@mercy.t21: ስልኬ ላይ መልክት ገባ የማውቀው ስልክ ነው “እግዜር ያፀናሽ ምን ያህል እንደምትቀራረቡ አውቃለው በርቺ “ ምን እየተፈጠረ እንዳለ ግራ ገባኝ ተደራራቢ መልክቶች አየው እየተራመድኩት ያለውት ደረጃ ቅድመ ተከተሉ ጠፉኝ ቁጭ አልኩኝ ደረጃው ላይ “Are you okay madam ? Do you need help?” የሚል ድምጽ ስሰማ ቀና አልኩ ምንም ሳልል እጄን ዘረጋሁለት አነሳኝ “Thank you” ብዬ በደመ ነብስ ወዳረፍኩበት ሆቴል ደረስኩ የሰው ሀገር ላይ ሆኖ ለካ ማዘንም ይከብዳል ደጋግሜ ስልኬን አየው አዎ ጓደኛዬ ሞቷል ! እሱን ሳጣ ብዙ ነገሮችን ማሰብ ጀመርኩ ምን አለበት የልቤን ነግሬው ቢሆን ለሁለተኛ ግዜ ነው ሰው ደና ነው ብዬ ሳስብ ያጣሁት ለሁለተኛ ግዜ ነው ነገ አወራቸዋለው ብዬ ችላ ስል ያመለጡኝ ከትንሽ ዓመታት በፊት ምን አለበት ስልኬን አንስቼ ቢሆን ኖሮ ያስባለኝ ወዳጅ ነበረኝ የመጨረሻ የስልክ ጥሪው ያለፈኝ ሰው ምን አለበት ለመጨረሻ ግዜ ሳወራቸው የመጨረሻ እንደሆነ አውቄ ቢሆን ለነገ ያሳደርኩላቸው ብዙ መውደድ ነበረኝ ብዙ ምስጋናዎች ነበሩኝ ምን አለበት በደንብ አቅፋያቸው ቢሆን መጠበቅ የጠላሁት ስጠብቃቸው ስላጣዋቸው ነው After all ማርፈድ ዋጋ ካስከፈላቸው ሰዎች ውስጥ ነኝ If you ask me why I reply back in a min..ችላ ብዬ ስላየሁት ነው I do care about people coz I believe we don’t always know who needs to be heard, so it’s better to be kind ….. #storytime #truestory #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Emmi🐉
Emmi🐉
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 28 September 2026 14:47:47 GMT
64177
2707
43
113

Music

Download

Comments

e786222
𝚎𝚢𝚞🌙 :
እንደቀልድ ነዉ ወንድምሽ ሞተ ያሉኚ ከሱ ሞት በላይ የኑሱ ንቀት መቼም አረሳዉም🥺
2026-09-29 04:46:52
54
eyobiti.x
Eyob :
Some calls and some texts might be last
2026-09-30 14:58:26
1
shalom_510
ירושלים :
Some calls and some texts might be last. I know this feeling. I hv been through a year before. Then saw pictures on social media by the time waking in morning and checking time from my phone. That was heartache.
2026-09-28 18:51:20
21
hawassathrifts88
Hawassa thrifts :
fetari yatsnash
2026-09-29 16:47:25
1
noah.creative3
_ Nahom _ creative :
abaten new yatawet gen ende keld new yengeruge😓😓
2026-09-29 17:34:29
5
meron.solomon71
Meron Solomon :
ወንድሜ እንደሞተ እና ሀዘን ላይ እንደሆንን ሲነገራቸው ይህን ያህል የሚካበድ አይደለም መሄድ አይጠበቅባችሁም አሉትን ሰዎች መቼም ልረሳቸው አልችልም😔
2026-09-29 15:09:42
5
elhamfantahun
Elham :
እኔም የወንድሜን ሞት እንዲ ነው ያረዱኝ ....እንዲው በቀላሉ ለብቻዬ ለስራ ወጣባልኩበት
2026-09-29 05:51:00
4
hadesa8
Misgana J :
bezch text gadegnaye marfwan ngerugn 😭😭😭 endekeld
2026-09-29 19:24:54
3
mimi_ye64
Mimisha 👸🎀 :
እኔም ወደ ኢትዮ እየገበዉ ኤርፖርት ዉስጥ ነዉ እንደዚ የሉኝ እናቴ ሞታ 😢
2026-09-28 22:30:15
4
mahita421
Mahi🌸 :
እንደቀልድ እንደተራ ነገር ቀለል አርገው ነዉ ወንድምሽ ሞተ እኳ ያሉኝ ከሱ ሞት በላይ የኑሱ ንቀት መቼም አረሳዉም🥺 የአንተ ሞት ዛሬም ድረስ አዲስ ነው እንደምትመጣ ነው ወስጤ ሚነግረኝ
2026-09-29 14:27:32
3
banchi756
BANCHI🦋🕊️ :
😭🥺 ታዲዬ
2026-09-28 17:24:16
3
viatechadvertising1
Viatech advert :
My condolences 🥺
2026-09-28 17:36:17
2
samig962
samiG :
be audio yilekekilin 🥰
2026-09-28 18:26:13
2
redietarsema
ረድኤት ሉኸና ❣️ :
ሞተኮ 🥹ያሉኝ ድምፅ ልቤ ጋር የተሰማኝ ስሜት ትዝ ሚለኝ እንደ ቅድም ነው 🥹🥹🥹🥹🥹
2026-09-29 18:16:23
3
21abrsh00
@Abrsh :
2026-09-29 04:14:32
1
samnatane__
Samy :
😒😒😒😒
2026-09-28 18:49:34
1
beckymek
Becky :
My condolences
2026-09-28 18:29:51
2
ubeyd.ibnl.jera
ubeyd :
tadi
2026-09-28 16:39:47
1
ema12438
￴ ￴ ￴ ￴ :
2026-09-28 17:39:29
1
loveyordi456
️ :
2026-09-29 07:13:53
1
yuti16045
ንግስቷ👸 :
yene abate yene wendm lene kemnm belay nek 🥺 Men ale yezan seat Selkan anesechalke bihon Noro😔 betamm yikrta 😭 @nelson jr 🇧🇷🇧🇷🇧🇷 Ene Ehtek hulam Ewdehalew 💝😞
2026-09-29 18:39:16
1
user62752967
Mihert@ 16 :
🥺🥺🥺
2026-09-28 19:38:32
3
mahi_hd
Mahi_hd :
😁😁😁
2026-09-28 22:14:58
0
user3243007904495
@የዛሬን አያድርገው እና .... :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-29 12:09:42
1
edenabe
Trica Sweet 🍰 :
😔
2026-09-28 15:25:39
1
To see more videos from user @mercy.t21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About