@sofaniyasmolalign: እኔም ልክ ይመስለኛል አባ

PASTOR SOFi
PASTOR SOFi
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 28 September 2026 14:59:20 GMT
18429
1015
68
87

Music

Download

Comments

kidussee
kidussee :
የምትስቁ ሰዎች እስኪ አትጠጡ የሚል ካለ አሳዩን!
2026-09-28 15:44:57
20
.selamu
KING_SELE🧸 :
ከሁለት በላይስ?😁
2026-09-29 06:21:19
5
its_marysha
Mary_ رانيا :
I can’t
2026-10-01 17:14:38
0
onetruth1020
One Truth :
ታምራላችሁ ሶፊ እና የተረት አባት
2026-09-28 16:07:00
1
betisha15
𝐇𝐞𝐥𝐢𝐲'♰🦋🦋🦋 :
የተኛው መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ነው ያለው😳 እየሱስ ያድናል
2026-09-28 19:25:46
0
king8natan
@king Nathan :
2 ምን ሶፊ
2026-09-29 11:27:17
0
mesfin274
መስፍን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነኝ። :
ምግብም ከበዛ ጥሩ አይደለም ሁሉም ልኩን ሳያልፍ ደስ ይላል
2026-09-30 09:10:23
3
berek954
beki🅾️⭕🎥 :
😂😂😂
2026-09-28 15:36:47
2
meseretkebede580
Meseret KM :
ሁልጊዜ ነገሮችን በ መጥፎ አንመልከት ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ድካማችንን ያውቃል። እንግዲያውስ ጌታ ውሀን ወይን አላደረገምን???? ሰክረን ግን አንረብሽ🥰🙏
2026-10-01 21:09:20
0
amanfyp4
የተቤዠኝ ኢየሱስ ነው :
https://vt.tiktok.com/ZSbBxPMcx/
2026-09-29 18:29:23
0
dagiah02
Dagi AH2🌳📸 :
Daddy ባለፈው 8 እኮ ነው የጠጣነው 😭
2026-09-28 17:38:00
1
selam.734
סלם selam ye aman 🇮🇱🇺🇸 :
😂😂😂😂😂😂😂
2026-09-29 09:18:25
1
zekariyas194
Romiyo🧔 :
ውሃውን ወደ ወይን የቀየረልን አምላክ ክብሩ ይስፋ እጠጣለሁ😉
2026-09-28 18:01:50
2
bjjhycycug
ክርስቲያን :
መጠትን እግዚአብሔር የፈጠረው
2026-09-28 18:39:59
0
seblibuyandsale
sebli :
enne tadiya menalku yehew new😂😂😂
2026-09-28 19:35:07
0
oneofii.dadi
🌸Oneofii Dadi🦋🤍 :
caption😂😂
2026-09-30 06:44:15
0
ab11666
Ab11 :
😅
2026-10-01 00:20:25
0
gamachukissi02
Gamachis🚘🔫 :
nu enteta
2026-09-28 16:26:51
0
atomiccth
. :
ሶፊ ምርጥ ያራዳ ልጅ ይመችህ አቦ
2026-10-02 06:46:09
0
abelalole
abel @@@😌 :
መፃፈ ምሳሌ 31 ፥6 -7 አንብቡት
2026-09-28 18:13:26
0
zeritu.takiko
zeritu sister :
wolayi beli
2026-09-28 15:40:04
0
amde2324
ዲያቆን አምደወርቅ :
አዎ እህቴ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ጌታችን ለመጀመሪያ ጊዜ ያደረገው ተዓምር ሰዎች በሰርግ እንዲጠጡ ውሀውን ወደ ወይን መቀየር ነው, ወይን የተፈጠረው አንዱ ለደስታ ነው መጽሐፈ (መክብብ 9:7 እግዚአብሔር ሥራህን ተቀብሎታልና ሂድ፥ እንጀራህን በደስታ ብላ፥ የወይን ጠጅህንም በተድላ ጠጣ።) (መዝሙረ ዳዊት 104:15 ወይን የሰውን ልብ ደስ ያሰኛል፥ ዘይትም ፊትን ያበራል፥ እህልም የሰውን ጕልበት ያጠነክራል።) ፣ ቅዱስ ጢሞትዮስ ለህመሙ እንዲጠጣ ታዟል (1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 5:23 ስለ ሆድህና ስለ በሽታህ ብዛት ጥቂት የወይን ጠጅ ጠጣ እንጂ፥ ወደ ፊት ውኃ ብቻ አትጠጣ።) ። ወይን የእግዚአብሄር ፍጥረት ነው (እግዚአብሄር የፈጠረው ሁሉ መልካም እንጂ እርኩስ አይደለም (እኛ ለዛ አላማ ካላዋልነው በስተቀር)) ነገር ሰካራምነት ሀጥያት ነው (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:9ወይስ ዓመፀኞች የእግዚአብሔርን መንግሥት እንዳይወርሱ አታውቁምን? አትሳቱ፤ ሴሰኞች ቢሆን ወይም ጣዖትን የሚያመልኩ ወይም አመንዝሮች ወይም ቀላጮች ወይም ከወንድ ጋር ዝሙት የሚሠሩ¹⁰ ወይም ሌቦች ወይም ገንዘብን የሚመኙ ወይም ሰካሮች ወይም ተሳዳቢዎች ወይም ነጣቂዎች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።) ሳይሰክሩ መጠጣት ተፈቅዷል ለመስከር መጠጣት ግን አይቻልም
2026-10-01 11:01:21
0
dawddesa
dawddesa :
ግን በምነው በጋን በጆክ በጀሪካ በምነ
2026-09-30 12:46:39
0
endryasnegn
እንድሪያስ 👬 :
ይፈቀዳል🤗
2026-09-30 08:38:23
0
beka430.7
beka :
2026-09-28 15:16:46
0
To see more videos from user @sofaniyasmolalign, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About