09:12:28
7
diewithsmile333
🏇Řøዚ🤍🪐 :
በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት እውቀት በቀላሉ ማግኘት ቀላል አይደለም ሁላቹም ፎሎ አርጉት 🥰
2026-09-28 09:58:36
7
To see more videos from user @alpha_1980, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About